@letushope2: ሰበር ዜና! በሽሬ ከተማ 543 የተለያዩ የጦርነት መገናኛ ሬዲዮዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ! በትግራይ ሕዝብ ሀብት የተገዙና ለተለያዩ የጦርነት ዓላማዎች ሲውሉ የነበሩ የተለያዩ ዓይነት የመገናኛ ሬዲዮዎች፣ በሽሬ ከተማ ሕዝብ ጥቆማና በTPF እና ENDF ሠራዊቶች ብልሃትና ጀግንነት በቁጥጥር ሥር ውለዋል። 1. በሽሬ ከተማ በፍተሻ የተገኙ የመገናኛ ሬዲዮዎች ዝርዝር ✔ ሲስተም የረጅም ርቀት ሬዲዮ — 3 ✔ VRC የረጅም ርቀት ሬዲዮ — 1 ✔ ICOM የረጅም ርቀት ሬዲዮ — 1 ✔ RU20 የረጅም ርቀት ሬዲዮ — 3 ✔ Harris ሬዲዮ — 26 ✔ 1187 ሬዲዮ — 169 ✔ Motorola ሬዲዮ — 112 ✔ Kenwood የአጭር ርቀት ሬዲዮ — 13 ✔ 77 የመካከለኛ ርቀት ሬዲዮ — 18 ✔ P33 ሬዲዮ — 4 ✔ የተለያዩ ስያሜዎች ያሏቸው የአጭር ርቀት ሬዲዮዎች — 51 ✔ E3107 የአጭር ርቀት ሬዲዮ — 37 ✔ ICOM የአጭር ርቀት ሬዲዮ — 94 ❖ ጠቅላላ፦ 543 የተለያዩ የመገናኛ ሬዲዮዎች በTPF እና ENDF ቁጥጥር ሥር ውለዋል። #2. ከሬዲዮዎቹ ጋር የተገኙ መለዋወጫዎችና ተያያዥ ቁሳቁሶች ፦ ✔ የሲስተም ሬዲዮ ቻርጀር — 7 ✔ ለ1187A ባለሁለት ባትሪ ቻርጀር — 100 ✔ ለHarris ባለሁለት ባትሪ ቻርጀር — 12 ✔ የሲስተም ሬዲዮ የኃይል ማቅረቢያ ኬብል የሌላቸው — 3 ✔ ለ1187A ባለ10 ባትሪ ቻርጀር — 7 ✔ ችግር ያለባቸው የሲስተም ሬዲዮ ባትሪዎች — 20 ✔ ለHarris ባለ4 ባትሪ ቻርጀር — 1 ✔ የተለያዩ የአጭር ርቀት ሬዲዮ አንቴናዎች፣ በካርቶን የታሸጉና በጥቅል የታሰሩ — 1 ጥቅል ✔ የተለያዩ ሃንድሴቶች፣ በካርቶን የታሸጉ፣ የማይሠሩ — 1 ካርቶን ✔ በከረጢት የተቀመጡ ብዙ የተለያዩ የአጭር ርቀት ሬዲዮ ባትሪዎች — 1 ከረጢት ✔ የተለያዩ ሬዲዮዎች አንቴና ቤዝ፣ በካርቶን የታሸጉ — 1 ካርቶን ፤ መገኘቱ ታውቋል ። ድሉ ይቀጥላል! #creatorsearchinsights #viral #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Asseb(አሰብ)🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Asseb(አሰብ)🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 27 October 2026 14:29:08 GMT
40423
1493
31
194

Music

Download

Comments

demlie.bitew
Demlie Bitew :
radioactive tsunanis underwater drone by covering matador Gabby and truck wagen fuel and gear system data science recovery method gear turbo phyton data science system to binge involved in data science formalities
2026-10-27 15:17:35
0
amanuel5656
Amanuel :
ኢትዮጵያ ትቅደም
2026-10-27 17:01:16
6
amdework.assefa1
amdework assefa :
ኮራንባችሁ🥰🥰🥰
2026-10-28 13:45:54
1
someone7272_2
1 :
27 አማት የተከማቻ የሀገሪቱ ሀብት ይገሪማል
2026-10-27 19:26:11
4
user8551302377580
ፅጌ ማሪያሞ :
ኢትዮጵያ አሸንፈዋል
2026-10-27 19:30:01
3
urji280
urji :
ሀገሬ ኮራሁብሽ
2026-10-28 05:35:03
1
user4939953728755
user4939953728755 :
mekelakeyaa le 50 Amet miwagabeten teteqee agene temesegen new
2026-10-28 06:01:41
1
.12341595
👉ግዜ ነው ጓደኛዬ= 12 :
ይገርማል ኤልኒክስም አስገብተው ነበር
2026-10-27 17:33:45
2
.ali.mengesha
አሊ መንገሽ Ali Mengesh :
2026-10-28 12:16:33
0
user36719790869442
user Ewnet Ewedalew :
ይገርማል ግን እውነት ነዎ ይሄን ሁሉ የሀገር ሀብት የያዘ ድርጅትማ ከመገንጠልም በላይ ነው የሚያስበው አየ ጀግናው የሀገር ኩራት መከላከያ ይችላል
2026-10-28 03:00:42
1
ashbafii
💚 ያች💛ቀን❤ :
ኢትዮጵያ ትቅደም
2026-10-28 13:59:58
0
ahmedjara11
አህመድ ጃራ :
አያልቅምዴ ይሕ
2026-10-27 15:10:34
0
ayenew4867
Ayenew :
ይገርማል !
2026-10-27 16:17:55
0
teshome.asnakew3
ተሼ ወሎየው :
እግዞ አያልቅም እንደ
2026-10-27 15:56:24
0
mohamed.abdela505
Mohamed Abdela :
ምን ጉድ ናቸው
2026-10-27 16:36:45
0
use0930536598
የስራ ሰው :
እግዝኦኦኦኦኦኦኦ
2026-10-27 17:24:02
0
yilmahailutuke
yilma hailu2k :
Ehen clasical alewedewem lalefut 27..... ametat chekona yasetawesegnal
2026-10-27 20:08:40
1
usermk2525
user2525 :
ለመሆኑ ትግራይ ውስጥ የጥይት ፋብራካ ኣለንዴ
2026-10-27 15:59:01
2
user1672670037079
user16726700370791212 :
የአገርመከላከያክዲህንየበርታልን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2026-10-27 16:56:50
0
ayanolegese1
Ayano Legese :
አረ አሁንስ ይህ የእግዜር እርዳታ ቀድሞአቹ ነው።
2026-10-27 18:55:30
0
user2418355829211
ሠይዲ ቦረና :
መገንጁታ የኢቶያንሀብትሠብስባአስገብትበጉዲወጣች
2026-10-28 07:24:25
0
sam.ta94
xyz :
ሁሉም ውሸት እንደሆነ አውቀናል [Snicker][Snicker]
2026-10-28 09:23:58
0
negasikiros259
Life💀💀💀💀¿¿¿¿¿ :
እናንተ ስታራግፉ ደሞ የቀረፅነዉ ኣለ ዘርግተነዋል ምንም ብትሉ የትግራይ ህዝብ እንደሌሎች ሰዎች ተሎ የሚያምናቹ እንዳይመስላቹ በጣም ኣስተዋይ ህዝብ ነዉ ኣትጃጃሉ
2026-10-27 17:04:29
0
user9814542361153
ሰው እሆን :
@😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭🌹✌
2026-10-27 15:32:10
1
To see more videos from user @letushope2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About