Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@kalesbhat_app:
ቃለ ስብሐት - Kale Sbhat
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 27 October 2026 16:28:28 GMT
172472
23528
311
6418
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.26MB
)
Watermark .mp4 (
6.26MB
)
Music .mp3
Comments
የኔ አባት :
ጥያቄየ ለመጀመሪያ ጊዜ ተመለሰልኝ
2026-10-27 17:51:46
119
ኢት ዮጵ :
ስሙት ብለክ ከምትል ስሟቸው ብትል ክብር አለው እና ተስተካከል ወንድሜ
2026-10-27 22:10:26
8
user3909151968414 :
እሺ አይሉንም አባ እድሜና ጤና ይሰጦት
2026-10-27 18:05:37
49
Mengistu chinasho enko :
የኔ አባት:ጥያቄየ ለመጀመሪያ ጊዜ ተመለሰልኝ
2026-10-27 19:24:21
32
Lili✨ :
ፀበል የማሌድበት ምክንያት
2026-10-27 20:17:09
17
@አበቅየለሽ💋 👑 :
ግን እኩ ቄሶች ለብሰን እድንጠመቅ አይፈቅዱም
2026-10-28 02:55:07
3
Dirshu :
thankyou
2026-10-28 01:13:29
0
ጨረቃና ፀሀይ :
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ ሲጠመቅ ምሳሌያዊ የሆነውን የነጭ ሀር ልብስ (ወይም መጠምጠሚያ/መታጠቂያ) ለብሶ እንጂ ሙሉ በሙሉ ዕራቁቱን አልነበረም። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓትና ትውፊት (በተለይም በቅዱሳት ሥዕላት ላይ እንደሚታየው) እና በሌሎችም የምሥራቅ አብያተ ክርስቲያናት ትምህርት መሠረት፣ የጌታችን ጥምቀት የሚከተሉትን ምስጢራት ያዘለ ነው፡- የክብር ልብስ መሆኑ፡ ጌታችን የተጠመቀው ዕራቁቱን ሳይሆን፣ ዳግመኛ ለአዳም የዕራቁትነት ኃፍረትን ለመሸፈን እና የጥምቀትን የብርሃን ልብስ ለእኛ ለማልበስ ሲል ነው። የቅዱሳት ሥዕላት ምስክርነት፡ በጥምቀት በዓል ላይ የሚሳሉ ጥንታውያን ምስሎች ጌታችን በወገቡ ላይ ነጭ ልብስ (መታጠቂያ) ታጥቆ በዮርዳኖስ ወንዝ ውስጥ ቆሞ ያሳያሉ። ስለዚህ ጌታችን የተጠመቀው በፍጹም ዕራቁትነት ሳይሆን መታጠቂያ/ልብስ ለብሶ ነው። ስለ ጌታችን ጥምቀት ምስጢር ወይም ስለ ጥምቀት በዓል አከባበር ትውፊት ተጨማሪ ማብራሪያ ማወቅ ይፈልጋሉ?
2026-10-28 00:53:34
4
ሊቀሊቃውት ብቸና :
መረጃ የለም ዮርዳኖስ ብቻ ስለታየ
2026-10-28 02:45:09
2
mafe :
ኧረረረ ስለሙ ሳይመሽ ጎበዝ
2026-10-27 21:14:20
6
@Fikirte 😍😍 :
kale hiwotin yasemalin abbatachin tebarekulin
2026-10-27 20:46:04
1
ማራ ናታ የግዚያብሔር ልጅ🦋🦋🦋🦋 :
ትክክክክልአባታችን ቃሎትን ያሰማልን መገስተሰማያት ያውረስልን
2026-10-27 19:23:16
7
nuru husen dessie :
የ ምወዳቸው አባት
2026-10-27 23:09:44
3
filipos tadesse :
የሰፈራችን አድባር መምህር አባታችን ቄስ መንግስቱ ረጅም ጤና እመኝሎታለሁ !
2026-10-28 00:50:00
2
A11pqp Pqpq :
መጠመቅ እየፈለግን አንዳንዶቻችን በዚህ ምክንያት እንቀራለን አስቶምሮቱ በደንብ መሰጠት አለበት እሺ አይሉንም
2026-10-27 19:32:38
2
ቤሪ💞 :
እኔም ሁሌ ያሳስበኛል
2026-10-27 16:33:53
5
yemariyam :
ተባረኩ
2026-10-27 22:11:44
2
user33993025140242 :
የኔ ጌታ የኔ አባት🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-27 18:23:40
2
2122🌸🌸 :
ግን አኮ እስከልብሳችን ብንገባ እሺ ይሉናል ወይ ነው የኔ ጥያቄ
2026-10-27 17:50:26
6
muler@ Ethio :
እድሜትን ያርዝምልን
2026-10-27 17:39:53
2
Jinka Tube :
ቤቃ እዉነት ስላዉሩ ተባረዋሉ
2026-10-27 23:12:18
1
385061abcde :
እረ እንጦጦ ኬዳነ ምህረት ይነገርልን
2026-10-27 18:33:52
2
ሰላም ለኢትዮጵያ :
እውነት ነው አባ ግራ የገባኝ ሀርቃኑን ሁና ሁኘ መጠመቄ እተሸማቀኩ እመጠመቅ የትኛው ሀይማኖት እንደሆነ አልገባኝም ዮዋኒስ ሲጠመቅ ሀርቃኑን አልተጠመቀም
2026-10-27 18:10:45
2
አዲ ነኝ :
የብዙ ሰው ጥያቄ መጠመቅ የምንጠላበት ዋና ምክንያት ።።
2026-10-28 03:25:15
1
Biruktawite23 :
በትክክል እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።
2026-10-27 18:08:51
4
To see more videos from user @kalesbhat_app, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
❤️❤️🤲🤲🌹🌹🤲🤲❤️❤️#islamic_video_الله🤲🌹🕋🕌🌹tiktoktikt #foryoupage❤️❤️❤️foryou💞💞💜viral اے اللہ پاک ہمیں ہمارے پیارے نبی حضرت محمد مصطفی صلی اللہ علیہ وسلم پر کثرت سے درود پاک پڑھنے والا امین یا رب العالمین
#viralhariini #hilmi #depok #masyaallahtabarakkallah #foryou
[AFF] Vali Kéo Du Lịch MP809 Size 20 Thương Hiệu Holdall. #vali #validulich #vali20inch #holdall #valiholdall
Calokid Gold diện mạo mới có gì hot? Áo mới sang chảnh, dưỡng chất giữ trọn cho bé bụng êm, tăng cân đều đặn mẹ yên tâm! 💛 #CalokidGold #Caithienthetrang #Tieuhoatot #DonghanhcungCalokid
เก็บทุกเวอร์ชั่น 🥰#carslan #แป้งล็อคเมคอัพ #แป้งโปร่งแสง #คาร์สลาน #carslanth @Carslan.TH
#MentalHealth #wokst★rz #slideshow #designer
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy