@mogesdimondibora8:

Moges Love 19
Moges Love 19
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 27 October 2026 21:12:16 GMT
179421
25154
594
4720

Music

Download

Comments

sinsino1
MarLoBa :
ይሄ ከሆነ ጓደኛችን ነው እናቱም መምህር አስቴር ናት
2026-10-28 04:45:17
223
mom051045
mom :
እነሱ ናቸዉ🥰
2026-10-28 11:18:24
57
user232770713081
Bam27 :
በጣም ጎበዝ። ሰዉ ማለት የተደረገለትን የማይረሳ እና አመስጋኝ የሆነ ሰዉ ነዉ።እንዳንተ🙏🙏
2026-10-28 01:31:17
682
meli.dire0
ሜላት💎🧿👑 :
እትዬ አስቴር ልጇ አቡሽ ወይም ቴዲ ይባላል ጎረቤታችን ናት
2026-10-28 04:41:59
176
hussen54152
Hussen :
abate naw
2026-11-10 06:55:54
0
tile648
tilahun mulugeta :
ውለታ የማይረሳ ፈጣሪ ከዚ በላይ ይስጥህ
2026-10-28 02:36:24
161
user2686755502828
ማርሲላስ :
ስታገኛቸው ደሞ አሳየን ጎበዝ
2026-10-28 05:01:15
135
tsion.betani.tsio
Tsi ኬኳ😜 :
ጎበዝነህ ያሳለፍከውን የማትረሳ ያራዳልጅ
2026-10-27 22:23:13
60
user6850193064716am
All tiktokers fans page 🫅♾️👸 :
Maybe Abel he is so humble 🥰
2026-10-28 02:12:19
23
828dolodire
ኪያያ :
በጣም ጀግና ሰው ነህ አሁን ያለህበትን ሳይሆን በጅግርህ ጊዜ ጥሩ ያረገልህን ሰው ሳትረሳ አሁን አስታውሰህ ስላመሰገንክ በጣም ጎበዝ ነህ
2026-10-28 04:09:06
30
jerry.wkyem
jerry wkyem :
ድሬዎች የታላችሁ የመሰቀለኛ ልጆች ዳይ ሼር ሼር
2026-10-27 23:55:34
66
user44167665068688
#$#$# :
እኔ አጣርቼ አገናኝካለው ወንድሜ
2026-10-28 01:10:30
53
mesho6405
🅼🅴🆂🅷🅾 🆆🅴🆁🅺🆄 :
እንኳን አለፈልህ ደስ ሲል
2026-10-28 05:33:05
15
kefelegnmohammed
ቀዝቃዛው ወላፈን :
አቦ ጀግና ነህ‼️እመቤቴን እንባዬ ነው የመጣው
2026-10-27 23:45:59
19
mahi.abebe2
Mahi Abebe :
ጎበዝ ያለፈበትን የማይረሳ ሁሌም ይሳካለታል
2026-10-28 06:16:23
13
woinitya
weyeni :
ድሬ ፍቅር ነው ስለ አገሬ ምስክርነት በሰፊው ስላብራራህ አመሰግንሀለው አንተም ዛሬ ላይ አስታውሰህ በማመስገንህ መልካም ሰው ነህ ጥሩ መስራት ለራስ ነው
2026-10-28 03:27:46
17
haile.geremew
የግዮን ሐበሻ ዝርያ :
አቦ እኔንም የሆነ ሰው አስታወስከኝ
2026-10-28 00:17:42
14
alemayehu.bekele30
alexo :
የሐረር ሰው ግዴታው ነው እኔ ግን አንተን ነው ያደንቅ ኩ ት በጣም አመስጋኝ ነህ ጎበዝ ደግ ሰው የትም አይጥፋ ብዙ ደግ አሉ ::
2026-10-28 08:37:11
7
user6324178821767
ጥሌ Broker ቢሾፍቱ :
ዴሬደዋ አንደኛ ናችው እኔ ከደዘ ሄጄ 5አመት ቆይቼ ነበር በይበልጥ መሰቀለኛ ባለውለታዮ ናቸው ገቡሬኤል ቤተክርሰቲያን ይናፈቀኛል ድሬውች የእናተ ውለታ አይታወቃቹሁም አመሰግናለው
2026-10-28 17:51:28
6
alemuvibes
AlemuVibes :
ስዉ ማለት ያላፍ ህይወት የማይራሳ ነዉ :ጌታ ይባርክ አሁንም እንዲት ማርቅ ምርቃት ዉሳድ ያለ ምክንያት አይደለም ትዝ ያለችክ ::
2026-10-28 13:01:32
5
one.love86544
✺†◎ 𝐅𝐋𝐎𝐊𝐈 †◎✺🕊️444 :
የሚገርመው ነገር እኔም የገጠመኝ ነገር እንዳተው ነው ድሬደዋ መስቀለኛ ጋር ዳቦ ቤት አለ ከዛ ጀርባ ያለው ቤት ደግ እናት እርቦኝ አብልተውኛል የሚገርም በቅርብ ቀን እያሰብኳቸው ነበር ደጋግ እናቶች ይኑሩልን 🥰🥰🥰🥰
2026-10-28 07:52:43
11
weyni025
Weyni Ye Nati Mom🦋 :
አንተ ራሱ ምርጥ ሰዉ ነህ ዉለታ የማትረሳ🙏
2026-10-28 04:49:43
6
rym.os
Rym Os :
direwoch endih nen abate 🥰🥰🥰🥰
2026-10-28 04:31:09
7
george29tilahun
George Telahun :
አዎ አቡሽ እናቱ አስተማሪዬ ነበረች
2026-10-28 08:09:31
5
bettydaniel34
Betty :
Abel nw semu 02 kebel halafi nw
2026-10-28 04:23:03
7
To see more videos from user @mogesdimondibora8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About