@melosteshome: #ኦርቶዶክስ መጽሐፍ ቅዱስ የላትምን?

Melos
Melos
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 28 October 2026 17:08:33 GMT
19103
2512
111
1587

Music

Download

Comments

hirut_alemu
Hirut Alemu :
ጌታ በጊዜው በራሳቸው ሰዎች አጋለጣቸው
2026-10-28 17:36:21
53
wolde219
wolde21 ዘማርያም :
ኦርቶዶክስ መሠረቷ ክርስቶስ ነው ለዚህም ነው ይዋጋታል እንጂ አይችሏትም 🙏🙏🙏
2026-10-29 09:37:07
2
easy87j2
Coca :
enem milew esun new ☺️☺️☺️
2026-10-29 08:12:27
0
user4166092291240
Meazatadese :
Ewnet menageru tru new.
2026-10-29 11:08:11
0
theologian_sintayehu
SHEPHERD CHRIST🐏እረኛዬ :
blessed mela
2026-10-28 17:16:45
0
nahoml.t
Nahom LT :
ይህ ሰው እውነት ይናግራል ብዬ አላሰብኩም ነበር ጌታ ይባርከው በእውነት ይህን በመናገሩ ብቻ[Pray]
2026-10-28 18:11:42
7
meronshimelis1
LåMar🦋❣️ :
እንዴ በጌታ በኢየሱስ ስም….😳
2026-10-28 18:00:46
9
ihtsatbfmwc
ኩሽ ምድር :
እውነት መናገር አይገድልም
2026-10-29 04:32:37
3
jesus.is.lord0694
JESUS is LORD :
bertaa
2026-10-29 07:37:46
0
abushalemayehu21gmial.c0
Abush Alemayehu :
በትክክል የላትም
2026-10-29 11:42:29
1
jemalesmael49
Jemu :
ጌታ የራሱ ጊዜ አለው የሚሰብኩት ከራሳቸው ልማድ ነው ወንድሜ ተባረክ ያጎቴ ያክስቴ ምናምንቴ እያሉ ስህተታቸውን በሌላ ለማሳበብ ይፈልጋሉ
2026-10-29 03:57:56
2
beakan45
Bea Kan :
Melos Tenarekkkkkkkkkkk brother!!!!!!!
2026-10-28 17:56:34
4
esral.adamu
ጨረቃ :
የአጎቱ ሃሳብ ነው ምያነቡት
2026-10-29 08:28:11
0
teddy.ficol
teddy.ficol :
ጋዲሳ ሮሜ 8:34 የሚማልደው ነው የሚለው ብሎ ሲከራከር ስማህው እውነት እውነት ነው
2026-10-28 20:33:16
1
hereandnow_2
Master_Raji_Splinter :
ልክ ነው እሱ
2026-10-29 02:46:33
1
user2098222252479
alem :
ሜላዬ በርታልኝ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
2026-10-29 11:59:57
0
daniel.alemu55
Dani GratiaVibes :
ሰዉየዉ ልክ አይደለም። በትክክል የማስተማር ችግር አለ እንጂ ቤተክርስቲያኗ መፅሃፍ ቅዱስ አላት ። እኛም ከሷ የወሰድነዉ።
2026-10-28 19:09:05
2
sema.aad84
ኢየሱስ የእስራኤል ቅዱስ 💝❤ :
ጌታ ወይ እርዳቸው
2026-10-28 18:13:18
1
bruki.ymer
Biruk Yimer :
አረ.ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡአኡ
2026-10-28 18:26:44
1
hiwotzenebe12
hiwot :
ሜላ ይችላል!💪🔥
2026-10-29 08:21:47
1
blennnnnn__
bilu_bebe :
የላትም
2026-10-29 18:53:22
0
enderasse
Enderasse :
አቶ ሜሎስ ስለ ሰዎች ማንነት በትክክል ሳታውቅ አትፍረድ ፤ ያልተረጋገጠ መረጃም አታሰራጭ። ከንግግ ሩ የፈለጋችሁትን ክፍል ብቻ ቆርጣችሁ ከማሰራጨታችሁ በፊት፣ በዩቲዩብ ቻናሉ ላይ ያሉትን ስብከቶች ሙሉ በሙሉ አዳምጡ፤ ከአውዱ ውጭ በማቅረብ የተሳሳተ መረጃ አታሰራጩ። እግዚአብሔር ውሸትንና በወንድማማቾች መካከል ጠብ መዝራትን ይጠላል። እውነትን እንናገር፣ ሰላምንም እናስቀድም። አንተም ወንድሜ እግዝያብሔር ይርዳህ ::
2026-10-29 18:50:24
0
user7568724271635
mele7568724271635 :
ኢየሱስ ጌታ ነዉ
2026-10-29 18:24:36
0
user7568724271635
mele7568724271635 :
ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ፍርዲ ያዲናል
2026-10-29 18:24:19
0
wondimamoch.yeta
YAHIWE Ministry(YMFW) :
🥰🥰🥰🙏🙏 wow
2026-10-29 19:04:40
0
To see more videos from user @melosteshome, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About