@anwarmedia.com: #ከአሏህ_ራህመት_የተባረሩ_አስር_ሴቶች‼️ 1~☞ ቅንድቧን የምትቀነድብ ሴት 2~ ☞ሰውነቷን የምትነቅስ ሴት 3~ ⇡☞ለቁንጅና ብላ ጥርሷን የምትሞርድ ሴት 4~ ☞ፀጉሯን ዊግ ወይም አርቴፍሻን የምትቀጥል ሴት 5~☞ ባሏ ለግንኝነት ፈልጓት መኝታ ቀይራ የተኛች ሴት እሰኪነጋ ድረስ መላይካዎች እየረገሟት ያነጋሉ 6~☞ በአለባበሷ ወንድን ለመምሠል የምታደርግ ወንዳወንድ ሴት 7~☞ በሀዘን ጊዜ አስለቃሽ ሀዘን የምታባብስ ሴት 8~☞ የቀብር ዘያራ የምታበዛ ሴት 9~ ☞የሠውነት ቅርጿን የሚያሣይ ልብስ የምትለብስ የሂጃቧን መስፈርትአሟልታ የማትለብስ ሴት 10~☞ አላህ የሠጣትን የሠውነት ክፈል ለቁጅና ብላ የምትቀይር ከአላህ ራህመት የራቁ ናቸው
🎙️𝐀𝐍𝐖𝐀𝐑 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀 ✅
Region: SA
Wednesday 28 October 2026 17:20:01 GMT
Music
Download
Comments
➽ የገነቴዋ➻ 🕋🏹🇧🇴 :
7ኞ እናቴ ሙታብኝ ላለማልቀስ እሞክራለሁ ግን አቃተኝ ወላሂ ከሀገር ደውለው ሲወሩኝ እናቴ ብቻ ተለይታ ስትቀር እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም ምን ይሻለኛል ለሷም ጥሩ እዳልሆነ አወቃለሁ ግን አልቻልኩም አላህ ጥንካሬውን ይስጠኝ 😭😭😭😭😭😭
2026-10-31 08:55:29
2
ኹዝ ቢየድ ያረሱለሏህ :
የቃሪኡ ስም ማነው ሙለውን እፈልጋለሁ
2026-10-30 05:51:09
1
me💖ka💛wa🌹su :
አላህ ይጠብቀን ያረብ
2026-10-28 18:41:25
1
💦мσмιиα▷ :
አላህ ይጠብቀን
ጀዛከላህ ኸይር ጠቃሚ ነገሮችን እያስተላለፍክልን ነው ቀጥል እዳታቋርጥ
2026-10-30 16:20:53
0
ትንሿ 🍒ነኝ የጥቅሽዋ🌹🫰🫰እህት💫🌴 :
ሱብሃነ አላህ
2026-10-29 17:39:13
0
𝕤𝕖𝕒𝕕𝕒.💖💖💖 :
አለህ,ይጠብቀን
2026-10-29 17:23:08
0
kun feyekun❤❤❤❤ :
አላህ ይጠብቀን
2026-11-03 07:33:56
0
HALiMA የእስለም ምርኮኛዋ📚 :
አሏህ ይስቱርና
2026-10-28 21:09:52
1
user95579340444028 :
አላህ ይጠብቀን ያረብ
2026-10-29 18:24:50
0
የሰብ ጭዛ ሰዉ :
የቃሩ ኡስም
2026-11-03 17:20:00
0
كونفيكون :
🥰🥰🥰
2026-10-29 03:30:42
2
ሰንቾ :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-13 08:52:39
0
Zeynu :
😳😳😳
2026-11-10 18:19:42
0
halima :
[Like][Like][Like]
2026-10-28 18:37:49
0
እሰኪ ቻለው ሆደ :
👍👍👍
2026-11-17 18:09:33
0
To see more videos from user @anwarmedia.com, please go to the Tikwm
homepage.