@mkatgunash: #ሱ-35 ተዋጊ ጀት‼️ ኢትዮጵያ የሩስያ ሱ-35 ተዋጊ ጄቶች ግዢ መፈፀሟን ከሩሲያው ግዙፍ የመከላከያ ኩባንያ ሮስቴክ ሾልኮ የወጡ የውስጥ ሰነዶች የሚያሳዩ ሲሆን ሱ-35 ተዋጊ ጄቶችን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ማቀዱን ለመጀመሪያ ጊዜ ማረጋገጡን ብላክ ሚረር የተሰኘው የጠለፋ ቡድን October 2/2025 ይፋ አድርጓል። ሾልኮ የወጣው የደብዳቤ ልውውጥ እንደሚያሳየው፣ የሮስቴክ ቅርንጫፍ የሆነው የሩስያ ራዲዮ-ኤሌክትሮኒክ ቴክኖሎጂስ ኮንሰርን (KRET) ለኢትዮጵያ የተመደቡ 16 ሱ-35 አውሮፕላኖች ቁጥጥር እና ማሳያ ስርዓቶችን እንዲያመርት በ2022 ትእዛዝ መቀበሉን ይፋ ያደረገ ሲሆን ኢትዮጵያ 16 Su-35 ጀቶችን ለመግዛት ማዘዟን ገልጿል። ኢትዮጵያ ካሁን በፊት ከራሺያ የገዛቻቸውን Su-27 ጀቶች በ su-35 ለመተካት በማቀድ ግዢው መፈፀሙ ተገልጿል። ኢራን 48 su-35 ተዋጊ ጀት በቅርቡ ገዝታለች። በተመሳሳይ አልጄሪያ 6 su-57 ጀቶችን ከራሺያ ለመግዛት ማዘዟን ገልጿል።

⌚️HAIDER:ANSOR👀Niws🚨
⌚️HAIDER:ANSOR👀Niws🚨
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 28 October 2026 15:10:10 GMT
9253
718
10
46

Music

Download

Comments

dursa.gadaa
Dursa Gadaa :
2026-10-28 18:39:22
0
dursa.gadaa
Dursa Gadaa :
2026-10-28 18:39:02
0
user2345674959837
user2345674959837 :
♥️♥️♥️
2026-10-29 21:24:28
0
mohammedebrimoumehr
mohammes Ebrahim :
🥰🥰🥰
2026-10-29 11:40:52
0
myko989678
ᴊᴀᴍᴀʟ ʀʏ🌹 :
🥰🥰🥰
2026-10-28 21:46:23
0
user5019134118470
moha ye :
🙃🙃🙂🙂😇
2026-10-28 20:10:49
0
osmanafaru3
Osman Bey :
🥰🥰🥰
2026-10-28 18:26:30
0
ahmed.habib494
Abdu Ahmed :
🥰🥰🥰
2026-10-28 18:11:25
0
abdellaroblie
Abdellaroblie :
🥰🥰🥰
2026-10-28 18:06:18
0
mula7838
mula :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-29 15:48:48
0
To see more videos from user @mkatgunash, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About