Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tadiwosaddisu1:
La'el Ta (ላዕል ታ)
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 28 October 2026 09:37:02 GMT
18110
2447
207
1012
Music
Download
No Watermark .mp4 (
17.72MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
16.84MB
)
Watermark .mp4 (
17.72MB
)
Music .mp3
Comments
@g :
I'll buy one
2026-10-28 20:28:28
0
B🔥 :
🤔አላማው መጣል ከሆነ ለምን እንደተቆለለ ትተኸው አትሄድም ነበር? እንደመጽሐፍነቱ ፈላጊ ቢያጣ እንደወረቀትነቱ ብቻ የነበረውን ዋጋ ለምን ታጠፋዋለህ? ብዙ ብጥስጣሽ ሃሳቦችን ከስኳር እና ቡና መጠቅለያ ላይ ስናነብ አልነበር ያደግነው??!! ይልቅ የተረፈ ካለህ ወይ ለላይብረሪ ብትሰጠው አሊያም (መገናኛ) አደባባይ ላይ አስቀምጠህ እንደቻሌንጅ እሚፈጠረውን እይና ለኛም ቪዲዮ ስራልን... (😔ዋናው ነገር ግን የዚህ ቪዲዮ ይዘት ልብ እሚነካ ነውና እስኪ ምናልባት ግጥም ብታደርገው የበለጠ ምን እንዳጣን ይገባን ይሆናል)... በተረፈ አይዞን!! ጥንትኮ የጥበብ ስራው ሳይሆን ጠቢቡ ራሱ ነበር ወንዝ እሚጣለው... ወንዙ ወደምትፈልገው ቦታ እየወሰደህ ሊሆን ይችላል... ማን ያውቃል✍️✍️✍️
2026-10-28 16:43:24
32
Robi :
ታዲ ማርያምን እኔ እፈልጋቸው ነበር😢😢😢 እንደዚህ መሆን አልነበረበትም ግን በማርያም!!
2026-10-28 16:13:40
27
Aba gada😎 :
be strong pls
2026-10-28 21:20:55
0
medi(ye aron betr) :
kebad[Heartwarming]nw[Heartwarming]mnm[Heartwarming]ayatsnanahm[Heartwarming]sw[Heartwarming]yelfatun[Heartwarming]waga[Heartwarming]sayageige[Heartwarming]siker[Heartwarming]yamal[Heartwarming]
2026-10-28 14:31:13
0
ቀብራራው :
የኔጥፋት ነው ለዛም ይቅርታ እጠይቅሀለው።
2026-10-28 17:47:45
15
Mekdi👸 :
ምን ማለት እንዳለብኝ እንጃ....ከባድ ነው😞
2026-10-28 19:08:46
0
gashu :
never give up bro💪💪
2026-10-28 17:29:18
0
Lucky 👑 :
😳😳😳😳😳Nooo wayyyyy
2026-10-28 21:09:22
0
Aki Sol 💜 :
የተሰማኝን ነገር እንኳን ለመፃፍ አቃተኝ 😳😳
2026-10-28 11:39:32
27
semir Bahi 🇪🇹🇩🇪 :
የእኛ የአንባቢያን ጥፋት ነዉ።💔💔😥
2026-10-28 18:16:36
17
YOAS :
አይዞህ ወንድሜ ነገ የተሻለ ቀን ነው እግዚአብሔር የካሳ አምላክ ነው አንተ ደግሞ ጀግና ነህ
2026-10-28 10:41:37
21
loyal :
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 ኢሄን ስሜት በምን ቃል ይገልፁታል
2026-10-28 23:07:50
1
Mariamawit Tamrat :
ምን ማለት እንዳለብኝ ቃላት አጣሁ: አይዞህ ወንድሜ!
2026-10-28 15:49:04
6
ashenafi melese :
ወላሂ እንዴት እንደደነገጥኩ! አራስ ልጅ እንደመወርወር ነው! ግን እንኳን ደስ አለህ! ጥበብን ከኪስ ጋር ማሠብ ካልጀመርክ ህመሙን አትችለውም። እኔም ያንተን ህመም ታምሜው አውቃለሁ!
2026-10-28 19:17:38
6
Nure jr :
አረ ተው ይሄ እኮ ልፋትህ ነው የቀረ ካለ ልግዛ የት ነው
2026-10-28 15:20:57
12
ADIኤል 3+6=9 :
በሌላው መሳ ነን በዚህ በዚህ ሲሆን በለጠኝ እግዜሩ አንቺን በመፍጠሩ(ከጣለው መፀሐፍ) ይህ ደሞ ሁለተኛው መፀሐፉ ነው
2026-10-28 18:06:34
7
abrhammareg :
አንዴንዴ ለማፅናናትም ቃላቶች የሰፋሉ ምን እንደምልክ አላቅም ግን በጣም ነው የከፋኝ ወድሜ 🥺
2026-10-28 10:52:04
14
Yara 🫧 :
😭😭😭
2026-10-28 14:46:11
1
astawesegn astu :
እረ በማርያም 😭😭😭
2026-10-28 17:06:03
3
ňøň :
ተስፋ እንድቆርጥ ነው ያደረከኝ ለ ገጣሚ ሳይሆን ለ ዘፋኝ እንደሚያበላ አሳይተኸኛል
2026-10-28 10:36:52
3
Shade Master :
በእያንዳንዱ መጽሃፍ ስትወረውር ውስጤን ይሰማኝ ነበር እኔ እንዲህ የተሰማኝ አንተን እንዴት አርጎህ ይሆን ወንድሜ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥህ
2026-10-28 18:05:23
2
Betel yoseph🎧💜 :
ቃላት አጣሁኝ🥺🥺🥺
2026-10-28 15:31:49
2
Nati :
ይገባኛል ስሜቱ ይከብዳል ግን ወድሜ አንድ አባት ልጁ ኦቲዝም ቢሆን አዉጥቶ ይጥለዋል ?አንተኮ ገጣሚ ነክ ግጥም ደሞ ያንተ ልጅ ያንተ እዉነት ነዉ ምናልባት የዛኔ ያንተንም ሆነ የግጥምን ዋጋ የተረዳዉ አልነበረም ይሆናል ብሮ እንጅ ፈላጊ አቶ አደለም እመነኝ ዋጋ አለዉ በርታ ወድሜ
2026-10-28 10:58:13
3
Kiya :
እንገዛሀለን ወንድማለም 🥺
2026-10-28 18:37:26
1
To see more videos from user @tadiwosaddisu1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
bye bye back and shoulder acne with G2G BHA body Serum! #acnebodyserum #gentleexfoliation #g2gbhabodyserum #g2gmy
oops 🙂↕️ #gym #biceps #GymTok #armday #gymgirl
bà nào tóc mau bết, thì mua lẹ nha, kiềm dầu siêu đỉnh, làm phồng tóc, biến tóc bết thành tóc suôn mượt @Verdantpark Official #lotionkiemdau #verdentpark #lotion #kiemdau #lotionphongtoc
Short almond nails #PressOnNails #nailinspo #fyp #CuteNails
mera se ya lay gaya 🤣😂😅#onemillionviews #plzunfrezemyaccount #plzviral🥺🥺🙏🙏foryoupage #pleaseforyou #cricketlovers🇵🇰🇵🇰🇵🇰
Бүгін Астанада Қарағанды облысы дзюдо федерациясының президенті, Азия дзюдо одағының директоры, JENYS кәсіби дзюдо клубының бас директоры Тимур Тұрсымбаев Тимур Турсумбаев мырзамен жүздесудің сәті түсті. Еліміздің спортына жанашырлық танытып, чемпиондарымызды қолдап, жас спортшылардың болашағына үлес қосып жүрген Сіздей азаматтардың бары қуантады! Тимур мырза, жылы қабылдауыңызға, арнайы шақыруыңызға және керемет кездесу үшін шын жүректен алғыс айтамын! Еңбегіңіз жемісті болып, қазақ спортының абыройын асқақтата беріңіз! 🇰🇿🤝
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy