@zamzambanket: የዘምዘም ባንክ አ.ማ. 6ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ - አጠር ባለ ተንቀሳቃሽ ምስል ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZamZamBank #AGM #ጠቅላላጉባኤ #ዘምዘምባንክ #ጠቅላላጉባኤ

ZamZam Bank S.C
ZamZam Bank S.C
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 28 October 2026 08:25:44 GMT
4676
325
10
43

Music

Download

Comments

mahirabdilhadi
mahir :
ሰላም ዘምዘም ባንክ። እኔ በኢትዮጵያ ውስጥ የምኖር ሰው ነኝ። ለመኖሪያ ቤት መግዣ ወይም ግንባታ ከሸሪዓ ጋር የሚስማማ ፋይናንስ ማግኘት እፈልጋለሁ። በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚኖሩ ሰዎች የቤት ፋይናንስ ትሰጣላችሁ? ካላችሁስ መስፈርቶቹ፣ የራሴ መዋጮ፣ የትርፍ መጠኑ እና የመክፈያ ጊዜው ምን ያህል ነው? እባካችሁ መረጃ ስጡኝ። አመሰግናለሁ።
2026-10-28 19:41:23
0
ss.a571
shamila አበቴ ክብሬ :
አሰለምወለይኩም ዘምዘም ባንክ አንድ ሰው አክስዮን በጋዛ ስንት ግዜነው ታከፋይ ምዮነው 2 2ታኛ የበልነት መታዋቅያ መቼነው ሚሰጠው
2026-11-02 06:14:53
0
muheissa
muheissa :
ሠላም ዘምዘሞች ስብሰባውን ተካፍያለሁ ነገር ግን ብዙ ሰው መጵሔት ማግኘት አልቻልንም ለምን በበቂ ሁኔታ እንዳላሳተማችሁ አልገባኝም አስቡበት !
2026-10-31 17:23:44
0
giba8650
husen :
ምንም የለሌን ግን ደጋፊያቹ ነኝ ምናለ ከፍ ብታደርጉኝ
2026-10-28 19:43:27
0
ethinfoet
Ethio መረጃ 🇪🇹 :
edit👏
2026-10-30 20:07:43
0
jemal6716
JH :
Shaka
2026-10-28 09:48:39
0
user9902827416611
Amii.T.Hordofa :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-28 15:20:46
0
To see more videos from user @zamzambanket, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About