@kbzerfu: #የጎንደር_የቁርጥ_ቀን_ልጅ_ደረጀ_ደገፍው❤🥰🇪🇹 @Jon Daniel 🥷 #viral #habeshatiktok #fypシ゚viral #foryoupage @Kb Zerfu 21ዷ ✍️

kb ዝፀዳል Tube ✍️
kb ዝፀዳል Tube ✍️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 27 October 2026 15:56:55 GMT
111223
13500
456
1075

Music

Download

Comments

gebeyeabeje
el_Gabi :
ጎንደሬ ሆነን ጎንደር እየኖርን ጎንደር እንድትናፍቀን ከሚያደርጉት ሙዚቃወች አንዱ እና ዋነኛው ሙዚቃ ደረጀ ደገፋው 🥰 🎧 አቦ እግዚብሔር ይማርልን አንተንስ ክፉ አይንካህ 🙏
2026-10-28 07:58:56
82
werkenega4
Worke y :
Enen wendme Eayizon jeginaye fetery mehery new Hule fetery yimerih Abetye🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-28 14:48:03
1
andu.st
andust :
benatachuh committee yiwaker ena enasebasibilet
2026-10-28 16:18:14
1
serkalemwollo
serkalem wollo :
ጎንደር ብቻ ሳይሆን ሁሉም ቢተባበር እና ጤናው ቢመለስ ሲያሳዝን አይይይይይ
2026-10-28 09:40:40
31
yelem.werk.yalem
Yalem :
እግዚአብሔር ይማርህ ደረጀ
2026-10-27 16:10:21
38
user2740813184767
ቃልአብ @19 :
ይሄ ሀላፊነት የጎንደር ብቻ ሳይሆን ሁሉም አማራ በአንድ ላይ ተባብረን ልንደርስለት ይገባል።
2026-10-28 13:54:47
13
netasnet.degen
netasnet degen :
emebrhen. tmarh
2026-10-28 06:27:29
1
user9790966352720
fasile :
እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ። ደሬ የቀድሞው የዛ ጀግና ኢትዮጵያዊ ሰራዌት አባል ነበር ሁሉም የአቅሙን ሊረባረብለት እና ሊድን ይገባል ከፍጣሪ በታች ፍጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
2026-10-28 09:30:26
14
kin27223
kin :
አፈር ልብላለት ማርያምን የሆነ ዐይኑ የራበውና በጣም ሆድ የባሰው ከባድ ነገር አለ
2026-10-28 08:19:31
33
haile.the.gish
Haile the Gish :
perfectly please share
2026-10-28 06:09:20
1
user71860250904422
mahi 12 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰my gonder
2026-10-28 13:32:21
1
mulu21work
m negn ke D,T :
Ewnet new
2026-10-27 19:34:23
1
user3635829882680
birabo :
አይ ወንድም ደረጄ ! እኔማ በዘፈኑ ዘመን ሳይሆን በዛ በቀውጢው ዘመን ወታደራዊ ማሰልጠኛ አስከ ዳግም ዘመቻ በደንብ አውቀዋለሁ እሱ አያውቀኝም እንጂ ። ሁላችንም ይህን የእኛን ልጅ በአስቸኳይ ተረባርበን ማሳከም አሉብን የእኛ ኃላፊነት ነው። ጤና ያጣ ሰው ሁሉም ጨለማ ነው የሚሆንበት እስካሁን ለምን ለድረሱልኝ ጥሪ ያላደረሰው ክብሩን ጠብቆ ነው።
2026-10-28 06:29:21
15
yordi.55
𝙮𝙤𝙧𝙙𝙞12Leji🤲 :
ባለሀብቶቺ እባካቹ አግዙት የሌለን በፀሎት🤲🤲
2026-10-27 18:51:58
18
use44q
ኢትዬሪካ :
ደረጀ ወደ ቀደም ስራው በቅርቡ ይመለሳል
2026-10-28 05:17:07
8
azmudhazard
አዝመራው :
አለምም
2026-10-28 16:20:45
1
seidahmed541
seid ahmed ali :
አብሽር ደርየ ከጎንክ ነን
2026-10-27 18:38:12
7
lema0295
lema :
ጓንደር ብቻ አደለም ሲቀጥል እሱ ያላዜመለት አካባቢ አለ እንዴ ወሎየዉ ሸዋዉ ጎጃሜዉ አጠቃላይ ኢትዮጵያ ነዉ የተዜመ በደረጀ ሁሉም ይህን እንቁ ከያኔ መታደግ አለበት አንጀቴን በላዉ የኔ ጌታ ፈጣሪ ይማርህ
2026-10-28 04:56:59
11
abrahamnguse41
ሁሉም በጌዜው🌽🙏 ቀን አለው :
የት ነው ያለ አገር ወስጥ ነው ውይ የኔ አባት
2026-10-28 03:47:22
5
ayuti299
Ayuti :
2026-10-28 15:19:45
1
emnemfcih1g
ልጀም ጓድኘየም :
🙏🙏🙏🙏
2026-10-28 15:29:18
1
b7821190
🦅🥀💫💫 :
የኔ አባት አፍፍ 🥹🥹
2026-10-28 15:15:39
1
maza.love12
የእናና ልጅ :
ፈጣሪ ይማረዉ በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ🙏🙏
2026-10-28 16:00:42
1
amu8132
AMU :
ፈጣሪይማርህወንድሜችን
2026-10-28 15:17:53
1
mekides06
mekdes 06 :
ፈጣሪ ጠናውን ይመልስለት 🙏🙏🙏
2026-10-28 15:44:33
1
To see more videos from user @kbzerfu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About