@dw_amharic: ጀነራሉ እጅ ሰጡ ሌሎችም ተከበዋል በትግራይ ክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች አሁንም ውግያዎች እየቀጠሉ ነው። በመከላከያ ሰራዊትና አጋሩ የትግራይ የሰላም ኃይል በጋራ በትግራይ ማዕከላዊ ዞን ስምረት በተባለ መንደር ባካሄዱት ዘመቻ የህወሓት ጦር የማዕከላዊ ዕዝ አባልና የደቡብ ግንባር አዛዥ የነበሩት ሜጀር ጀነራል ዮሐንስ በቅጽል ስማቸው «መዲድ» ትላንት እጃቸው ሰጥተዋል። #ትግራይጦርነት #የመከላከያሰራዊት #የትግራይየሰላምኃይል #ጦርነት #ጀነራሉእጅሰጡ
DW Amharic
Region: ET
Tuesday 27 October 2026 15:07:48 GMT
Music
Download
Comments
Bergibi Gadilo :
'Netsa mewtatachew' malet min malet new?? DW ye PP propaganda kinf honowal malet new??
2026-10-27 17:30:31
0
agere :
"እጅ ሰጡ"ወይስ በግድ ተማረኩ?
2026-10-27 16:10:09
14
new idea :
የሀገር መከላኪያችን ኩራታችን🥰🥰🥰
2026-10-27 16:33:33
23
ኑርሁሴን አህመድ :
ምን አይነት ውሸት ነው
2026-10-27 15:57:23
5
Fisseha_Myco_Restor :
netsa wetewal malet? ETV neh ende?
2026-10-27 15:45:12
3
♨️R𝖆𝖋𝖆𝖊𝖑 🇮🇱🇮🇱🇮🇱 :
እጅ ሰጥተዋል የሚለው ተማርከዋል በሚል ይስተካከል
2026-10-27 18:53:45
0
tesfeye barber$ shop :
ዉሸት
2026-10-27 18:41:38
0
Choom Awol :
ድል ለኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት
2026-10-27 18:57:41
0
hamidbos76 :
እጃቸውን ሰጥተዋል ወይስ ተይዟል
2026-10-27 17:03:48
0
🪖ethio☚Q̾o̾u̾t̾e̾s̾ :
እሺ አርሲ ኦርቶዶክስ ጨፈጨፈ ሰ [Teary eyed]
2026-10-27 16:21:45
0
tamiratgebissatam :
ወይ እጅ ሠጡ
2026-10-27 18:03:52
0
tana7 :
ብፃይ ጆ ሃቂ እዩ
2026-10-27 18:13:56
0
ange :
vido amtaw ቶስታስ
2026-10-27 16:47:10
0
የሰሜን እዝ !!! :
√√√√√√
2026-10-27 17:10:36
0
Natnael Amtataw :
ወይኔ ጆ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
2026-10-27 15:46:57
0
Zerihun :
ተማርከዋል
2026-10-27 16:53:48
0
tambo :
2026-10-27 17:13:13
0
Yalem balew :
ሁሁይ
2026-10-27 18:00:23
0
abinet gudel :
አሁን እሄ የመቼ ዜና ነው ?
2026-10-27 15:52:03
0
Abi moges :
👍👍👍
2026-10-27 15:56:35
0
menge :
2026-10-27 15:54:40
0
Yonas kiros :
ውሸት ነው
2026-10-27 18:32:36
0
ከሉ ወዮ :
ውሸት
2026-10-27 16:40:06
0
Fike man :
2026-10-27 15:34:50
1
Y.F 🔨🇪🇹💪 :
ተማርከዋል ነው የሚባለው
2026-10-27 17:21:50
1
To see more videos from user @dw_amharic, please go to the Tikwm
homepage.