@temesegnhabtamu: Ethiopia Buys 12 Russian Su-35 Fighter Jets, Orders S-400 Air Defence Batteries.#ethiopiannews #ethiopiannews #fighterjet #abiyahmed #newsupdate

Tom information
Tom information
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 28 October 2026 15:33:32 GMT
182292
15593
503
914

Music

Download

Comments

mulumanzegeye
muluman :
2.16 ትርሊየን ነዉ የኔ አባት የኢቲዮጲያ የ 4 አመት በጀት ነዉ
2026-10-28 16:43:20
194
ozman.ali8
Ozman Ali :
በ3 billion dollarእኮ ግዙፍ የማዳበሪያ ፋብሪካ ይገነባ ነበር🤔🤔🤔
2026-10-28 16:38:25
35
ebrahim.esa5
ማሂ ረዩ :
መንግስት birr ከየት አመጣው. አብይ ይቻላል ወላሂ
2026-10-28 17:40:17
36
hagereere
አይ ስው መሆን :
Hagerituan bado adergat
2026-10-29 14:04:20
0
elemofashion
ELEMO FASHION :
billion dollars2.27
2026-10-29 18:19:17
0
tentnai.fikru
Tentnai Noir :
5 trillion
2026-10-29 17:50:40
0
jsp_skincare_tip
jsp_skincare_tip :
200 billion birr
2026-10-29 20:53:37
0
man.x595
Man x :
ኑሮ ለምን እንደከበደን አሁን ነው የገባኝ😂
2026-10-28 16:49:00
116
hagerland0
hagerland0 :
በሀገር ቀልድ የለም ምንም ይሁን ጠላት ምን ያክል እንደተደራጀ አይተናል ይገባናል አዋተንም ብሆን እንገዛለን !!!
2026-10-28 16:40:12
95
usernwwww
Beeki🚀💗 :
around 2 trillion
2026-10-29 09:04:51
0
www.tiktok.comweldemeka0
WELDEMEKAEAL YE GREMEW LIJj :
ስንት የእንጀራ ዋጋ ነው ?
2026-10-28 16:08:56
68
theseaportgeneration
Adimasu ብቸኛው444 💔🇪🇹 :
0.96billion dollar
2026-10-29 13:35:27
0
user3245205467957
ቤዛ :
እኔ የምጠይቅህ ኢትዮጵያ ይህን መሳሪያ ስትጣጠቅ ከአፍሪካ ስንተኛ ደረጃ ላይ ትቀመጣለች
2026-10-28 16:15:34
34
galgaliobsa
Love knows no boundaries :
እንደ ዶ/ር አብይ ላለ ሩቅ አሳቢ እና ጀግና መሪ ምስጋናን መከልከል ትልቅ ንፉግነት ነው። ፈጣሪ እድሜና ጤናዎን ያርዝምልን!!!🙏🏾🙏🏾🙏🏾
2026-10-28 16:04:19
22
aydiz6
Asensio :
ሰላም እንደሌለ አረጋግጠዋል
2026-10-28 16:46:45
16
abrsh.arse
Abrsh Arsenal :
ስንት ችግር ይፈታ ነበረ ገንዘቡ
2026-10-28 17:39:47
13
believeme511
አምነን :
በዓመት ለውደብ የምንከፍለው 2b በዓመት ስንት SU35 ያስገዛን ነበር ( አስብ ውስጤ ነው )
2026-10-28 17:48:48
5
teddy.abideta
Teddy Abideta :
መታጠቅ ግደታ ነዉ ተከብሮ ለመኖርም ለመበልፀግም።
2026-10-28 18:17:32
5
abdu09356
abdu :
2026-10-28 16:10:09
8
bankeru_2112
ተጓዥዉ 💙💙 :
የሀገር ዋጋ ደሞ ከቢሊዮን በላይ ነው
2026-10-28 17:02:02
6
c2beeka619
nigusu sisay Asfaw :
in Ethiopian 16.30billion birr x 12 =195,564,000,000 trillion
2026-10-28 18:31:39
5
milu.5555
milu5555 :
ወንድሜ ገዝታለች የሚለውን ተወው ይሄ ሀገር እዳውስጥ ተዘፈቀች ነው የሚባለው ትውልድ የሚከፈልው እዳ ነው😂
2026-10-28 16:14:40
6
esayas25
Ⓔሷ NolR🐾 :
204,000,000,000
2026-10-30 09:53:40
1
abush.assele
Abush Assele :
ለወጣቱ የሰራ እደል ቢፍጥር ጥሩ ነበር😳😏
2026-10-28 21:54:39
4
past61838
Past :
አንዱ S35 ዋጋ የኤርትራን የአመት በጀት ነዉ!
2026-10-29 09:32:10
3
To see more videos from user @temesegnhabtamu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About