Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@kaleabsisay__: የ11 ሰአት ድባብ #kaleab______ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopia #habeshatiktok
kaleab-ቃለአብ
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 27 October 2026 17:24:00 GMT
94771
21674
383
1063
Music
Download
No Watermark .mp4 (
9.51MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.45MB
)
Watermark .mp4 (
8.84MB
)
Music .mp3
Comments
mubarek_Liverpool :
ቁርአን ቤት አንደረፈደብኝ በዚ ነው ማቀው
2026-10-28 11:54:36
155
donlove :
ድንግል ሆይ አርሲ ላይ ለሚገደሉት ኦርቶዶክሳውያን አሳስቢ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-28 06:02:18
92
Hayat Ahha :
ወላኢ እኔም ትዝ ይለኛል እራጎል
2026-10-28 02:18:58
169
ብላብላ :
the original version especially. keflehager kalehone you don't hear it in Addis.
2026-10-28 13:09:09
1
HELENA Vargas :
ልጅ እያለን ከወንድሜጋ ከአስራአንድ ሰአት በኋላ አዝየው እንሄድ ነበር አሁን ግን ሞተብኝ😭😭😭😭😭
2026-10-28 13:12:16
24
Engineer Abi :
ምን አለበት ይኤ ጊዜ ተመልሶ ቢመጣ
2026-10-28 04:36:39
197
ኪዳነ ምህረት እናቴ :
እሲ ስደት ላይ ነኝ ተስፍ ሁሉ ጠፍብኝ አይዙሽ በሉኝ
2026-10-28 05:02:02
102
🔱ⓈⒺⓁⒾⓂ🔱 :
ወላሂ ሀይስኩል 11:30 ወደቤት ስመለስ የምሰማዉ መዝሙር ወደዛ ወደ ደጉ ዘመን በትውስታ መለሰኝ
2026-10-28 12:26:08
42
seni :
Uff yeha demste Ethiopa 11 sat 🙏🙏🙏
2026-10-28 10:47:23
2
Ef bonda :
Botaw lay yalew iskimesleng inba ye new yametaw🥰🥰🥰
2026-10-28 13:02:40
3
ሚጣleonoir :
አማኑኤል በክርስቲያን ጉባኤ እስኪጀመር ይከፈት ነበር አማኑኤልዬ ለደጅክ አብቃን🥹🥹🥰
2026-10-28 13:20:47
6
Bamlak 🇬🇧 :
ይሄ ነገር ቆይ ሁሉም ቦታ ነው?
2026-10-28 12:18:45
18
user9239355677764 :
there is no goin back aydel🥺
2026-10-28 14:32:58
1
user235640 :
ለምን በትዝታ እንደምንወሰድ ታውቃላችው የደግ ዘመን ሰለነበረ ነው ጎረቤት ከጎረቤተ ቡና አብሮ የሚጠጣበት ጎረቤት የጎረቤትን ልጅ እንደ እራሱ ልጅ ሲያጠፋ የሚቀጣበት በብሔረተኝነት አልተከፋፈልን በሜዴያ እየወጡ ብሔር ከብሔር የሚያባሉ የሉም ሀይማኖት ከሀይማኖት የሚያጣሉ የለም በመከባበር በመተባበር በንፀህ ልብ ይህ ላይ ሰለነበርን ነው በትዝታ የማናገኘውን የምንናፈቀው
2026-10-28 07:33:28
29
edel :
ልብ የሚሰውረው የንስሀ ጊዜ መዝሙራችን
2026-10-28 09:24:29
35
Guramayle :
ልጅነቴ ን አስታወሰኝ መዝሙሩ
2026-10-28 04:17:02
47
yoyo :
እኔ ይሄን መዝሙር ስሰማ እንባዬ ይመጣል
2026-10-28 04:54:17
32
eske tube :
When I listen to this the feeling no words
2026-10-28 13:24:44
1
Her Neils💅 :
እንደቀልድ ስንት ጊዜዎች አለፉ
2026-10-28 04:49:01
34
አለም ነኝ ባለማህተቧ 👈💒💕💕💕 :
አቤት ያለው ስላም የቤተክርስቲያን ግቢ ቁጭ ብለን 🥺🥺🥺🥺
2026-10-28 07:34:17
12
ኤሎሔ🎀 :
ትምህርት ቤት ልክ የከሰአት ፈረቃ ሆነን መውጫ ሰአታችን ላይ 11 ሰአት አካባቢ ይሄንን ድምፅ ስሰማ ነጠላዬን አውጥቼ ከነ ደብተሬ ወደ ቤተክርስቲያን ሩጫ አሁን ምንም ምንም በሌለበት በባእድ ሀገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን🥹🥹🥹🥹
2026-10-28 11:30:16
14
Senayet Mebratu :
ድንግል❤️❤️❤️❤️ማርያም ❤️❤️❤️ድንግል❤️❤️❤️ወላዲት ❤️❤️❤️ቃል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-28 12:09:58
6
እንፋሎት :
ቅዳሴ እስኪጀምር
2026-10-28 12:10:23
18
የመጀመሪያዬ ሙና 🥀🇱🇷 6️⃣5️⃣ :
የሰርክ ፀሎት ወይም ምህላ እስኪጀምር የሚከፈተው 🥺
2026-10-27 20:40:54
23
East 🇪🇹 West 👩✈️ :
90's ሁል ጊዜ ከ11:00 ጀምሮ እሰማው ነበረ 🥺 አሁን ግን ሰምቼም አላውቅም።
2026-10-28 03:47:24
15
To see more videos from user @kaleabsisay__, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
The Soldier Boy I’m not a bad guy #Theboys #Soldierboy #jensenackles #soldierboyedit #fyp
تراك _طب بـ بحبك_ من ريد بُل مزيكا صالونات @Red Bull Egypt @حمو المرشدي-Hamo elmorshdy Red Bull Egypt #viral #foryou #اغاني #rap #rap3arab تراك طب ب بحبك كاملة
@𝐚𝐜𝐨𝐤𝐩𝐞𝐫𝐚𝐢
Le clip « INFIDÈLE » est enfin disponible ! La famille, ne faites pas les innocents… 👀😂 Allez regarder et identifiez celui ou celle qui doit absolument voir ce clip ! Sidiki Diabaté - infidèle ( clip officiel) https://youtu.be/Q2RgjQS-8Hg
Santai notif dah masuk 🤫 #Persib
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy