@pentewmeme: በአካል የማላውቀው ቢሆንም፣ ከባህር ዳር ወደ ደብረ ታቦር ሂዶ ጌታን ሲያገለግል ከቆየ በኋላ ወደ ባህርዳር ሲመለስ መንገድ ላይ እንደተገደለ ስሰማ ልቤ በጣም አዘነ🥺፡፡በጣም እራሴን ቆሜ አየዉበት (እኔም እንደሱ ወጣት አገልጋይ ነኝ ነገ ሞት እንዳለ አዉቄ ዛሬን ወንጌልን እሰራለዉ) እንደሱ ! ወደ አባቱ እንደሄደ አውቃለሁ፤ ግን እኔ ይሄን ያህል ካዘንኩኝ ! የወለደች እናት ምን እንደሚሰማት አስቡ !🥺 እባካቹ አንድ እናቱ ያላት ልጇ ነዉ ከጎኗ እንቁም ! #pentewmeme #protstant
ጴንጤዉ 𝐌𝐄̈Ꮇ𝞔 ✝
Region: ET
Tuesday 27 October 2026 16:38:08 GMT
Music
Download
Comments
ጴንጤዉ 𝐌𝐄̈Ꮇ𝞔 ✝ :
እንዴት እየኖራቹ ነዉ ? ጊዜው በጣም ከፍቷል ወንጌል ሰብካቹሀል ? የተሰጣቹን አደራ እየተወጣቹ ነዉ? እስኪ እራሳቹን ጠይቁ ዛሬ ?
2026-10-27 16:43:27
551
ibsa_9195 :
Geta yimesgen egnam wede getachin enhedln
2026-10-27 20:11:46
0
𝔾𝕒𝕝𝕠 👨✈️𝕜𝕚𝕟𝕘𝕤 😎 :
🥹🥹🥹🥹💪
2026-10-27 21:05:32
0
ልጁ ነኝ :
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስንማር ትሁትና ቅን ቃላት የማይገልፅ ልጅ ነበር ምን አለ ባላቀው 💔 😭😭😭
2026-10-27 16:54:01
237
Adonay A :
may he rest in peace
2026-10-27 18:14:23
0
Theo🧐 :
Abet semay endat yekeblk yehun ? enas yet negni geta hoy
2026-10-27 16:46:51
81
Lido💙💙 :
ለእርሱ ኖሮ ለእርሱ መሞት ለጌታ መሰዋት እያገለገሉ መሞት እድል ነው ምንም እንኳን በሰው እጅ ቢሆን ይሄ የኔ ሀሳብ ነው ግን እንደ ሰው ያሳዝናል😥😥
2026-10-27 16:47:36
48
Mrew Gashaw :
enat ena ehtun tanash wendmu miyagzachewu esu neber ena account tag arge sewu ediyagzachewu btargln des ylenal geta zemenhn ybark wedme ke beteseb 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-27 19:31:25
0
M i l k a ✞͢ (Mercypro📸) :
Rest In Piece
2026-10-27 19:35:49
0
cheru Degu :
Meilkam Erefit Yegeta Wetader😢
2026-10-27 19:30:11
12
Miliye :
ምን እንደ ምል አለቅም ግን እኛም ወደሱ ነን ግን ዘሬ ለይ የት ነን ምንስ እየደረግን ነው የተሰጠንን የወንጌል አደራ ከዬት አደራስን እ🥹😔💔
2026-10-27 17:01:57
15
Genuine 💜💜💜💜💜(babi) :
tachankubk hulem sla egzbher yalekn nager yilayal bante nisahan agegnew
2026-10-27 17:48:57
32
Azi :
Calebo😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-27 19:52:56
0
🏃MOTIYE ✝️ :
tadele getan esu 🥺🥰😭
2026-10-27 18:51:12
7
yeabi :
ለቤተሰቦቹ ፈጠር ነፍሱን ይማረው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-27 17:46:43
5
Coach ruth :
ታድሎ ወደ ጌታ ሄደ
2026-10-27 16:58:58
9
Kume(ቁሜ) News✝️ :
እግዚአብሔር አዋቂ ነው😭
2026-10-27 17:01:12
5
Ramon :
respect🥺🥺
2026-10-27 16:46:45
5
sifuti@ :
ine salawkew endi kasaznegn enatu indet hona yhun bgetaa sm 💔🥹 egziyabher metsinanatun yistat enji 🥺
2026-10-27 17:53:42
5
Tesfa💥 - 🦅 :
😭😭
2026-10-27 18:18:58
5
Møțị Đ🦅 :
Moten Inda Kaleb Asamiriling Hulen Eyasu Yadinal
2026-10-27 17:25:12
8
abbaafiinaa :
2026-10-27 18:29:43
1
Emi Fekede :
😢😢😢 ወደ አገለገለው አምላኩ ሄደ😢😢
2026-10-27 18:35:03
2
Dawa⚓👑🦁 :
ታድሎ የክብር አክሊል 👑 ይጠብቀዋል
2026-10-27 17:31:23
4
sola44441 :
2026-10-27 17:35:38
1
To see more videos from user @pentewmeme, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.