Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@.sb42ab18:
نسمة قلب 💔
Open In TikTok:
Region: IQ
Tuesday 27 October 2026 20:18:27 GMT
4377
51
0
16
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.77MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.18MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @.sb42ab18, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
###ዛሬ በጠዋት መገናኛ ሄድኩኝ...? # የማኅበረሰብ ቅርስ ሲዋረድ ዝምታ ለምን? የጉራጌ ማኅበረሰብ መገለጫ የሆነው «ቢጥር» (ጣባ) በካፌ ውስጥ የእጅ መታጠቢያ ሆኖ አገኘሁት! በቅርቡ በማኅበራዊ ሚዲያ ብዙ ውይይት ሲያስነሳ የነበረው አንድ ጉዳይ ነበር። ይኸውም የጉራጌ ማኅበረሰብ ባህላዊ መገለጫ የሆነው፣ ክትፎ ለማዘጋጀት የሚያገለግለው «ቢጥር» (ጣባ) በአንድ ካፌ ውስጥ የእጅ መታጠቢያ ሆኖ እያገለገለ እንደሚገኝ የሚገልጹ መረጃዎች ነበሩ። ይህን መረጃ ካየሁ በኋላ፣ እውነት መሆኑን በራሴ ለማረጋገጥ ወሰንኩ። ስለዚህ በጠዋት የነበረኝን ሥራ ትቼ ወደ መገናኛ አመራሁ። የተጠቀሰውን ካፌ አግኝቼም ወደ ውስጥ ገባሁ። ካፌው የመጀመሪያ ፎቅ ላይ ጥቂት ደንበኞች ነበሩ። የተባለውን የእጅ መታጠቢያ ለማግኘት ዙሪያውን እያየሁ ሳለ፣ አንዲትን የካፌውን አስተናጋጅ በአክብሮት ጠራኋትና፣ «እህቴ፣ የእጅ መታጠቢያው የት ነው?» ብዬ ጠየቅኋት። እሷም፣ «ከላይ ባለው ካፌ ነው» ብላ መለሰችልኝ። ወደ ጠቆመችኝ ቦታም በደረጃው ወጣሁ። ደረጃውን ጨርሼ ስወጣ፣ ፊት ለፊቴ የጉራጌ ማኅበረሰብ ባህላዊ መገለጫ የሆኑትን፣ ክትፎ ለማዘጋጀት የሚያገለግሉትን ሦስት ቢጥሮች (ጣባዎች) ተራ በተራ ተደርድረው የእጅ መታጠቢያ ሆነው አየኋቸው። ያንን ሁኔታ ሳይ ደነገጥኩ። በማኅበራዊ ሚዲያ ሲወራ የነበረው ነገር እውነት ሆኖ አገኘሁት። የማኅበረሰብ ታሪክና ባህል መደብዘዝ የሚጀምረው እንደዚህ ካሉ ተግባራት አይደለምን? ከዚያም እነዚህን የማኅበረሰብ መገለጫዎች እንዲህ ዝቅ ባለ አገልግሎት ለመጠቀም ምን እንዳነሳሳቸው ከራሴ ጋር መጠያየቅ ጀመርኩ። በድፍረት ወይስ በእውቀት ማነስ? በእውነቱ ባህላዊ ጠቀሜታውን ባለማወቅ ይሆናል እንጂ እያወቁ አያደርጉትም ብዬ ራሴን ለማሳመን ሞከርኩ ለዓለም መድረክ በዩኔስኮ ለማስተዋወቅ የተጀመረው የክትፎ ማዘጋጃ የሆነው (ጢጥር) ጣባ በዚህ ደረጃ መመልከት ያማል። ከዚያም ወደ ካፌው ገብቼ ከተደረደሩት ወንበሮች አንዱን ስቤ ተቀመጥኩ። ትንሽ ቆይታ አንዲት አስተናጋጅ ወደ እኔ ቀርባ፣ «ወንድሜ፣ ምን ላምጣልህ? ምን ይቅረብልህ?» ብላ በለስላሳ ድምፅ ጠየቀችኝ። እኔም፣ «በጠዋቱ ትኩስ ነገር አለ?» ብዬ ጠየቅኋት። «አዎ፣ አለ። ምን ይሁንልህ?» አለችኝ። እኔም ፈገግ ብዬ፣ «እንደ እኔ ጠቆር ያለ አንድ ማኪያቶ አምጪልኝ» አልኳት። እሷም እየሳቀች፣ «እሺ፣ አንተ ግን ጠቁር አይደለህም!» ብላ በቀልድ መለሰችልኝና ሄደች። ቆይታ ማኪያቶውን አመጣችልኝ። አመስግኜ ጠጣሁት። ከዚያም ሂሳቤን እንድታመጣልኝ ጠየቅኋት። ሂሳቡን ከከፈልኩ በኋላም፣ «እህቴ፣ የካፌውን ባለቤት ወይም ማናጀሩን ላናግር እፈልጋለሁ። ጠርተሽ ታመጪልኝ?» አልኳት። እሷም ማናጀሩን ልትጠራ ሄደች። ብዙም ሳይቆይ የካፌው ማናጀር ወደ እኔ መጣች። «አቤት፣ ወንድም፣ ጠርተኸኛል?» አለችኝ። «አዎ፣ እንዴት አደርሽ?» ብዬ ሰላምታ አቀረብኩላት። ከዚያም፣ «ካፌያችሁ ያምራል» አልኳት። እሷም፣ «እሺ፣ እናመሰግናለን» ብላ መለሰችልኝ። እኔም በመቀጠል፣ «የካፌው ባለቤት የለም እንዴ?» ብዬ ጠየቅኋት። «አዎ፣ የለም» ብላ መለሰችልኝ። ከዚያም ወደ ዋናው ጉዳይ ገባሁ። «ቢጥር (ጣባ) ታውቂያለሽ?» ብዬ ጠየቅኋት። «አላውቅም» አለችኝ። «ክትፎ በልተሽ አታውቂም ወይ?» ብዬ ስጠይቃት፣ «ክትፎ አልወድም» ብላ መለሰችልኝ። እኔም፣ «እሺ፣ ይሁን» ብዬ በመቀጠል ቢጥር (ጣባ) ማለት የጉራጌ ማኅበረሰብ ባህላዊ መገለጫ መሆኑንና ክትፎ ለማዘጋጀት የሚያገለግል ባህላዊ ዕቃ መሆኑን አብራራሁላት። ከዚያም ወደ ካፌው የመጣሁበትን ዋና ዓላማ አቀረብኩላት። «በቅርቡ በማኅበራዊ ሚዲያ ሲወራ የነበረው ጉዳይ ይህ ነው። የጉራጌ ማኅበረሰብ ክትፎ ለማዘጋጀት የሚጠቀምበትን ባህላዊ ጣባ (ቢጥር) በካፌያችሁ ውስጥ የእጅ መታጠቢያ አድርጋችሁ እየተጠቀማችሁበት ነው የሚል መረጃ እየተዘዋወረ ነው። ይህን ጉዳይ እንዴት ታዩታላችሁ? በስህተት ነው ወይስ ባህላዊ ጠቀሜታውን ባለማወቅ?» ብዬ ጠየቅኋት። በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የተለጠፉትን መረጃዎችና በኮሜንት የተሰጡትን ምላሾችም አሳየኋት። እሷም ለተወሰኑ ደቂቃዎች መረጃዎቹን በጥንቃቄ አነበበች። ከዚያም ለሚመለከተው አካል ለማድረስ ፎቶ ማንሳት እንደምትችል ጠየቀችኝ። እኔም ፈቃዴን ሰጠኋት። ከዚያ በኋላ ለተወሰኑ ደቂቃዎች ስለ ቢጥር (ጣባ) በዝርዝር ተወያየን። እሷም ስልኳን አውጥታ ለሚመለከተው አካል ደወለች። እኔም ለጊዜዋና ለትብብሯ አመስግናለሁ ብዬ ከካፌው ወጣሁ። #የሚገርመኝ ጥያቄ፦ የባህልና የቅርስ ጠባቂዎች የት አሉ? እኔን ሁሌም የሚገርመኝ አንድ ጉዳይ አለ። የማኅበረሰብ ታሪክና ቅርስ እንጠብቃለን ብለው በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚናገሩ ሰዎች የት አሉ? የማኅበረሰብ ታሪንና ባህልን ለማስጠበቅ የሚደረገው ጥረት በልገሳ ማሰባሰብና በመልዕክት ማስተላለፍ ብቻ ሊገደብ ይገባልን? የማኅበረሰብ ባህላዊ ቅርሶች አግባብ ባልሆነ መንገድ ሲጠቀሙባቸው፣ ለምን ዝምታን እንመርጣለን? ለምንስ ወጥተን ጉዳዩን ለሚመለከተው አካል አናደርስም? ባህልን መጠበቅ በቃል ብቻ አይደለም፤ በተግባርም ይገለጣል። ቅርስ የትናንት ታሪክ ብቻ አይደለም፤ ለነገው ትውልድ የምናስተላልፈው ውርስ ነው። ዛሬ የማናከብረውን ባህል ነገ እንዲጠበቅ መጠየቅ አንችልም። ስለዚህ የጉራጌ ማኅበረሰብን ጨምሮ የሁሉም ማኅበረሰቦች ባህልና ቅርስ እንዲከበር፣ እንዲጠበቅና ለቀጣዩ ትውልድ እንዲተላለፍ ሁላችንም የድርሻችንን ልንወጣ ይገባል። .. ይህን መረጃ ለሚመለከተው አካል አድርሱት በተለይም ለባህል እና ቱሪዝም ቢሮ እንዲሁም የጉራጌ ባህላዊ ዕቃዎችን ለሚሸጡ ግለሰቦች። #ባህልን_እንጠብቅ #ቅርስን_እናክብር #የጉራጌ_ባህል © Abera Wema
