Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@abrahamtadesse44: #orthodoxethiopianchurch #ethiopianorthodoxtewahedo🇪🇹 #orthodoxprayerbook #fypシ #video
Dn Abraham
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 28 October 2026 14:22:29 GMT
201613
29815
704
6543
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7.21MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
12.2MB
)
Watermark .mp4 (
7.21MB
)
Music .mp3
Comments
mahii✨sha✨ :
አጠገቤ ማርያም አለች ሲያመኝ ሄጄ ፀበሏን እራሴ በጄ እላዬላይ ሳፈስ ድኜ ነው ምመለሰው በልቤ ያለው እምነት ለራሴ ያስገርመኛል በየቦታው ሄዶ በመጋፋት አላምንም
2026-10-28 16:51:49
509
ሳራ የተስፋ :
ስውሯ ሄዶ እንደኔ የተደረገለት እውነትም ስውሯ እኔ ስለምታወራው ምንም አልገባኝም የገባኝ ሁሉም ቦታ የየራሷ ቃልኪዳን እንዳላት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሚያደርጉት ሳይሆን እመቤቴ ማርያም ስለምታደርግልን እንመስክር እውነት ለደጇ ታብቃችሁ ስውሯ ማርያም🥰🥰
2026-10-28 17:01:42
238
Becky's Design :
የስውሯ ማርያም ይለያል ቤተክርስቲያን መሆኑን ራሡ እንጃ
2026-10-28 16:43:45
236
Bi media :
ስውሯ ማርያም የነገርሁሽን ሁሉ አደራ
2026-10-28 17:48:44
178
ኤረን99 :
"ቅዳሴው ገብቶን ከልብ ብናስቀድስ እኮ" "ድነት ቀላል ነበር "
2026-10-28 20:45:46
425
Hewan Leuel :
እውነት እኮ ነው አሁን ቃፅላ ባዶ ነው ከአመታት በፊት መተላለፊያ እራሱ አልነበረም
2026-10-28 14:54:21
580
wesi@1803 :
ተባረክ የሁሉም ሰው ድምጽ ስለሆንክ
2026-10-28 17:05:58
90
Fan :
እግዚአብሔር ይሰጥልን። እኔ ብቻ አደለሁም እንደዚ እየተሰማኝ የነበረው።
2026-10-28 15:27:50
103
@dd¡§µ ✅ :
ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ ጠፍቷል
2026-10-29 04:57:46
36
kasye yebuze lij 🔃 :
ይቅርታ 1 ጥያቄ አለኝ ስለቤተክርስቲያን ምናምን አውቄ አደለም ተራ ሰዉ ነኝ ግን ይሄን ነገር በውስጥ ብትጨርሱት ጥሩ ነው ብዬ ነው ማስበው ማለት ለምሳሌ እኔ አሁን ሰሚነሽ ወይ ኩክ የለሽ ሚባሉ ቦታዎች ላይ አብዛኛው ሰዉ ሲሄድ በቃ ልቡ በጣም አምኖ ነው ሚሄደው አደለም እምነትህ ደሞ ያድንሃል እና አሁን አንተ ይሄን ነገር ስትል የሰውን እምነት የሆነ ያክል አይቀንሰዉም ትላለህ??? እንዴ ሰሚ ነሽ ያሉት ለማታለል ነው እንዴ ብዬ አስቤ ሄጄ ብጠመቅም እምነቴ በጣም የቀነሰ ነው ሚሆነው አዎ ልክ እኮ ነህ እኔም ውስጤ በጣም ጥያቄ አለ እንዴት ከፀበል ፀበል እንዴት ይለያያል ብዬ አስባለው ልክ ነክ ግን ደሞ ይሄን ነገር አሁን ደሞ እንዲ ሚዲያ ላይ ማለት የሆነ ያህል ለዛ ቦታ ምኖረንን እምነት አይቀንሰዉም ወይ??
