@ye_lij_magna: ከእኔ ዉርደት- ለእናንተ ትምህርት!

ye_lij_magna
ye_lij_magna
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 27 October 2026 14:42:15 GMT
49991
8108
372
2615

Music

Download

Comments

ye_lij_magna
ye_lij_magna :
ከእኔ ዉርደት🥲… ለእናንተ ትምህርት
2026-10-27 14:46:31
323
emutiminilk
ኢትዮጵያዊ ነኝ 🇪🇹 :
እንዲህ ልክ ልኬን ንገሪኝ እና ከገባኝ ልመለስ
2026-10-27 16:13:33
59
fitsumtebeko
Fitsum tebeko :
ሴት ልጅ ዘመነች ስንል ልጅ ማኛን ሆነች ማለታችን ነዉ!🫡
2026-10-27 17:20:10
43
zemeridesign
Ze-Meri Design :
ልብ ይስጠን ። እግዚአብሔር ያክብርሽ❤️
2026-10-27 15:14:10
81
afrochick__
Afro chick :
you're lucky Egeziabhere yirdan
2026-10-27 18:52:31
0
yeshimebet21
Yeshi@T :
የኔ ልበ ወርቅ❤️❤️
2026-10-27 16:41:45
36
user7972328381311
ሀበሻዊቷ :
egziabher ystsh.
2026-10-27 18:29:07
0
333castro
NASS CASTRO :
respect
2026-10-27 16:54:27
0
atkut.tadese8
ATNKUT TADESE :
አንችን ለመግለጽ ቃላት አጣሁ፤ ከአንደበቴ በላይ ልቤ ያደንቅሻል። አንች ተራ ሰው አይደለሽም፤ በሕይወቴ ውስጥ ልዩ ቦታ ያለሽ፣ በተግባርሽ የምትናገሪ፣ በማንነትሽ የምታስደንቂ ሰው ነሽ። አንዳንድ ሰዎችን ለማድነቅ ቃላት አይበቁም፤ እነሱን ማወቅ ብቻ ትልቅ እድል ነው። አንችም ከእነዚያ ሰዎች አንዱ ነሽ! ❤️🙏
2026-10-27 17:59:44
11
engida103
Engida :
አንቺ ምርጥ የተዋህዶ ኩራት ክፉ አይንካብን
2026-10-27 14:46:43
33
bezi_g21
Bezi_ፊላታዎስ♾️ :
የጠራሽ የመከረሽ ደግሞ ምስክሩ ያደረገሽ... ያናገረሽ እግዚአብሔር ይመስገን! ❤️🥺
2026-10-27 14:54:41
27
abbamacca07
🌳 :
btw you're queen 👑
2026-10-27 18:06:30
0
befikadu.adane
Befekadu Adane :
እናቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!
2026-10-27 17:11:47
8
madotelul123
ሙላት ዩናይትድ :
profilesh gn yetesasate neww
2026-10-27 19:40:32
0
mulu.ye.mariyam7
mulu👉✝️💚💛❤️ :
የኔ እህት እግዚአብሔር ባንች ላይ አድሮ እኔን መከረኝ ክብረት ይስጥልኝ🙏🙏🙏
2026-10-27 18:38:06
1
nuru.abdu.moh
hulu besu :
ፈጣሪ እሱ የምፈልጊውን ይሙላልሽ 👑👑👑
2026-10-27 20:59:00
2
user52869450171925
አንድ ብር :
ያክብርሽ እህቴ ፈጣሪ በአንች ላይ መንገዱን አሳየኝ
2026-10-27 15:56:25
6
yaredbrhane28
yaredbrhane28 :
ሰዓቱ የጠበቀ ምክር እግዝሄር ይባርክሽ የኔ እናት 👏👏
2026-10-27 18:01:54
2
user4014511435082
ዳግም :
ኣንቺን የረዳ እግዛብሔር እኛንም ይመልሰን በቸርነቱ
2026-10-27 16:08:31
5
t_shop5
Teshome Tilahun :
ለኔ መሠለኝ
2026-10-27 19:49:23
1
ab_malon.21
John Abraham ✔️🇮🇱🇮🇱 :
#አንቺ ሲጀመር ትችያለሽ የተለየሽ የሴት ንግስት ነሽ 👏👏🤝
2026-10-27 17:49:54
2
tbmaw
That's it :
Maturity at its highest level. Bless you! The master key is only to "stick to Jesus"
2026-10-27 17:13:26
2
21setnaye
እናት@ እምዬ 💪😘🥰 :
እግዛብሔር በቤቱ ያፅናሽ 🙏🥰
2026-10-27 16:02:46
4
munabeye
Thug Life :
ልክ ልካችንን ካልተነገረን አይገባንም👍👍👍
2026-10-27 17:07:40
2
ng.rap.21
𝗡𝗚 ✝️ 𝟮𝟭 :
የዘመኑ ዘመናዊት ሴት ye lij magna ❤️‍🩹✊
2026-10-27 15:29:08
3
To see more videos from user @ye_lij_magna, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About