@bety.yemaryam: የደረጃ ተሸላሚ👏👏

bety yemaryam
bety yemaryam
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 28 October 2026 17:02:51 GMT
24669
1767
224
1087

Music

Download

Comments

user2515227463214
user2515227463214 :
ሲጀምር እህቴ አለም እንዲ ናት አባቶቻችን ሲጀምር የተወገዙ ናቸው ማን? በማን ካልሽኝ በአለቃ አያሌው ታምሩ
2026-10-29 07:46:23
9
yirgreat1
yirge tiktok :
God Bless you..that my feeling too😭
2026-11-05 01:13:27
0
nafkot745
💒⛪️ :
100% ያላሉት ምን ቀርቷቸው ነው💔💔💔💔
2026-11-04 16:55:15
0
bekind3151
Bekind :
ይህ የሳዊሮስ ተግባር ነው መንግስት ባዘዘው መሰረት የተሰራ ነው
2026-10-29 11:11:09
16
tadesse1620
tadesse :
ተመስጌን በጊዜ ከዚህ ቤት በጊዜ ስለአወጣህኝ ከዛሬ 20 ዓመት በፊት
2026-10-29 09:57:47
0
small.business.in8
ትግሁ ወፀልዩ ከመይትባሁ ውሰተ መንሱት :
የእውነት በጣም ነው የሟሳፎረው እግዚአብሔርን ጉድ ጉድ ምን አይነት ነገር ሰውን በማስጨፍጨፍ ነው አደኛ የወጣው
2026-10-28 17:32:45
9
turfat7
ቱርፋት የማርያም ✝️💞 :
ሰርተፍኬቱ መግደልን ያበረታታል 😞😞😞ማለት ነው እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን
2026-10-29 07:00:08
6
melatbekele2
Melat Bekele🦋 :
ይገርማል በዝ ልክ ተጨካክነናል ማለት ነው እንግዲህ ፍርዱን ለፈጣር 😭😭
2026-10-30 06:37:46
2
gk.mami5
gk mami :
ምድነው? ገንዘብና ንብረትን በማውደም ምዕመኑን በመግደል በሚል ይቀየርልን
2026-10-29 11:00:16
4
zosimas30
Manuhe :
አንዳች ቢፈጠር እንኳ ሀገረ ስብከቱ ከመንግሥት ጎን ፍንክች እንዳይል አስቀድሞ የተሠራ ሥራ
2026-10-29 07:35:58
3
meskerem6996
meskerem :
ለምስክር ሰጪዎቹ እኮ የሚፈልጉትን ሁሉ ነገር ሰርተውላቸዋል ወይም ወደፊት እንዲሰሩላቸው ይሆናል
2026-10-30 05:16:20
1
wubigzer.gzachew
Wubigzer Gzachew :
የከሰሰኝን ሰው ዳኛ ሁኖ አገኝሁት ማለት ነው ፍርዱ ግልፅ ነው
2026-10-29 21:01:45
1
samuelyirgalem638
Samuel Yirgalem :
የጉድ ዘመን ላይ ነን ገና ከዚህ የባሰ ነገር እንሰማለን
2026-10-29 12:38:12
1
ab_man999
ab :
አባ ማትያስ ለምን ፈረሙ ቆይ እሳቸውም አሉበት?
2026-10-29 11:36:53
2
user7822573444260
ethio :
ብፁዕ አቡነ አሪዎስ የፃፈው የምስክር ወረቀት መሆን አለበት
2026-11-01 06:28:44
1
yalyeeee
Yalyeeee :
ገራሚ ሽልማት
2026-10-29 00:56:30
2
ferekassa343
ferekassa343 :
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-28 18:57:11
1
lul45542
Lul@4554 :
ይገርማል
2026-10-28 22:05:28
1
mabratetadessetag3
Mabratetadessetage Mabratetade :
😭😭😭እግዚኦ
2026-10-28 19:50:54
1
wendar14
ካልሞትክ አትኖርም :
አሸን ጉልች ነን መስል ግን እኛ[Crying][Crying]
2026-10-29 01:51:35
1
smza.t
Smza T :
ንባብሽ ልዩ ነው
2026-10-28 19:34:29
1
haymeebahir
🅐𝕓𝕒𝕪 𝕘𝕚𝕠𝕟 🔐 :
እውነት ነው ?
2026-10-28 20:10:36
1
user4222703994360
m2 :
betmm🤣🤣🤣
2026-10-28 19:01:06
1
user.hayme.fikre
User hayme fikre :
ያሳዝናል🥰🥰🥰🥰
2026-10-28 18:25:24
1
mabratetadessetag3
Mabratetadessetage Mabratetade :
እረ.ሞተናል
2026-10-28 19:51:24
1
To see more videos from user @bety.yemaryam, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About