2026-10-28 17:05:24
78
barok206 :
ሰው ስለሚሰራው ስህተት ከመመልከት ይልቅ በነዚህ ቦታ እግዚአብሔር የሚሰራውን ታምር ማየት አይሻልም ቢዝነስ የሚሰራው እግዚአብሔር ይጠይቀዋል ሰሚነሽም ተባለ ስውራ ፀድቃኔም ተባለ ቃጥላ አንድ ማርያም ናት ማርያምን ብለው ሔደው ደግሞ አፍረው አልተመለሱም እጅግ ብዙ ሰው ድነውበታል እየዳኑም ነው በእርግጥ ቢዝነስ የሚሰሩ ይኖራሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸወ🙏
2026-10-28 17:31:02
29
waankoo :
brother enee demoo seminesh nw ye daku tew please
2026-10-30 03:54:50
0
kingdom :
ሰውዬ እመን ትድናለህ።
2026-10-29 02:58:57
9
liz :
i thought i was i was the only one who think like this.
2026-10-29 21:06:06
0
ዘ ልደታ :
kuk yalash entee🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-29 16:12:33
0
hanad :
thanks
2026-10-29 18:52:07
0
kal tesfaye :
ሰሚነሽ እንደ እኔ የደረሰችለት ልጅ የሰጠችኝ ባለውለታዬ ነች በህክምና መውለድ እንደማልችል ነበረ የተነገረኝ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ግን ሰጠችኝ
2026-10-29 06:23:40
15
Luchiya የሀገር በህል መሸጫ ሉቺያ :
Tebarek
2026-10-29 09:54:49
0
Titan :
ተባረክ🙌🏽አሁን አሁንማ ብዙ ማሪያሞች ያሉ ይመስለን ጀምሯል
2026-10-28 22:04:11
33
Abel Ka :
መንበረ ፓትርያርክ ቅድስት ድንግል ማርያም ገዳም (5 ኪሎ ማርያም) ሄጄ ፀልዬ ያልተመለሰልኝ አንድ መልስ የለም። ለበረከት መሄድ መልካም ነው። ቢዝነስ አድርገውት በተዓምር ስም መነገድ ግን ነውር ነው። የልቤን ነው የተናገርከው ክበርልኝ ወንድሜ።
2026-10-28 18:12:37
34
Abel and Netsi :
ማንም ምን ብሎ ያውጣ የተደረገለት ግን ያውቀዋል
2026-10-28 17:01:05
29
Biruk. :
አቡነ እጨጌስ ማን ናቸው ?
2026-10-28 16:24:45
17
Abel Ab :
ትክክል ወንድሜ ቤተክርስቲያን ሁሉም አንድ ነው።ሁሉም ቦታ የተባረከና በሁሉም ቦታ እግዚአብሔር አለ።
2026-10-28 18:10:22
20
Biniyam :
ተባረክ ወንድሜ
2026-10-28 17:15:16
17
ፍቅር አድለኝ :
:ስውሯ ማርያም ብለው።የማትሰወረውት ሰወሯት። ደግሞ አብዛኛው የሚነግዱት በማርያም ስም ነው። እባካችሁ ኦርቶዶክሶች በቅስቀሳ አትነዱ።ሁሉም ፀበል ያድናል፣የትም ቦታ ሆነን ከልባችን ብንፀልይ እግዚያብሔር ይሰማናል።
2026-10-29 04:08:37
12
To see more videos from user @abrahamtadesse44, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
KAIO JORGE, O MAIOR PROVOCADOR DO GALO! 🦊🔥 ▶️ Globoplay simplificou: agora, todos os planos pagos já vêm com Sportv e mais de 20 canais ao vivo #globoplaySimplificou #AtleticoMG #Cruzeiro #Futebol #Brasileirão #KaioJorge
Cheat 8 ball pool | No key (Ios). Ae cần ib.
#Lifeafter #ゲーム #スマホゲーム
my whole routine was a lie 😭 #baselit #skincaretips #acne
#keonho #cortis #fyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy