@biremusic2: በርናባስ እና የጌታ ወንድም ያዕቆብ #ሐዋርያት ናቸውን?

The word ቃል
The word ቃል
Open In TikTok:
Region: DE
Wednesday 28 October 2026 21:14:19 GMT
5631
367
38
56

Music

Download

Comments

talak_tesfa1
Brhan.D :
Thank you, brother 🙏
2026-10-29 05:38:54
0
bridgeoflifeministry
Dr Emmanuel :
“Then they cast lots, and the lot fell to Matthias; so he was added to the eleven apostles.” Acts 1 : 26
2026-10-29 03:25:48
0
josi8847
pastor josi ( lehi ) :
ከኤፌ 4 ፥ 11 ሐሳብ ተነስተህ አብራራ
2026-10-29 08:01:24
0
gerumsa
Gerum :
ቆይ ጥያቄው እልጋባኝም ሀዋርያት የሉም ነው ወይስ የህዋርያነት ፅጋ የለም ነው ወይ? በዚህ ዘመን ብዙ ሌቦች ቢኖሩም። መንፈስ ቅዱስና የሀዋርያት የፅጋ ስጦታ አለ። መንፈስ ቅዱስ እስካለ ድረስ ። ሌቦች ሀዋሪያት ሀዋርያ ነ ሳይሆኑ ነን አያሉ ቢበዙም ። በነሱ ምክንያት ትክክለኞችን መካድ ደግም መፅሀፍ ቁድሳዊ አይደለም። የሀዋርያነት ፅጋ አሁንም አለ ትክክለኞቹ በሚዲያና በህዝብ ጋጋታ ስላልተገለጡ ነው።
2026-10-28 23:25:36
0
haylush.gmariam
ጌታ ሃያል ኣምላክ :
Ephesians 4 አማ - ኤፌሶን 11: እርሱም አንዳንዶቹ ሐዋርያት፥ ሌሎቹም ነቢያት፥ ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፥ ሌሎቹም እረኞችና አስተማሪዎች እንዲሆኑ ሰጠ፤ ይህም ምን ማለት ነዉ እስቲ ኣብራራልን ወንድም?
2026-10-29 03:50:52
0
tom200050
tomportland :
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4 11 እርሱም አንዳንዶቹ ሐዋርያት፥ ሌሎቹም ነቢያት፥ ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፥ ሌሎቹም እረኞችና አስተማሪዎች እንዲሆኑ ሰጠ፤ ይህን ቃል እንዴት ልትፈታው ነው
2026-10-29 04:27:58
0
aseyeeyesus
Asiretu Samul :
No ጻውሎስንና በርናባስን የላከው መንፈስ ቅዱስ እንጂ ቤተክርስቲያን አይደለችም።
2026-10-29 03:08:42
0
abrish_36
Amazing Grace :
በትክክል ወንድሜ ዶ/ር ተሳስቷል
2026-10-29 05:31:43
0
kibr.et
𝐊𝐢𝐛𝐫𝐞𝐭 :
የሃዋርያት እና ነቢያት አገልግሎት ሁልጊዜም ያስፈልጋል። አጭበርባሪ ሊኖር ይችላል ይህ ማለት ግን ከቤተ ክርስቲያን እየተላኩ ወንጌልን የሚሰብኩ፣ ወይም እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ቃሉን የሚልክባቸው ሰዎች ይኖራሉ። ስራቸውን በመፅሐፍ ቅዱሳዊ መርሆች መመዘን እንጂ በአጠቃላይ አገልግሎቱ ቆሟል የማለት ምክንያት የለም።
2026-10-29 03:37:36
0
user2822974025314
ROHOBOTH FLAME🔥SOLUTION :
1 Thessalonians 2 አማ - 1ኛ ተሰሎንቄ 6: የክርስቶስም ሐዋርያት እንደ መሆናችን ልንከብድባችሁ ስንችል፥ ከእናንተ ቢሆን ወይም ከሌሎች ክብርን ከሰው አልፈለግንም። መሆናችን የሚለው ቃል ማን ና ማን መሆናቸው ያሳያል ወንድም ???
2026-10-29 00:00:40
0
tewoderos.mengesh
Tewoderos Mengesha :
ፀጋ ይብዛልህ ብራዘር አንተ ምርጥ ወንድም ነህ
2026-10-29 04:41:22
0
adanegemede
JONATHAN OFFICIAL :
ግልጽ አርግ
2026-10-29 02:50:26
0
belayassefa2112
Belay in Christ Jesus :
ተባርከሃል 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-10-28 22:57:54
0
kaffe_777
Loza✝️🤍🌸 :
🥰
2026-10-28 21:45:28
0
userrwrkofl897
user61551540362 Dani :
2026-10-29 03:48:28
0
bridgeoflifeministry
Dr Emmanuel :
The important gospel is preaching the saving power of Jesus not focusing on offices
2026-10-29 03:32:27
0
bridgeoflifeministry
Dr Emmanuel :
“But when the apostles Barnabas and Paul heard of this, they tore their clothes and rushed out into the crowd, shouting:” Acts 14 : 14
2026-10-29 03:27:29
0
josi8847
pastor josi ( lehi ) :
ሌላ የሚለው ቃል አብራራው
2026-10-29 07:59:41
0
filitsehaye
God is good :
ሌላ የሚል ቃል አለ ወንድሜ
2026-10-29 09:20:37
0
cedric_ip
️cedric :
በዚህ ዘመን ሐዋርያም ነቢይም የለም! ነቢይ ነኝ ሐዋርያ ነኝ የሚል ሁሉ ተሳስቷል ::
2026-10-28 21:24:43
0
abrham_opia
አብርሃም :
ማንንም እና ሌላ አንድ አደረከው
2026-10-29 11:30:47
0
kelkiasabera2
ኬልቅያስ Apo :
የስጋ ወንድም አላለም ቱ😳
2026-10-29 04:17:54
0
tom200050
tomportland :
የኢየሱስ ክርስቶስ ለቤተክርስቲያን ከሰጠው ስጦታዎች መካከል አንዱ ስጦታ መሆኑን ዘነጋኸው መሰለኘ።
2026-10-29 04:21:08
0
jessusismysaviour0
tedy yeyesus dkemzmur :
🥰🥰🥰
2026-10-28 21:22:53
0
To see more videos from user @biremusic2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About