@newaddisababa: ጀግናው ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በሩሲያ #abiyahmed #አብይአሕመድ

New Addis Ababa
New Addis Ababa
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 28 October 2026 15:43:39 GMT
95674
8639
338
1132

Music

Download

Comments

ykmtd7891199gin
KMT D :
ኢትዮጵያ ትቅደም👍 ትራንፕ ከመንግስቱ ሰርቆ አሜርካ ትቅደም ይላል።
2026-10-28 19:15:48
1
user53699485141081
Danii commission work 💯🥰 :
yene abaat Abichu king of Africa
2026-10-28 18:29:28
0
user498172135988
user498172135988 :
ኢትዮጵያዬ ክብርሽን ከፍ የሚያረግ ልጅ አግኝተሻል ደስይበልሽ🙏🙏🙏
2026-10-28 15:52:34
75
alexo4646
Alexo 95 :
we are lucky
2026-10-28 19:02:03
0
habtamu.tesema5
Habtamu Tesema :
hero of Africa🥰🥰🥰
2026-10-28 19:21:17
0
amir.d.evnet
Amir D Evént :
መሪህ ወታደር ከነበረ በጣም ዕድለኛ ነህ ይባላል።
2026-10-28 16:22:29
41
gututesfaye811
Gutu Tesfaye :
The alpha leader ...
2026-10-28 18:09:18
0
user340226055953
Teka and family :
ቃል በተግባር ይሉሃል ይህ ነው
2026-10-28 16:28:49
19
drleta2
Leta :
አገሩን ያስከረ ጀግና መሪአችን
2026-10-28 16:20:31
14
_senait
senait :
ደጋግሞ ይምራን ሃገሬ ቀን ወጣላት ፈጣሪ የሰጠን ዕንቁ መሪያችን።
2026-10-28 17:27:37
10
ahmedkedir62
Daniel :
ልባችን በኩራት ከፍ ብሏል !!! ድንቅ መሪ ነህ!! እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!
2026-10-28 18:34:37
3
user6029416131181
የቢሆን🔎⌛️አለም🌍 :
እናት ወልዳለች አብቹ አንዱ በቃኝ የሆነ 1000ሽ አመት ንገስ👑👑👑👑👑👑👑👑👑
2026-10-28 18:50:34
1
alexman201624
A𝚕𝚎𝚖𝚞 :
long live!
2026-10-28 16:58:19
0
dream_1127
dream :
ሽአመት ቆይላት ለኢትዮጲያ
2026-10-28 18:51:07
2
selamawitwosen
እህቴ ኤልሳ :
ጀገሰና ❤️ብቻ ኡኡኡኡ አቦ ተባረክ ኮራንብህ
2026-10-28 19:09:21
1
goje.kebraraw
goje kebraraw :
እረ ምን ልሁን ሀገሬ 🥰🥰 በዚህ ዘመን መፈጠሬ
2026-10-28 18:55:04
1
leyumereja.com
beba :
ሰመዓቱ የ አሩሲ ህዝብስ 😪😪😪😪???????
2026-10-28 17:09:43
1
kuti060
kuti060 :
እሺ አሁን ደሞ ህዝቡ ያለበትን ሁኔታ አንዴ ብታዩት 😁😁😁 ምን ያረጋል በድህነት እና መኖር ያቃተው 120 ሚሊዮን ህዝብ ይዛችሁ መሳሪያ ብትታጠቁ ለህዝቡ ምን ጥቅም 🥺🥺 ለናንተ ስልጣን መጠበቂያ ካልሆነ በቀር 😏😏 ደሞ እፍረት እንኩአን የላችሁም በዚህም ትፎክራላችሁ 🙄 ልብ ካላችሁ ድህነት ላይ ኑሮ ዉድነት ላይ ሰላም ላይ ስሩ እስኪ ይሄ ይቀላችሁ ነበር እኮ 🙄 ለነገሩ እናንተ አይጉደልባችሁ እንጂ ለሌላው ምን ቸግሯቹ 😭😭😭
2026-10-28 17:52:59
0
ssbelahailu
Ssbela Hailu :
Dr Abiy hero🙏🙏🙏🙏
2026-10-28 19:27:46
0
user7461054540202
Amina :
አላህ ካንተጋር ይሆን
2026-10-28 18:19:54
0
ahmm989
MA :
ስታምሩ🥰🥰🥰🥰
2026-10-28 16:06:37
0
userocam354fpd
H&m :
ሁሌም እንኮራብሃለን ❤️❤️❤️ሰላም ፣ብልፅግና ለሀገራችን 💪💪💪💪
2026-10-28 17:58:29
3
ashumaya772
Ashu Maya772 :
አቦ ስታምሩ የኛ ጀግኖች 💪💪💪💪💪
2026-10-28 16:01:17
1
zuzu.ahmed
Zuzu Ahmed :
Ye duaye milash My Pm 🥰🥰🥰🙏🙏🙏Allah bicha yitebikih 🤲
2026-10-28 17:10:11
1
bruklal19
ሁሉም ያልፋል :
ጀግና ሽአመት ኑር❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-28 16:23:16
4
To see more videos from user @newaddisababa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About