@datravelattic: Halloween time at Disney California Adventure #tiktokgopowerup #DisneyCaliforniaAdventure #disneylandresort #disneyhalloween #halloweentime

DA Travel Attic
DA Travel Attic
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 27 October 2026 15:35:50 GMT
478
22
1
4

Music

Download

Comments

joedar23
DA Toy Attic :
🥰🥰🥰
2026-10-27 15:39:49
1
To see more videos from user @datravelattic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ወርሃዊ የቆጣሪ ንባብዎን በቴሌግራም ቻትቦትያሳውቁ !   ውድ የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞቻችን ወርሃዊ የቆጣሪ ንባባችሁን በራሳችሁ ማሳወቅ የምትችሉበትን የቴሌግራም ቻትቦት (Telegram Chatbot) አበልፅገን ወደ ሥራ አስገብተናል።         👥 የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች ➡️የመኖሪያ ቤት ድህረ ክፍያ (Postpaid) ደንበኞች፣ ➡️የቆጣሪ ዓይነት:- ነጠላ ፌዝ (Single-phase) ቆጣሪ ያላቸው ብቻ፣ ➡️ሽፋን:- በመላ ሀገሪቱ ለሚገኙ ደንበኞች፣ 🎯 የአሰራሩ ዋና ዓላማ ➡️ በመደበኛው #የቆጣሪ ንባብ ወቅት በተለያዩ ምክንያቶች ንባባቸው ሳይወሰድ ለቀረ የቆጣሪ ንባብ ትክክለኛውን ንባብ በራሳቸው በቀጥታ እንዲያስገቡ ማስቻል ነው። በተጨማሪም ✅የሙስና ጥቆማ ለመስጠት፣ ✅ወርሃዊ ፍጆታ ሂሳብ ለማየት፣ ✅ደረሰኝ ለማየት፣ ✅የፍጆታ ሒሳብ አሠላል ለማየት፣ ✅የታቀደ የኃይል መቋረጥ መረጃ ለማየት ያስችላል፡፡ ⏰ የንባብ ማሳወቂያ ጊዜ ገደብ 👉ከመደበኛው የንባብ ወቅት ማብቂያ በኋላ ባሉት 4 ተከታታይ ቀናት ውስጥ፣ 👉በአዲስ አበባ፣ ጅማ እና አጋሮ ከተሞች የሚገኙ ደንበኞች መደበኛው የቆጣሪ ንባብ ወር በገባ ከ13ኛው እስከ 26ኛው ቀን ይካሄዳል፣ 👉በቻትቦት የመላኪያ ወቅት:- መደበኛው ንባብ ካለቀ በኋላ ከ27ኛው እስከ 30ኛው ባሉት ቀናት ፣ 📲 አገልግሎቱን ለማግኘት ➡️በቴሌግራም መተግበሪያ ላይ @Eeuchatbot ብሎ በተቋሙ ማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች የተቀመጠውን (Link) በመጠቀም ማግኘት ይቻላል።  📅 ከአዲስ አበባ፣ ጅማ እና አጋሮ ከተሞች ውጭ የምትገኙ ደንበኞች እንደተመደባችሁበት የንባብ ቡድን (Reading Group) መረጃቸውን በሚከተሉት ቀናት ማስገባት ትችላላችሁ።    ግሩፕ 1️⃣፡ ወሩ በገባ 21ኛው እስከ 24ኛው ቀን፣ ግሩፕ 2️⃣፡ ወሩ በገባ 28ኛው እስከ ቀጣዩ ወር 1ኛው ቀን፣ ግሩፕ 3️⃣፡ ወሩ በገባ  5ኛው እስከ 8ኛው ቀን፣ ግሩፕ 4️⃣፦ወሩ በገባ  12ኛው እስከ 15ኛው ቀን፣ #የቆጣሪ_ንባብ #የንባብ_ጊዜ #የፍጆታ_ሂሳብ፣ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

About