@dawitteklehaymanot2324: #CapCut #ዝክረ_ቅዱሳን_ማኅበረ_ቅዱስ_ዳዊት_ጉባኤ_ዘብሔረ_ጎንደር የዝክረ ቅዱሳን የባንክ አካውንት:- በአዋሽ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 013 206 704 35200 ሲሆን በየቀኑ ቢያንስ ለ40 ነዳያን ቀለብ የምንሰፍርበት ነው። በመሆኑም የአቅማችሁን በማንኛውም ሰዓት በመለገስ ከበረከቱ ተሳታፊ መሆን ትችላላችሁ።

ዳዊት ዘተክለሃይማኖት
ዳዊት ዘተክለሃይማኖት
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 28 October 2026 10:02:37 GMT
3863
489
6
61

Music

Download

Comments

kidistsalew
💚Kidist ❤️♥️ :
ትክክል🙏🙏
2026-10-28 11:22:47
2
fri1219
GOD loves you. :
አበባ ሲበተን እሱን ለመልቀም ብለው መቅደስ ውስጥ ሲሯሯጡ ተረጋገጥን ብለው ብዙ ሰው ሲያማርር ሰምቻለሁ አበባውን ባልቃወምም ይህን ያህል ችግር ከፈጠረ ቢቀርስ በዛላይ እመቤታችን እውነት በዚ ባለቀ ዘመን አበባ ወይስ እ ንሰሀ ገብቶ ከሀጢያት ለመራቅ የሚታገል ሰው ነው የሚያስደስታት እራሳችንን እንጠይቅ
2026-10-28 10:25:05
2
jossyanteneh
@alatinos :
እውነት!!!! ይኑሩልን መምህር🙏🙏🙏
2026-10-28 10:20:51
2
embetkifle325
Embet Kifle :
እውነት ነው መምህር
2026-10-28 11:15:06
0
user2551817501520
aba h/mareyam :
አውነትነው
2026-10-28 11:31:41
0
mama421636
ማማ :
ንገርልኝ
2026-10-28 11:33:30
0
abyssenia
እግዚአብሔር ፍቅር ነው :
የአበባ ዋጋ እንዲጨምር ነው ስፖንስር የሚሆኑት የአበባ አምራች ድርጅት ነው
2026-10-28 10:13:05
1
smachew2721
Smachew Wasse :
🥰🥰🥰
2026-10-28 10:08:24
0
abyssenia
እግዚአብሔር ፍቅር ነው :
🥰🥰🥰
2026-10-28 10:11:37
0
To see more videos from user @dawitteklehaymanot2324, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About