@afkotw: @SOUL@mesi_official⁺ @Abraxas @Emu✝ትንሿ💜✝️ @Dibora Tadese @Hasan-yassi @helu @እውነተኛ ብርሃን

✝️Mahi 🦋
✝️Mahi 🦋
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 28 October 2026 03:21:28 GMT
11856
611
49
119

Music

Download

Comments

christismysalvation
SOUL :
ኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱስ የላትም።😁
2026-10-28 04:37:32
19
hirut_alemu
Hirut Alemu :
እንኳን አመናችሁ መበረዛችሁን
2026-10-28 05:55:46
7
sammy_3534
ሳሚ(Σάμι) :
Good job Gadi
2026-10-28 10:23:43
2
betsalel328
The Jurist :
ተራ ግለሰብ መምህራንን ስያስተምር😂😂😂😂😂
2026-10-28 05:39:32
7
miss.mardiya
በልፈራኪ ኢለነብሪ 🕊🇪🇹ام عامر :
የዚህ መፃፍ ውጤት ነው😂😂😂😂🦁🦁🦁🦁💪💪💪👈
2026-10-28 09:57:58
4
dibora.tadese5
Dibora Tadese :
ይሄን ነበር ስንጮህ የነበረው[Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-28 10:21:01
4
alqureshagency
የእንትና ናፋቂ :
እድሜ ለሰማዕቱ ብራና በይ ማሂ ሳላህ 💪💪💪
2026-10-28 06:36:59
4
userzfr5yu2uellya
ሊያ ✨ኢየሱስ ዋናዬ💫 :
እኛ በቤተሰብ ጉዳይ አናገባም ግን በdebate ብትፈቱ አይሻልም...🙏😂😂😂😂😂
2026-10-28 10:34:17
0
selammahommed
selam Mohammed ✝️ :
መጨረሻቸው ምን ደርሰ
2026-10-28 07:07:53
2
tadesse.abebe07
ታዴ ምህረት የበዛለት :
የመሬቷ ከቲክቶኳ ተጀመረ ፊሽካው ተነፍቷል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-28 04:26:54
7
.susu2520
Emu✝ትንሿ💜✝️ :
አለቀ እኛም ተበርዟል ነዉ ያልነዉ
2026-10-28 04:02:49
4
beti.garamamo
Betisha🤎✝️ :
ማሂ🥰😎
2026-10-28 07:37:40
2
ellaalksedr
E @ M :
ክፍል 2 ይቀጥል
2026-10-28 07:05:24
1
mesert691
ማራናታ እየሱስ :
😂😂😂😂😂
2026-10-28 05:23:49
1
nardos0713
Nardos :
🤣🤣🤣
2026-10-28 06:01:17
1
yabatelije
𝓜𝓪𝓵𝓪🐝🤍 :
መምህሩ እርግጠኛ ነኝ ሰማአቱ ብራና መፅሀፍ አንብቧል
2026-10-28 11:32:04
0
abdu_____rezak
𝓐 𝓫 𝓭 𝓾🪡 :
2026-10-28 06:26:42
0
adesu18
CHENTO."ፓፓ"🚩 :
እኛ በቤተሰብ ጉዳይ አናገባም ግን በdebate ብትፈቱ አይሻልም...🙏
2026-10-28 07:27:17
1
h5gg12
5G :
2026-10-28 09:15:03
0
mintirojo25
MINTASNOT ROJO ☄️ :
intuka funtuka😁
2026-10-28 08:03:40
0
zerubekele09
zeru bekele :
ዓለቱ ለ2 ተከፈለ
2026-10-28 16:07:31
0
meribeyene
LOVE :
yes gadi❤️❤️
2026-10-28 16:43:15
0
tesnimat.anis
Meki tesnimat🌸🧕 :
ማሂ ገደልሽኝ በሳቅ🤭🤣
2026-10-28 14:07:48
0
eleyab7
Εlyab :
2026-10-28 09:34:37
0
soli_deo_gloria4330
እውነተኛ ብርሃን :
ኦርቶዶክሳውያን ትምህርታቸውን ለማዳን መጽሐፍ ቅዱስንም ያቃልላሉ። ይኽን ያክል ለትምህርታቸው ታማኝ ኾነው፥ መጽሐፍ ቅዱስ ግን እንግዳ መኾናቸውን ልብ ይሏል። ትምህርቶቻቸው ከመጽሐፍ ቅዱስ የወጡ ሳይኾኑ፥ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ ላዘጋጁት አስተምህሮ መጽሐፍ ቅዱስን ባልተገባ ትርጓሜ በማሳለፍ፤ ከቃሉ በላይ ባለ ስልጣን መኾናቸውን ያረጋገጡ ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ የላቸውም። በእጃቸው የሚገኘውንም የቤተ እምነታቸው መጽሐፍ ትርጉሙን በማበላሸት የኼዱበት ርቀት ባለ ስልጣን እንደኾኑበት ያመላክታል። ስለኾነም፣ ኦርቶዶክሳውያን አስተምህሮአቸውን ለማስጠበቅ ሲሉ የመጽሐፍ ቅዱስን ግልጽ ትርጉም እስከማዛባት የሚደርሱ ከኾነ፥ ይኽ በአስተምህሮአቸውና በቅዱሳት መጻሕፍት መካከል ያለውን የሥልጣን ግንኙነት የሚያስጠይቅ ነው ማለት ነው። ትርጓሜያቸውም ፈጽሞ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር በእውነት የሚስማማ አይደለም። በመጨረሻም ማንኛውም አስተምህሮ በቃሉ መመዘን ይኖርበታል እንጂ፣ ቃሉ ከሱ ውጪ በተወሰነ አስተምህሮ መሠረት ለመተርጎም መገደድ የለበትም። [Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-28 07:07:45
6
To see more videos from user @afkotw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About