Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@study.with.ell: Co děláš ve volném čase ?🤔💗##prijimacky #zakladka #stredniskoly #prazdiny #knowunity
study.with.ell
Open In TikTok:
Region: CZ
Wednesday 28 October 2026 11:23:11 GMT
346
23
0
2
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.65MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.65MB
)
Watermark .mp4 (
4.87MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @study.with.ell, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
የደቡብ ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ከልዩ ልዩ አርዕስቶች 2 ቢሊዮን 799 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለፀ፡፡ የደቡብ ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት ሪፖርትና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ በተመለከተ ከወረዳ እና ከተማ አስተዳደር የገቢ ጽ/ቤት ሀላፊዎችና ከሚመለከታቸው አጋር አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በመሆኑም የተሰበሰበው ገቢ ከባለፈው ዓመት ገቢ መሰብሰብ ጋር ሲነፃፀር 29 ነጥብ 4 በመቶ ብልጫ ያለው መሆኑም ተመላክቷል፡፡ በውይይቱም የደቡብ ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ አቶ አባይነው ሃይሉ እንዳሉት ባሳለፈነው በጀት ዓመት የነበሩን ጥንካሬዎችን ማስቀጥልና ድክመቶቻችን ለማረም መዘጋጀት ይኖርብናል ብለዋል፡፡ አክለውም ሀላፊው ግብር መሰብሰብ የልማታችን የጀርባ አጥንት መሆኑን በመገንዘብ ተገቢውን አሰራር ተከትለን እና ከምክንታዊነት ወጥተን የገቢ ስራችን ከእቅድ በላይ መፈፀምና ለ2019 በጀት አመት በውጤታማነት መሰብሰብ ይኖርብናል ሲሉ አሳስበዋል፡፡ በዚህም ዓመታዊ ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በሪፖርቱ ዲጅታላይዜሽንን በመጠቀም በኢታስ ግብር ከፋዮችን የመመዝገብ ሰራ፣ዘመናዊ የመረጃ አስተዳደር ስራዎችን፣የኦዲት ጥራት፣ግብር መሰወርን በተመለከተ። የገቢ ተቋሙን ጥረት የሚጠይቁ ተግባራትን፣የግንዛቤ ፈጠራ፣የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምን ጨምሮ በበጀት ዓመቱ የተከናወኑ ዝርዝር ተግባራት በሪፖርቱ ላይ ቀርበዋል፡፡ በተጨማሪም የ2019 በጀት ዓመት ከልዩ ልዩ የግብር አርእስቶች 5 ቢሊየን 810 ሚሊየን 651 ሽህ ብር በላይ ለመሰብሰብ በእቅድ መያዙም የቀረበ ሲሆን እቅዱም 14 ግቦችን ያካተተ እቅድ መታቀዱም ተመላክቷል፡፡ በውይይቱ ላይም እቅዱ ነባራዊ ሁኔታውን ያገናዘበ እና ወቅቱን የዋጀ እቅድ ቢሆን እንዲሁም የፀጥታው ሁኔታ እና ለአሰራር ተግዳሮት የሆኑ ሀሳብ አስተያየቶች በተሳታፊዎች የቀረቡ ሲሆን ከመድረክ መሪዎች ምላሽና ማብራሪያ እንዲሁም የቀጣይ አቅጣጫ ተሰጥቷል፡፡ በመጨረሻም በበጀት ዓመቱ የተሻለ አፈፃፀም ያላቸው ወረዳዎች የዋንጫ ሽልማትና እውቅና ተበርክቶላቸዋል፡፡ ልዩ የዋንጫ ተሸላሚ ወረዳዎች እብናት ወረዳ እና ወረታ ከተማ ናቸው። መስከረም 7/2018 ዓ.ም
Montando um armário de cozinha sozinha #reforma #organizacao #arrumandoacasa #casanova
настольгия💔 @imkasai63 #kasai #standoff2
Я устал босс..#so2 #standoff2 #стандофф2 #rad1um
We had a high spending day today… Was it more or less than you expected? #w#whatispendinadayh#howmuchispendinadayintentionalliving #moneysaving #howtosavemoney #studentloandebt #debtfreejourney #s#spendingmoneys#sahms#sahmonabudgetbudgetmom
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy