Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@fozyafozya319: የኔ ዉድ ኡዝታዝ ምነኛ ቋንቋ ይሆን?#👍 #🔗 #❤️ #👈
FOZY 📚🧕
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 29 October 2026 04:59:01 GMT
16494
2503
132
822
Music
Download
No Watermark .mp4 (
37.39MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
37.39MB
)
Watermark .mp4 (
37.39MB
)
Music .mp3
Comments
LIF IS SHORT :
የዚህ ሐገር ተወላጆች ብቻ ወዬ በሉኝማ ስወዳችሁ🥰🥰🥰
2026-10-29 16:10:14
13
الحمدلله :
በገበያ ውስጥ መንገድ እያሄዱ እያሉ የሞተች፣ ጆሮዋ የተቆረጠች ግልገል አግኝተው አነሱት ሰዎችን ሊየስታሚሩበት ከእናንተ ማነው ይህንን በአንድ ብር(ሚገዛው?» ብለው ጠየቁ። ሰዎቹም፦ «እኛማ በዚያ ዋጋ ቀርቶ ጤነኛ ቢሆን ኖሮ ጉድለቱ ብዙ ስለሆነ (ጆሮው ስለተቆረጠ) እርሱማ ጉድለት ያለበት ነው፤ እኛ በምንም ዋጋ አንፈልገውም» አሉ «ታዲያ በነፃ እንኳ ማነው የሚወስደው?» አሉ። ሰዎቹም፦ «አላህ እኛን ይቅር ይበለን! በነፃም ቢሆን ጆሮው የተቆረጠ/የሞተ በመሆኑ አናስገባውም፤ ምን እናደርገዋለን?» በማለት ማንም ሰው ሊወስደው አልፈለገም። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ይህንን ያደረጉበት ዋና ምክንያት ይህች ዓለም (ዱንያ) በአላህ ዘንድ ያላት ዋጋ ምን ያህል አነስተኛ እንደሆነ ለማሳየት ነው። ሰዎቹ በዓይን አርቆ አሳቢነት ያቺ የሞተች እና ጉድለት ያላት እንስሳ ምንም ዋጋ እንደሌላት፣ በነፃ እንኳ የማይፈልጓት እንደሆነ ሁሉ፤ ይህቺ ዓለም (ዱንያ) በፈጣሪ ዘንድ ያላት ክብደት ከዚህች እንስሳ እጅግ ያነሰ መሆኑን ለማስተማር የተጠቀሙበት ግሩም ምሳሌ ነው። እንስሳው ጆሮ ነበረው (በተፈጥሮው እንስሳት ጆሮ አላቸው)፤ ነገር ግን የሞተ እና ጉድለት ያለበት (ጆሮው የተቆረጠ) በመሆኑ ዋጋ አጣ። ዱንያም ልክ እንደዚሁ ነች፤ አላህ ዘንድ ምንም ወገ ዬለትም 🙏
2026-10-29 05:41:16
67
𝑙𝑎𝑚 𝑚𝑢𝑠𝑙𝑖𝑚 𝑎𝑙𝑖ℎ𝑚. :
ስልጥኘ ወይም ኢስለሚኘ
2026-10-29 11:59:21
10
zubeyr zb :
enes esuaydel yalgebagn
2026-10-29 06:19:14
0
AYSAKO HD🙅♂️ :
ስልጥኛ ነው ቋንቋው
2026-10-29 10:38:31
11
Harun Noir 🇸🇦❤️🇪🇹 :
በስልጥኛ ነው ወንድም እህቶች አላህ ይጠብቃቸው ኡስታዝ
2026-10-29 06:52:45
9
MOHAMMED ALIYU :
በስልጢኛ dawa ማቅረቡ በጣም ትልቅ ነገር ነው ማሻ አላህ
2026-10-29 10:37:56
9
one day :
ወንዲሜ ስልጥኛ ቋቋ ነው
2026-10-29 13:52:14
2
عثمان :
እኔ ግን ገብቶኛል
2026-10-29 16:53:26
1
Muhammad End Kamre ❤️🌸👫 :
ውዷ ስልጠኛ ቋንቋ ነው
2026-10-29 17:34:14
1
Awwale (1993)@⚡ :
አልገባኚም ግን
2026-10-29 05:57:16
4
erahmet nuru :
ስልጠኛ ነው ግን ሁሉም እንድገባው በአማረኛ እንድነግሩን አድርሱልኝ በኘላህ የምታቁት
2026-10-29 16:40:13
0
ኩንፋኩን :
አረ ክፈቺዉ🤲🤲🤲
2026-10-29 17:34:13
0
mk :
አይ ኡስታዝ ምን አለ እሄን ሐዲስ ሁሉም ቢረዳው ያለው ለሌለው ይሰጥና ስግብግብ ይጠፋ ነበር ለማከማቸት ሳይሆን ለመኖር ብቻ እንሰራ ነበር 🌹🌹🌹🌹🌹✅
2026-10-29 11:41:57
0
🦋Asma❤💍 :
ውዴ ስልጠኘ ነው
2026-10-29 15:07:05
1
Binite,muhamed🧕🕌🕋💝 :
yane, wusixe 🥰🥰🫂
2026-10-29 08:18:59
2
𝄞≛⃝⃞⃞⃞𝐋̰𝐢̰𝐣̰༅ሸቫቡ𝄞࿐🇧🇫⃠☪ :
ሰሉአለ🥰ነቢይ🥰🥰
2026-10-29 14:50:44
1
ሀሪያ❤❤❤ :
ሱሉ፣፣፣አለ፣፣፣ነቢይ፣፣፣
2026-10-29 10:55:49
1
LIF IS SHORT :
👌👌👌ሑሉም የሚያምርባቸዉ ኡዝታዝ
2026-10-29 05:13:50
5
Aju :
ስልጤኛ ነው ማሻአላህ
2026-10-29 14:44:31
1
Abdi Kamil :
ማሽ አለህ እዴሜቸውን አለህ የዝረዝመው
2026-10-29 10:55:21
1
Nesradin :
አልሃምዱሊላህ ስልጥኛን አላህ የቂረሙ ሁስታዜ
2026-10-29 17:51:47
0
ሙቤ የጌቶው 🇦🇪🇨🇭🇨🇭 :
ስልጤ አረለሁም ግን ገብቶኛል
2026-10-29 17:31:40
0
Qumar bin Qafar :
saw
2026-10-29 17:24:00
0
abdullah715abd :
የእናት አባቴ ቋንቋ
2026-10-29 17:35:53
0
To see more videos from user @fozyafozya319, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Had to try this trend
3 weeks in..#yikes #ihateithere
#كرينات_العراق #ركائز #كرينات_الركائز
12:52🌚🖤!#au1inn0 #actives? #justedit #forupage #ستوریات
yesh🫠❤️#repost #foryoupage #couplegoals #growaccount #fypp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy