@hiwotzenebe12: #creatorsearchinsights #lyricsvideo #ethiopian_tik_tok #foryoupage #viral

hiwot
hiwot
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 27 October 2026 18:05:27 GMT
24332
1163
89
559

Music

Download

Comments

jabochi430
Boja :
መፅሐፍ ቅዱስ ከሌለን እስከ ዛሬ ከምን ተሰብከን ነዉ🤔🤭
2026-10-27 19:23:08
32
nuhamin5734
Nuhamin ✝️ :
መምህር ሲሳይና አኬ ግን ከየትኛዋ ኦርቶዶክስ ናቸው 🤔🤔🤔
2026-10-28 07:32:56
7
m.endeshaw
mine :
ጋድስ መምህሩን ልኩን አስይቶታል
2026-10-28 06:35:28
9
biruktaye8
Biruk Taye :
" እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።" (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:20)
2026-10-28 07:44:13
3
abeni.ku.abeni
abeni ku abeni :
መምህራንና ተናጋሪዎች በመድረክ ወይም በመገናኛ ብዙኃን በሚያደርጉት ክርክር እና ውይይት ወቅት ትክክለኛ መረጃ ይዘው ባልቀረቡ ጊዜ እንዲሁም ከሃሳብ ይልቅ ወደ ግል ስድብና ሁከት ሲያመሩ የማህበረሰቡን አመኔታ ያጣሉ።
2026-10-28 22:27:14
0
jote1904
JOTE T ወልድ ያለው ሕይወት አለው :
ሰውዬ የእስልምና ኡስታዝ ነው የኦርቶዶክስ መምህር ነው?
2026-10-28 04:24:56
7
metikuke
Metiku :
መገናኛ ተወልጄ ያደግኩ ምናምን ምን አገናኘው እስቲ
2026-10-28 13:35:36
2
demekeshewa
shewa :
ትክክለኛውን ተናገር ነው የተባልከው ተናገር።
2026-10-28 04:27:08
2
asheyeserka
ጥቁሩ ሰው :
ካፈርኩ አይመልሰኝ የሆነ ሰውዬ😁
2026-10-28 14:39:18
1
gizaw650
gizaw :
ጨለማው ስራውን ጀምሮአል ጭራሽ የለም
2026-10-28 00:07:37
7
elohim73elsa
Elsa Eyasu official :
ብለን ነበር ዛሬ እንዴት አመለጠኝ ይህ ጦርነት 😳
2026-10-27 21:11:42
2
user06460727
dawit mulgeta :
melos tebarekilgn🥰🥰
2026-10-27 20:04:59
2
hanaadise
Han :
ሜለ ግን መጠየቅ ይችላል
2026-10-28 05:17:32
2
lillyt3
Lidya MK🕊️ :
2026-10-27 22:55:40
1
kebekhins
Kaku :
መፅሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ብቻ ነው
2026-10-27 19:17:26
0
abeni.ku.abeni
abeni ku abeni :
በመረጃ መሞገት፡ ከስሜታዊነት ይልቅ አመርቂና የተረጋገጠ መረጃ ይዞ መቅረብ ሃሳብን አሸናፊ ያደርጋል ሜሎስ ግን ጀግና ነክ
2026-10-28 22:27:54
0
m.endeshaw
mine :
መሎስ ደግፈህ አላዉቅም በዚህ መምህር ተብየህ ግን ደግፈሀለሁ
2026-10-28 06:36:46
1
yoohaani592
መ/ር ገ/ስላሴ :
unatuno isti amxu
2026-10-28 09:02:01
0
.billioner4
ቢሊየነር Billionair :
"መልዕክተኞች ነን" ነው የሚለው
2026-10-28 13:43:08
0
madotelul123
ሙላት ዩናይትድ :
አይ ሲሳይ
2026-10-28 19:56:17
0
eshe.bike
E2 Bike :
አይ መምህር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-10-28 09:13:07
0
fila609122917
Fila Jesus :
ሰወዬው ሰለመ በቃ በኢየሱስ ስም 😂😂😂😂
2026-10-28 16:05:17
0
tesfahun4444
TESFAHUN :
ግራ የገባ መምህር
2026-10-28 14:37:54
0
soniy4833
✝️Soni ፍቅር Dicha💚🇪🇹💠🇬🇧 :
ሁሁይ🤓
2026-10-27 19:17:59
0
To see more videos from user @hiwotzenebe12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About