Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@sinte_nigus: በዚህ ሰዓት ፈጣሪን ተስፋ በማድረግ የፈጣሪን ቀን እየጠበቀ ላለ ሰው ምን አልባት መድረስ ከቻለ እና ከኔ ህይወት መማር ከቻለ በሚል የተሰራ video ነው። እግዚአብሔር ቀን ጨለው #foryoupage #orthodox #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ
𝘀𝗶𝗻𝘁𝗲
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 28 October 2026 09:32:02 GMT
32645
5326
169
604
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.26MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.79MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Merry Worku :
ቃል የለኝም አቡነ እጨጌ ዮሐንስ የእኔ ፈጥኖ ደራሽ አባት ናቸው
2026-10-28 17:51:42
128
mahiyezol :
ስለሳቸው ሲወራ ሁሌ ብርቅ ይሆንብኛል ኡፍፍፍ የኔ አባት የኔ ሰሚ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ
2026-10-28 19:12:55
95
user2286563339631 :
እመነኝ ወንድሜ ደጃቸውን ስለረገጠክ ብቻ ምረውሀል ለአለም እንድትመስክር ስለመረጡህ ደስ ይበልህ እባክህ ሊታመን የማይችል ምስክርነት አለኝ አንደበት ሁነኝ በፃድቁ???
2026-10-29 09:16:16
12
eyerusalemkifle15 :
ጥያቄዎችህ ሲመለሱ ለመመስከር እንዳትረሳ የጠየከው ብቻ ሳይሆን ያልጠየከው የሚያስፈልግህ ይደረጋል ዋናው ማመን ብቻ ነው እና እዛው ንስሀ መግባት ነው። በፀሎት ምልጃቸው ያስቡህ🥰🥰🥰
2026-10-28 18:10:09
16
elsabeth.kelemwork :
የኔ ፈጥኖ ደራሽ አቡነ እጨጌ ዩሀንስ
2026-10-28 14:17:55
59
Mimisha :
የኔ አባት የኔ ደግ አባት ምንም ዝናቸውን ሳልሰማ ።በአንድቀን ፀበል ሊያውም እቤቴ ሆኜ የፈሰሰልኝ ፀበል ከ20 አመት እራስምታት ህመም ነው የዳንኩት። ሂዱ ትድናላችሁ። ገዳሙ መንዝ ነው ።አዲስ አበባ ደግሞ ወይራ ሰፈር ከቅድስት አርሴማ ጋር በአንድ ጊቢ ውስጥ የፃዲቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሃንስ ቤተክርስቲያን አለ ፀበልም አለ።ተጠመቁ ዳኑ መስክሩ
2026-10-28 18:25:09
18
Ayu :
እውነት ነው ወንድሜ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ቀን አለው
2026-10-28 10:44:25
23
Beza (shop) 🧥👕👠👜👗👚 :
ኧረ አስቡኝ ሄጄ አላቅም
2026-10-28 20:07:46
7
user2498151897606 :
በትክክል እግዚአብሔረ ቀን አለው
2026-10-30 13:26:03
0
one love 😘😘😘😘 :
የኔ ፈጥኖ ደራሽ ከምን እንዳወጣኝ
2026-10-28 16:06:08
8
elsa :
እዉነት ነዉ መንገዱ በጣም ይከብዳል ግን ማርያምን ሰሚ ናቸዉ
2026-10-29 08:28:55
12
Fitsum :
ትልቅ የእረፍት ቦታ የጠየኩት 20ደቂቃ ሳይሆን ተመልሶልኛል
2026-10-28 17:45:29
15
fifi :
ewunet new yene deg abat echege yohanes ze segero
2026-10-28 17:41:59
13
ለሁሉም ጊዜ አለው 🙏 :
ለደጁ ያብቃኝ እሚያካሄደኝ ባገኝ እሄድ ነበር 🙏
2026-10-30 18:01:33
0
Rekik 🌺 🌺🌺 :
እንደአዲስ ነዉ የተፈጠርኩት እኔ የኔ አባት
2026-10-28 19:23:14
6
yewubdar @21 :
ለተቸገረ ፈጥነው የሚረዱ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አባቴ የረዱኝ
2026-10-29 16:48:57
2
BAW :
አብነ እጨጌ ዩሐንስ ለኔም ብዙ ነገር አርገውልኛል
2026-10-29 06:34:22
5
ሰበነመስቀል :
ተመስገን
2026-10-29 20:17:40
1
mami :
አዎ እግዚአብሔር ይችላል
2026-10-29 15:03:42
0
Gadi Konjo Gadi :
enem tsebelachewn tetecha k surgery adenwegale yene semi abate
2026-10-29 10:53:01
0
nani :
,ለኔ የኔ ብቻ የሆነ አባት ነው የሚመስለው ለኔ በጣም ብዙ ነገር በሂወቴ ተደርጎለታል የኔ ደግ አባት እጨጌ ዩሐኒስ አባቴ አመሠግንህ ዘንድ ምክንያት ብዙ ነው
2026-10-29 11:10:56
1
መቅደስ የገብርኤል ወዳጅ :
የኔ ደግ አባት እመሰክራለሁ ያደርጋሉ🥰
2026-10-29 13:35:21
3
tg የሚካኤል😍 :
ፈጥኖ ደራሽ ነው የኔ አባት
2026-10-30 10:15:13
2
jojo :
yene deg abat lene yaderegut telek new egeziabher yemesegen
2026-10-28 18:05:24
3
Eva🦋🦋 :
ከእራስ ምታት የተፈወስኩበት ድንቅ ቦታ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
2026-10-28 23:49:12
3
To see more videos from user @sinte_nigus, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ماتنساوش جيم ❤️😂
Just passing
🫠🫠 #moto #manejar #humortiktok #crypto #viraltiktok
Đừng chán nữa mấy ông cháu #tienbip#khanhsky#huanhoahong#haibanh
#doubleexposure #explor #fyp #foryou #viral
cứ hàng Việt Nam mà dùng thoi #khangiaybongsenvang #khangiaytreotuong
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy