@golden_pages_et: part 2 next p3 p4 p5 p6 p7 "The 48 Laws of Power" የሮበርት ግሪን መጽሐፍ ከታሪክ የተወሰዱ 48 የኃይል ሕጎችን ያስተምራል። ክፍል 2፦ ዛሬም 5 ዋና ሕጎችን እና 1 ጉርሻ ሕግን በ10 ስላይድ አዘጋጅቼልሃለሁ 👇 1️⃣ በጓደኛ ከመጠን በላይ አትመካ፤ ከተፎካካሪዎችህም ተማር። 2️⃣ ዓላማህን ደብቅ፤ ሁሉንም ሚስጥርህን አትናገር። 3️⃣ ስምህን ጠብቅ፤ ዝና ትልቅ ኃይል ነው። 4️⃣ ትኩረት ሳብ፤ ጎልተህ መታየት ተማር። 5️⃣ ሌሎች እንዲሠሩልህ አድርግ፤ ክብሩን ግን ለራስህ ውሰድ። 🎁 ጉርሻ ሕግ 8፦ ሰዎች ወደ አንተ እንዲመጡ አድርግ፤ አንተ ወደ እነሱ አትሩጥ። ⚠️ ይህ እውቀት ራስህን ለመጠበቅ እንጂ ሰውን ለመጠቀም አይደለም። 👉 ሁሉንም ስላይድ እስከ መጨረሻ ተመልከት፤ የመጨረሻው ጥያቄ ያስቆምሃል። 💬 ከ5ቱ ሕጎች የትኛው ለአንተ ይሰራል? በኮሜንት ንገረኝ። ❤️ ከወደድከው ላይክ አድርግ 🔖 ሴቭ አድርገህ በኋላ አንብበው 📤 ለሚያስፈልገው ጓደኛህ ሼር አድርግ ➕ ተከተለኝ፤ በየቀኑ አዲስ መጽሐፍ ማጠቃለያ አመጣለሁ #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #ethiopiantiktok #48lawsofpower #robertgreene
ወርቃማ ገጾች
Region: ET
Tuesday 27 October 2026 16:43:31 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @golden_pages_et, please go to the Tikwm
homepage.