@hdaniel1212: #ኮፒ_ሊንኩን_እየተጫናቹሁ🙏10ጊዜ #አትግደሉን_ማለት_ወንጀል_የሆነባት_ሀገር #እምነታችንን_መጠበቅ_ውዴታ_ሳይሆነ_ግዴታችን_ነው #ቤተክርስቲያንን_አንተውም_ከቶ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

danielበለማህተብ
danielበለማህተብ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 28 October 2026 16:55:03 GMT
141729
33526
1276
21386

Music

Download

Comments

hasil.bereket4
Hasil Bereket :
emnet yebher arelem yegl new emnet bher yelewum enasib
2026-10-30 11:16:10
0
user82821209650034
user82821209650034 :
ኦሮሞ አማራ ትግሬ ደቡብ ሁላችንም ኦርቶዶክስ አንድ ነን
2026-10-28 17:27:30
1827
user79517126516841
user79517126516841 :
justice justice justice
2026-10-30 16:31:02
0
user9201816711252
#ቼጉቬራ :
ኧረ እኛ የኦሮሞ ኦርቶዶክስ እያለቅን ነው
2026-10-28 17:56:30
1103
abdumhamedawol
Abdu Mhamedawol :
አላህ እድሜህ እና ጤናህን ይስጥህ ፍትህ ላአርሲ ክርስቴያኖች
2026-10-28 19:35:02
395
user2871923735821
ninu :
እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ብሔሬ አያጸድቀኝም እምነቴ ነው ዘላለም ህይወት ምሰጠኝ
2026-10-29 06:32:55
158
yarosmedia
yaros Media ያሮስ ሚዲያ :
ድምጻችንን ስለጮክ እናመሰግናለን ወንድማችን[Pray]
2026-10-28 18:10:11
587
hiru51031
ሂሩት_ዘ_ክርስቶስ💒❤️☦️🇪🇹 :
ትክክል ምንም ይሁን ብቻ ኦርቶዶክስ ይሁን ወንድሜ ደሜ ነው።
2026-10-28 17:57:42
414
user9766145198151
teborne @aregawi :
we are orthodox
2026-10-29 21:33:57
0
abcdyu16
እሴተሚካኤል :
እዉነት ነዉ ወንድም አንተ ትክክለኛ ኦርቶዶክ ነህ
2026-10-28 17:08:22
185
hailehabab.netlify.app
ሃይሌ ሃባብና ፍራፍሬ :
አርሲ ውስጥ የሞቱት የአማራ ኦርቶዶክስ አማኝ ብቻ አይደሉም ኦሮሞ ጉራጌ ወላይታ ትግሬ..ኦርቶዶክሳዊያን ናቸው።
2026-10-28 21:02:17
117
ashufk2
ashufk2 :
true bro
2026-10-29 15:03:39
0
tsega.zeab12
Hani የድንግል ልጅ :
ዘራችን ክርስቶስ ነዉ ፣ዘራችን ማህተባችን ነዉ።
2026-10-28 19:00:16
216
lemlem0478
lemlem :
Tebarek
2026-10-30 01:55:44
0
user497063243515
male :
thanks
2026-10-30 17:53:12
0
gechi6469
ምርሃኒ እግዚኦ ፍኖተከ :
ዘርህን ያብዛው
2026-10-28 17:35:04
113
torondic
samiya G :
ኦርቶዶክሳውያን እናስተውል ዛሬ ላይ ህብረት አድርገን ከፋፋዮቻችንን ካልታገልን እንደ ሶርያ እንደ ቱርክ ክርስቲያን ታሪክ እንዳንሆን እንጠንቀቅ። 👉👉ኦሮሞ ፣አማራ፣ ትግሬ፣ ደቡብ ጉራጌ አፋር እያሉ ሊከፋፍሉን እየታገሉ ነው ❤❤አስተውሉ በክርስቶስ አንድ መሆናችንን እንጅ የተለያየን እንዳልሆነን እንወቅ❤❤❤
2026-10-29 16:01:34
25
user1353893880512
user1353893880512 :
እድሜህን ያርዝምልን ወንድማችን
2026-10-28 17:26:26
38
hirutwoldeab445
Hirut Woldeab :
እግዚአብሔር ይርዳን ከባድ ነው
2026-10-28 17:30:46
44
user51938040710655
Teddy :
አርሲ ትጣራለች ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ😭😭😭
2026-10-29 04:51:29
26
ephi346
ephi346 :
አባቶቻችን ስለተከፋፈሉ ነዉ ለጠላት የተመቸነዉ
2026-10-28 17:05:37
56
user9251852814942
Getinet Belete :
ትክክል ብሮ
2026-10-28 16:59:20
31
user4669826127800
yezi/ji :
ሁላችንም የስላሴ ልጆች ነን እግዚአብሔር ይስጥህ።
2026-10-28 19:02:52
36
aberham766
aberham :
ትክክል
2026-10-28 17:00:19
14
09top4
Top :
እኛን ነጣጥለው ለመብላት እንዲመቻቸው በማንነት ሊለያዩን ይሞክራሉ። ክርስቲያኖች ማወቅ ያለብን እምነታችን እንጅ ብሔራችን ገነት አያስገባንም። ከምንጊዜውም በላይ አንድ የምንሆንበት ዘመን ላይ ነን!
2026-10-28 17:35:30
25
To see more videos from user @hdaniel1212, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About