@bini19979: የራሱን ቁስል በራሱ እያከመ፣ በውስጡ እየደማ በውጭ ፈገግ ማለትን፣ ሲሰበር እራሱን ማንሳትን፣ ሲያዝን ራሱን ማጽናናትን የተማረ ሰው እጅግ ጠንካራ ነው። ምክንያቱም ሁሉም ሰው ሲያዝን የሚያጽናናው፣ ሲወድቅ የሚያነሳው፣ ሲሰበር የሚጠግነው ሰው አያገኝም። አንዳንድ ሰዎች በህመማቸው ውስጥ ብቻቸውን መታገልን፣ እንባቸውን በድብቅ ማፍሰስንና ከተሰበሩበት ቦታ እንደገና መነሳትን ይማራሉ። እነዚህን ሰዎች በቀላሉ አትመዝኗቸው፤ ዝምታቸው ድክመት፣ ፈገግታቸውም ደስታ ማለት አይደለም። ከማንም በላይ የሚያምማቸውን ነገር ለማንም ሳያሳዩ ማለፍን ተምረዋልና! ከሁሉም በላይ አደገኛና ጠንካራ የሚያደርገው ሌላውን ማሸነፍ ሳይሆን፣ ሕይወት ስትሰብረው እንኳን ራሱን መልሶ መገንባት የቻለ ሰው መሆኑ ነው!#fyp #fypシ #foryou #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Bini_Ephrata 🎸🎤🎶
Region: ET
Wednesday 28 October 2026 04:18:29 GMT
Music
Download
Comments
maski Ab🇪🇹🐝🐝🦋⛪ :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]yess
2026-10-28 13:14:47
0
maya :
my favorite song 🔥
2026-10-28 09:43:38
0
hana❤❤❤ :
ትክክል👌👌👌
2026-10-28 05:37:11
1
tirhas G/egzabhar :
💞💞💞💞💞💞💞💞በትክክል
2026-10-28 10:06:30
0
mahi የሀረሯ :
እውነት ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-28 06:49:02
0
፯ :
Agree‼️
2026-10-28 08:16:11
0
𝑚𝑒𝑟𝑜𝑛 :
እውነት
2026-10-28 07:58:09
0
alem@5554 :
enasa [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-28 05:02:16
0
abebina 🌸💎🎶 :
እኮ👌👌❤❤❤❤❤
2026-10-28 05:56:14
0
Lidu 21 :
2026-10-28 06:32:43
0
Tg :
እዉነት ነዉ
2026-10-28 04:22:43
0
Helen :
ትክክል🥰
2026-10-28 11:16:00
0
Hana 😍😍 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰በትክክል
2026-10-28 06:12:43
0
Haymanot Getaneh :
በትክክል🥰🥰🥰
2026-10-28 05:30:04
0
hiwii urgesa🇬🇧 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-28 11:39:23
0
abeba kinfe :
🥰🥰🥰
2026-10-28 08:12:24
0
selam ከሰው ስለጠበክ ነው የተጎዳከው :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-28 06:16:41
0
Tsyon Tsyon22 :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-28 05:32:38
0
MY T💞💞💞💞💞 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-28 04:48:12
0
ሙሉ እንግዳ(ሀብቴ)❤ :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-28 13:21:21
0
To see more videos from user @bini19979, please go to the Tikwm
homepage.