@kiyakiya1978: ከፍተኛ ጥንቃቄ!#ኢተዮጲያ #አዲስአበባ #fpy #ሀበሻቲክቶክ #oromotiktok

ማሙሽ ጠኑ
ማሙሽ ጠኑ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 28 October 2026 15:12:20 GMT
159157
7425
141
12575

Music

Download

Comments

abcdefgh2i
abcdefgh2i :
ለደፋሪም እንዲ አይፈረድም
2026-10-28 17:45:06
58
yasin.king08
ሐራ መሬት ተዓወት :
[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]እናመሰግናለን::
2026-10-28 19:12:36
0
dani.boss629
Dani Boss :
oh my goodness 😳😲😳
2026-10-28 18:34:52
0
taltehamy
taltehamy :
የት ሐገር ህግ ነው ለኢቲኤም 15አመት አ
2026-10-28 16:47:50
58
user2793756616533
Jalidi :
ማርያምን እኔ ነኝ የምበላው የሆነ ሰው መንገድ ላይ የሆነ ነገር ከጠየቀኝ የእውነት እየመሰለኝ ሰውን ለመርዳት የምሯሯጠው🥺
2026-10-28 15:38:14
41
rrubyyy18
ruby :
ጥሩ መልዕክት ነው ተባረኩ
2026-10-28 16:08:58
57
yenew.haile
Yenew Haile :
በጣም እኔ ነኝ የምያዝ የነበረ ዛሬ ግን በጣም 100%ተምሬበታለሁ
2026-10-28 16:03:56
13
yeshewawmekunt
የሸዋው መኳንንት :
ኮዱን ፡ እዴት ፡ አወቀ 2ኛ ምን ፡ ያህል ፡ ታማኝነት ፡ አለው።
2026-10-28 17:10:23
3
number.14194
Number 1 :
ቅን መሆነ እኮ አልተቻለም....
2026-10-28 17:17:24
10
kinu2116
kinu :
ቆይ ጎበዝ ተረጋግተን እናስበው 2,000 አወጣለት የሻይ ምናምን ብሎ ሶስት አራት መቶ ብር ሰጠው 😏 እሺ ይሁን 15 አመት ተፈረደበት 10 አመት እርከን ተቀነሰለት ከአካባቢው ፓሊስ ጣቢያ ምናምን አስፅፎ 3 አመት በገደብ ቢቀነስለትንኳን # 2 ዓመት ነውኮ ቀሪው 😀
2026-10-28 18:47:39
1
rozina_gb
Rosé 🌹 :
What kind of justice system is this? If someone kills a person or rapes someone, the sentence can be 14 or 15 years in prison. Does that mean taking a life or committing rape is equivalent to stealing an ATM card and taking just 2,000 birr? How can these crimes be treated as if they carry the same weight? Where is the justice for the victims?
2026-10-28 16:58:28
3
bez421
Bez :
ፈሪኦል የምርህን ነው ግን
2026-10-28 17:35:03
1
alasey06
Mesi Golden Online shopping :
😩 እኔ ደግሞ መገናኛ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለዉ ብር እያወጣዉ መጣ እና እህቴ ላንቺ ትራንፈር ላድርግልሽ ከዛ ባንቺ አዉጭልኝ አለኝ በ ATM ማለት ነዉ ዉስጤ ፈርታል እንቢ ብለዉ የሆነ ነገር ቢያደርገኝ ብየ ፈራሁ አዛ አካውንት ነገርኩት አስገብቻለዉ ብሎ አሳየኝ ግን message አልደረሰም ብር ነበረኝ አንድ ላይ ከራሴ አዉጥቼ ከነጋ ነበረች አልፋል አለችኝ ከዛ እየፈራዉ ሰጠሁት ባንዴ ወዴት እንደሄደ በፍጥነት አላዉቅም ብሩም አልገባም 😩 ግን እንካም በዛም አለፈ አልኩ ሌላ ብያደንዝዘኝ ቢሰርቀኝ ብያ አሰብኩ ሌሎች ከኔ ተማሩ
2026-10-28 20:44:59
1
mesi.mesi86
Mesi Mesi :
ኮዱን እንዴት አወቀው
2026-10-28 16:52:49
1
belilignarebo3
ቢሌ liverpool :
እንዲህም አለ እንዴ ወይኔ ....በላቸው😳😳😳
2026-10-28 16:49:46
0
hanahyawkal
Hana Hyawkal :
አግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ ትምርት ነው
2026-10-28 19:57:57
1
gebu.beyene
Gebu Beyene :
betam yasazinal
2026-10-28 18:13:29
1
mesk131
Meski :
በሰማም😭የኔአባቴኡፍ
2026-10-28 19:05:47
1
kinu2116
kinu :
የሻይ ብሎ አንድ 3 መቶ 4 መቶ ብር ሰጠኝ 😅
2026-10-28 18:34:43
1
user1120591623008
kiyako :
ለሰውማዘንኮከባድነው
2026-10-28 17:44:47
1
ts.g65
Ts.G :
አምላክ ይጠብቀን
2026-10-28 18:11:50
1
user41817024846373
Ayni :
ወይ ጉድድድድ ምን እማይሰራ ጉድ አለ ኢትዮጵያ ውስጥ በአለም እምናስፈራ ዜጎች ሁነናል አገሬን ጠላሁት
2026-10-28 17:45:14
2
selam_gecho
ሰላም "ግን ለምን "???? :
እግዚዮ ሲገርም ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-28 18:59:54
1
user1496191903830
ethio ethio :
እረ ኢንጅነር እባክህ
2026-10-28 17:52:45
1
seni68157
seni :
በጣም አስቸማሪ ጥቆማ ነው 😳😳😳😳
2026-10-28 18:13:13
1
To see more videos from user @kiyakiya1978, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About