Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@user79790354313003:
ጎደር ነው ሀገሬ አማራ ነው ደሜ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 28 October 2026 17:37:11 GMT
170437
10060
1483
555
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.82MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Tiru :
እይዞህ ወንድሜ ጠንካራ ሁን ለልጅህ ስትል
2026-11-22 13:42:48
0
negest :
እባክህ ጠንካራ ሁን ለልጁ አስብ
2026-10-29 05:15:24
89
Leelloo ❤️ :
ይሄው ወንድሜ የልጄ አባት ከሞተ 9 አመቱ ልጄ 4 አመቷ ነበር እና በጣም ጨንቆኝ ነበር ግን አይመጣም ወይ ብላ ስታስቸግረኝ እውነቱን ስነግራት መጠየቅ አቆመች። አሁን አድጋልኝ 7ኛ ክፍል ጎበዝ ተማሪ ነች። እና ንገረው መንገድ እንዳያይ። አይዞክ 🙏🙏🙏💪 ሁሉም መልካም ይሆናል።
2026-10-29 12:31:14
41
proud agame :
ምኑ ነው የሞተበት ንገሮኝ
2026-11-19 05:52:33
0
Sosiwende :
ኧረ ተው ወንድሜ የሰው ልጅ የተፈጠረው ለመከራም ለደስታም ነው ያልቀበረ ያልተፈተነ የለም ካንተ የሚጠበቀው ነፍስ ይማር ማለት ብቻ ነው
2026-10-29 05:19:03
14
Yoni :
ወንድሜ አይዞን እኔ የልጅነት ባለቤቴን ልክ የዛሬ አመት በእስትሮክ አረፈችብኝ እግዚአብሔር አለ አይዞን ።
2026-10-29 13:26:29
7
ፍቅር ያሽንፍል :
እባክህ ጠንካራ ሁን ክፊቱ እታልቅስ
2026-10-28 22:33:45
19
መርጦ ፍቅር :
አይይይይ 😭😭😭😭እደዉ ምን ሁና ይሆን እኔንንንን😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-13 13:02:03
0
official Danu Gech :
ከባድ ነው ልጄም መችነው ሚመጣ ኣባቴ ሲለኝ እንደዚ ማለቅሰው እኔ 😭😭😭😭
2026-11-02 18:49:29
2
Aynalem Legese :
እህህህህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥህ 😭
2026-11-15 18:33:36
5
nati :
አይዞህወንድሜየኔባለቤትምከሞተሰባትአመትሁኖታልእኔምለልጄምንእደምለውግራገብቶኝእስካሁንአልነገርሁትምልጅህንእያሰብህጠንከርበል
2026-11-11 18:21:39
0
ቅድስት ባህርዳር :
እይዞህ ሁላችንም ብቻችን ነው ልጅ ምናሳድግ በርታ ወንድሜ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-30 11:16:25
1
Bilen :
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ብርታቱን ይሰጥህ
2026-11-14 19:55:57
2
adise fentaw :
ayizk e,r yabrthu
2026-11-12 16:30:53
0
Mimi :
እኔን ወንድሜ አይዞህ በርታ
2026-11-13 14:26:21
1
yabsra :
እባክ ለ ልጅኸ ስትልተው በማሪየም አደራ አለብኸተውውውውውውውው
2026-11-14 12:18:24
1
wiz bro :
አይዞኝ በናትህ አልቅሰህ አስለቀስከኝ
2026-11-12 20:05:31
2
user72820149382400 :
ወድሜ ሀዘኑን አታብዛው ለልጃችሁ ኑርለት በርታ ወድሜ
2026-11-02 12:55:34
1
MuIuI :
እግዝአቤርይርዳህ
2026-11-01 12:06:12
1
user5783635857348 :
ወንድሜ የእሷንም ነፍስ ይማረው ለእናንተም መጽናናቱን ይስጣችው
2026-11-02 18:44:18
1
seada seada :
ምንህ ናት የሞተች ወንድሜ
2026-11-05 13:13:58
1
yared atikilt :
አይዞህ ወድሜ ነብሷን ይማረው አሁን ልጅህን ተንከባከብ ሁሉም በየቤቱ የቆሰለ ነው 😭😭😭
2026-11-19 21:41:53
1
Adu Asfaw :
ere tew hulu besu hone
2026-10-29 14:49:49
1
ገብያነሽ :
እረ በማርያም ተዉ ወድም እንዲህ መሆኑ ጥሩ አደለም ህፃኑም ይጨነቅብሀል ጠንከር ማለት ነዉ ያለብህ ያዉ እኛዉም ወደዛዉ አደለነ መቸ እንቀርና
2026-11-06 18:26:22
1
ያ44ቱ :
አላውቅህም ወድሜ እደዚሕ ሥትሆን ሣይሕ ውሥጤነው ያመመኘ ጠካራሁን ልጅህን እዳይከፋው ጥናቱን ይሥጥሕ ወድሜ
2026-10-29 16:19:32
0
To see more videos from user @user79790354313003, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@Shatta wale 👑 Exploring Ada , Jet skiing. #jetski #visitadaghana #foryoupage
Vos avis #viral
Best scen 😃❤️ #kamal_edits_1 #viral #foryou #foryoupageofficiall
#bfdyz #kaywat #thismindset #feelsomething @alnicol__
Otro día normal en GTA VI #GTAVI #humor #colombia #GTA6Funny
Dance&song 2tai valo lage😫🙌tai abr korlam🫣#dancer💃 #viralvedio #bangladesh🇧🇩 #foryou #trending
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy