@lij.sariy: #Meme #MemeCut #CapCut #fyp #funny

Lij Sariy
Lij Sariy
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 28 October 2026 19:00:00 GMT
46103
1696
312
891

Music

Download

Comments

yeshash.smegn4
መቅዲ :
enie kehtiega stala maryamn
2026-10-31 19:27:32
0
zehara223
𝐋𝐢𝐣 𝐙𝐮𝐙𝐮🦅 :
ግንኮ አባቴ እቤት ሳይኖር መጨዋቻዉ ነዉ የሚያደርገኝ ገታን🥺🤣🤣🤣
2026-10-29 10:39:43
46
hilu8238
ባለ ማህተቧ🙏☦️🕊 :
ግንኮ አባቴ ሲወጣ ጠብቆ በጥፊ ነዉ ሚለኝ😭🤣🤣
2026-11-01 10:24:00
2
yabata2658
ዕንስቷ ➾ያባቷ ልጅ 🐅 :
እነሱ በለሉ ቀን ግን ዋጋዬን ነው የሚሰጠኝ 😅
2026-10-28 22:06:00
30
zuzu26980
𝕫𝕦𝕫𝕦❤ :
ቤት ሳይኖር አባቴ ሲሰቃየኝ 😁😁😁🤭
2026-10-28 23:44:05
17
seadi0716
🥇𝑐ℎ𝑒𝑟𝑒𝑞𝑎🍫 :
ጧት ዋጋየን ይሰጠኛል😩😒
2026-10-28 21:11:38
14
hasinu.sis
የሀሢኑ እህት🎶❤ :
አብረን ስንሰርቅ ውለን ሲመጡልኝ የምናገርበት ነገርስ🤭😂😂
2026-10-29 12:33:48
10
tiktok.combeza2
𒋨ታዛቢዋ𒁂🅑ቾ🦅𝄞 :
ይችማ 😂 የኔ ስራ ናት 😂እንደው አሁንም ሂጅ ካልገጠመኝ ቅርቅር ነው የሚለኝ 😂😢
2026-10-28 23:32:49
12
zuzumuhamed807
🦋ዜድ አባቷን ወዳጂ😢💔 :
አባቴ ጋር ሰርግ እየሔዲኩ መንገዲ ላይ ልጂ ሳገኝ😂😂😂😂😂😂
2026-10-30 21:45:23
2
mehamed.jemal29
ይሁን ለበጎ ነው :
እሪከርድም አያረጋችሁ 😂😂ሱስ ይዞኝ ነው😂😂😂
2026-10-30 15:44:30
0
user2190831108652tig21
ከሰጠሺው ሰርጉን እርሺው💝💝 :
😂😂😂😂😂😂ደሞኮ ታናሸን ነው😂😂😂😂😂😂
2026-10-29 07:40:05
1
adya58611
ትንሿ ነኝ ሰለፊይዋ🕌🫴🕋 :
ችግሩ አበቴም ለሱ ነው ሚየግዘው በጢፊ ይለኝ ነበር 🤣🤣
2026-10-30 22:05:09
1
omoromor5126
➛ዝናሩ➣ :
እኔ ግን እህቴን መጫዋቻዬ ነዉ ዬማረጋት🥺😂
2026-10-29 10:54:17
0
henahbh6
◊ቱ😏ድንቄም◊𝑙𝑖𝑓𝑒😂 :
እቤት ሰዉ ከሌለ የጫማዉ ሶል ሳይቀር የሚያሳጥበኝ ወላሂ የማይሰራኝ የለዉም😫😫🤣🤣🤣🤣🤣
2026-10-31 22:40:23
0
.awd.fd
አደበት 👏👏ለ እግዚአብሔር ✝️✝️✝️ይገዛ :
እኔ እህቴን አስመታታለሁ ሁሉ አሁን ስደት ይስራህን ነጣጠለን😭
2026-10-31 23:56:49
2
user2433222503866
ዘንካታዋ የፀይሞች እህት😍🦅👪 :
በለሉ ሰአት ግን✊🤣🤣🤣🤣
2026-10-30 17:38:17
0
.osman..bro
kkkkk :
ግንኮ ሲወጣ ጠብቆ ልኬነው ሚሰጠኝ😫😫😫
2026-10-30 15:49:21
0
i2.tc_
༆ቀዉሷ●───✞የራያ༄ልጅ🇮🇹༒: :
የኔ ስራ😁
2026-10-29 00:40:44
0
ha786972
harge :
እኔን እህቴ አብርን በልተን አጥፍተን እዳልናገር እምል ነኝ
2026-10-28 22:53:32
5
seniseni381
seni,19ሰኒ16 :
ደሞ እኮ ብቻዬን ሲያገኘኝ ሳይረሳ አስታውሶ የሚመታኝስ😂😂😂😂😂
2026-10-29 09:35:41
4
aminaahamed547
ያረብ 💗 :
እኔ ነካ ካረገኝ ገደለኝብየ ማሬትላይ የምፈራፈረውወላሂ😂😂
2026-10-30 12:57:11
1
.o33032
🤣🤣🤣 :
ብቻሽን አገኝሽየ ለቆይ🤣😂
2026-10-30 15:14:36
1
east01misrakselomon1
ዘረኛ እጠላለው አንድ ኢትዮጵያ በሉ💪🇲🇱 :
ማታማ አይጥ የዋጠ ድመት መስየ ዝም አባቴም እህቴም ሲወርዱብኝ በያፋቸው😂😂
2026-11-01 14:44:32
1
emebat.dera
Emebat :
ማታ እንዲህ ብዬ ጠዋት እሱ 😂😂😁
2026-10-30 19:33:13
0
b.h60369
የራያዋ "( 21) 😘🙏 :
የኔ ስራ ደግሞ መጨረሻ ነኝ 😂😂😂😂
2026-10-29 13:57:43
0
To see more videos from user @lij.sariy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About