@ateca_smoke_59: #fyp #foryou #foryoupage #seat #ateca

ATECA_SMOKE_59
ATECA_SMOKE_59
Open In TikTok:
Region: MA
Tuesday 27 October 2026 20:25:40 GMT
393
35
1
2

Music

Download

Comments

esa_9x
عِيسَى :
2026-11-03 00:36:36
0
To see more videos from user @ateca_smoke_59, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እረፈው ልቤ ~ በኤፍሬም ታምሩ {የሙዚቃዉ ጭብጥ ሃሳብ በጊዜ ኃይል ስለተሸነፈ ፍቅር እና የሰውን ልጅ ከእድሜ አለመማር ዝንባሌ ያወሳበት ነዉ} እረፈው ልቤ ቀንህ ነግሮሃል፤ የዕውቀቱ ሚስጥር ተፈቶልሃል፤ አትድከም እንግዲህ ጥያቄው በጊዜው ተመልሶልሃል። ቀን ይለፍ እንግዲህ አንተማ፤ በእጅጉ ዕውቀቱ ተርፎሃል፤ እኔስ እምነቴን መውደድ አንሶታል፤ ልቤም ሚስጥሩን መፍታት ከብዶታል። ልረፈው እንግዲህ ጥያቄውን ሁሉ ጊዜው መልሶታል፤ ሰሙንም አውቆታል ወርቁንም ገልጦታል ቅኔን ቀን ፈቶታል። ፍቅርና ጊዜው ለዕድገታቸው፤ ሲወዳደቁ በዕውቀታቸው፤ በዓለም በደስታው ተቀኙና፤ አብረው ቢቀርቡ ለፈተና፤ በማግኛው ሰዓት ተንከርፎ፤ አለሙ ሲጎል ሀዘን ሲሆን፤ ፍቅር ወደቀ ጊዜው አልፎ። በደስታው ቦታ ሀዘን ሲሆን፤ ወደቀ ፍቅር ጊዜው አልፎ። እንዲያው እህህ ነው... መሸም እህህ ነው... ነጋም እህህ ነው... ቢጠና ከመዋደጃ ፤ መች አንሶ ፍቅር ደረጃው? ሰሌዳው ቢነበብ ዕድሜማ*(2) እየተከበረ፤ ዕውቀቱም ቢቀሰም ዕድሜማ*(2) ያስተምር ነበረ። እንዲያው አዘንኩ እንጂ እኔማ* (2)፤ ፍቅር ወድቆ ሲቀር፤ ፀና ያደረገ ጊዜማ*(2)፤ ወትሮም ማለፉ አይቀር። ምናለ ጥንት ቢተኮር? ምናለ ፊቱን ቢጠና ? ምናለ ጥንት ቢመረመር ? መረታቱስ ቢቀር፤ መሸነፉስ ቢቀር፤ ምናለ ወድቆ ከፈተና? እንዲያው እህህ ነው... መሸም እህህ ነው... ነጋም እህህ ነው፤ ቢጠና ከመዋደጃ፤ መች አንሶ ፍቅር ደረጃው ? #efremtamiru #Ethiopia

About