🌿 Benefits of Gond Katira: Gond Katira (Tragacanth gum) is traditionally used in drinks and foods, especially during summer. But did you know it also contains dietary fibre? 5 potential benefits of Gond Katira: ✅ 1. May help relieve constipation: Its fibre can help support regular bowel movements when taken with enough water. ✅ 2. Supports gut health: Its soluble fibre may be used by beneficial gut bacteria. ✅ 3. Supports digestion: Dietary fibre helps maintain healthy bowel function. ✅ 4. Helps you feel fuller: Fibre may promote fullness and support appetite management. ✅ 5. Helps you enjoy a refreshing, hydrating drink: When soaked properly, Gond Katira forms a gel that can be added to water or other drinks.
Nhiệm vụ hệ thống này quá dễ với Lobster Bay, 1 món nhưng chiều lòng cả hai gu. Anh chị đã thử chưa? #LobsterBay #tomhumalaska #tomhum #seafood #homnayangi
🚗 2017 Honda Accord Sport – Available Now! 🚗 💰 Sale Price: $2,000 🔑 Down Payment: $300 📍 90,000 Miles ✅ Clean Title 💳 Financing Options Available ✨ Reliable, stylish, and ready for the road! 🔥 Features: ✔️ Automatic Transmission ✔️ Fuel-Saving Engine ✔️ Push-Button Start ✔️ Backup Camera ✔️ Bluetooth Audio & Calls ✔️ Sport Alloy Wheels ✔️ Clean Interior & Exterior ✔️ No Known Mechanical Issues ✔️ Runs & Drives Great 🌟 Perfect daily driver with comfort, performance, and excellent fuel economy. 📩 Message us today for availability, vehicle details, and purchase information. #HondaAccord #AccordSport #UsedCarsForSale 🚗🔥 #creatorsearchinsights #carsforsale
#serumretinol #retinol #serumrevitalizante #dorama #fyy
Đai lưng tự làm nóng Tourmaline hỗ trợ giữ ấm, thư giãn vùng thắt lưng, phù hợp để chăm sóc lưng trong sinh hoạt hằng ngày. #vlogminhhai #tiktokshop #dailungtulamnong #daulung #thoatvidiadem
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy