@nani92_queen: በComment እንደዚ አዝናለው ብዬ አስቤ አላውቅም 😔 #sadstories #diva

Diva🦋
Diva🦋
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 29 October 2026 06:37:46 GMT
353775
44543
328
1570

Music

Download

Comments

aabkeadurode
tgyatsga :
የኔን ልንገርሽ ሁለተኛ ልጄን እርጉዝ ሆኜ የልጄ አባት ጥሎኝ ጠፍቶ ቤቴ ዘይት ብቻ ነዉ የነበረዉ ከዛ ያሌድኩበት ሰዉ የለም ብይ ልስጥሽ የሚለኝ አልነበረም ከዛ አያቴጋ ሄጄ ምግብ እድሰጠኝ ልብስ አጠብኩላት ቤት አፀዳሁላትና ቡና ላፍላ ስላት አዎ ስትለኝ በቃ ልበላነዉ ብዬ ሰፍ ስል አላቀረበችም ከዛ በባዶ ሆዴ ጠጣዉ እና ልወጣ ስል ኪሎ የማሞላ ስንዴ ዱቄት ሰጠችኝ ከዛ ቤቴ ሄጄ ቸኩዬ አገነፈዉት ከርሃቤ የተነሳ አልበሰለም ሁላ ከዛ ቸኩዬ ስጎርሰዉ ላንቃዬን እና ጉሮሮዬን አቃጠለኝ ከዛ ሁለተኛ መጉረስ አቃተኝ በጣም ታመምኩ ጉሮሮዬ ምንም መዋጥ አቃተዉ ኢንፌክሽን ፈጠረ ተሰቃየዉ ከዛ ሁለሳምንት አለርት ተኛዉ ምግብ በትቦ እየተሰጠኝ ያኔ የተሰማኝን የራብ ስሜት የናቴ ገዳይ እንዲሰማዉ አልፈልግም
2026-10-29 07:12:38
1845
amei032
AMI :
የኔማ በነግርሽ አያልቅም ብቻዬን ተከራይቼነዉየምኖረዉእና አንድቀን የማረሳዉንረሀብ ባዶ ሽንኩርት ከትፌ በልቻለሁ ወላሂ ረሀብ ከባድነዉ የሰዉልጅሁሉ ረሀብአይንካዉ
2026-10-29 08:31:41
612
menge3169
Mengesha Mano :
የተፃፈው ታሪክ ልቤን በጣም ረብሾኛል ግን ከሱ ባልተናነሰ ኮመንቶች( አስተያየቶች) እጅግ ረብሸውኛል:: ሴት ልጅ አትራብ! የምሬን ነው ሴት ልጅ አትራብ ኡፍፍፍ እኔ በፍፁም መቋቋም የማልችለው ነገር በምድር ላይ ቢኖር ሴት ልጅ ወይንም ማንኛውም ሴት:- ማለቴ እናት÷ እህት÷ሚስት እና የተኛዋ ሴት ተርባ ማየት እጅግ በጣም ይረብሸኛል:: ሴት ልጅ አትራብ!!! ፀሎቴም ሴት ልጅ ተርባ አታሳየኝ ነው::
2026-10-29 12:38:50
134
anbesa0871
srkmessibeckhamaresnallion :
እኔ ሚስቴ አለርት ልትወልድ ገብታ ምግብ ሰርጀሪ ከሆነ እንዳትበላ ተብሎ ማታ ትንሽ የቀመሰች ስትታመም አድራ ዉሃ እንኳን ሳትቀምስ ቀን 8:00 ወለደች ስትዉልድ እህቷ ምግብ ይዛ መጣች እኔም በቃ እናንተ ከመጣቹ ሰላምም ስለተገላገለች ዉጪ ካሏት እቤቱን አስተካክዬ ልጠብቃት ደርሼም ልመለስ ብዬ ከወንድሜ ጋር ተያይዘን ወጣን አስተካክለን 12:00 ስመለስ ለእህቷ ደዉዬ እየመጣሁ ነዉ በላች ስላት አላስገቡኝም አለችኝ እንዴ እስካሁን ለምን አልነገራቹኝም ብዬ እየሮጥን ደረስን ገብቼ ሳያት ከንፈሯ በዉሃ ጥማት እና ረሀብ ደርቋል😭 ከነርሶቹ ጋ ተጣልቼ አሶጥቼ አበላኋት ግን እንዴት እንደቆጨኝ😭 የኔ ሚስት
2026-10-29 18:43:29
256
edenabe
Trica Sweet 🍰 :
እናቴ ሰው እቤት ሱመጣ አትብቃ ነው ካልበላቹ ምትለው.....አታስጨንቂ ሰው እላታለው ሲገባኝ ግን ለአፍ ብሉ ብቻ ዋጋ የለውም::
2026-10-29 08:57:04
396
ansarhassen
ansar hassen :
ብዙ ታሪክ አለ ግን የአንዲት እናት ታሪክ ልንገርሽ 😳 አግብታ ጥሩ ህይወት ትኖር ነበር ቤተሰብ ስለሌላት ማግባቷ ለሷ ትልቅ እድል ነበር በዛ ማሀል አረገዘች ልጁ ሲወለድ ኦቲዝም ነበር ያኔ ባሏ እሷን አስወጥቶ ሰራተኛቸውን አስቀረ 😡 ካደገችበት ከተማ ርቃ ስለነበር የምትኖረው በዘጣም ተቸገረች ልጁን አስቀምጣ መስራት አትችልም በሰዎች እንጥፍጣፊ ድጋፍ ይሄው አለች ልጇም 10 አመት ሞልቶታል ከጀርባዋ አይወርድም መቆም አይችልም መናገር አይችልም ለአስር አመታት በጀርባዋ አዝላ ልጇን እያሳደገች ነው ዳይፐር ተጠቃሚ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍፍ ሁሌ ሳያት ታሳዝነኛለች እምችለውን ባደርግላትመም ብዙም አይጠቅማትም
2026-10-29 09:51:26
317
user67690092142661
የማርያም :
እኔ እማረሳው እምላክን አንድ ወቅት በጣም እርቦኝ እናቴ እና እኔ ተመካክረን እናቴ አክታ ጋር ስት ሄድ እኔም ቆየት ብዬ እናቴ አለች ብዬ እንድሄድ እና እንድበላ ሄድኩ እቤታቸው እናቴም አለች ወጥ ይሸታል እርቦኛል አክስት ተብየዋ ትንሽ እንጀራ አርጋ ለራሳ እንብላ ብላ መብላት ስጀምር አለቀስኩ እኔ እና እንቴ ተያየን ምን ሆንሽ ሲሉኝ ጨጋራዬን አሞኛል ብዬ ተነስተን አጎቴ ጋር ሄድን እዛ ቂጣ በጎመን ያጎቴሚስት አበላችን እግዚአብሔር ይመስገን እንድሜ ለስደት አሁን ላይ ሰው ከሩቅ ቢመጣ ምን አልባት እርባቸው ይሆናል ብዬ ያለኝን አቀርባለሁ እራብ መጥፎ ነው የሰው ፊት ያሳያል
2026-10-29 11:33:19
98
zaki0901
ሓፈሻዊ ፊልጠት :
እኔ ባላፈው 2013 ጦርነት ስኣት መቐለ ዩኒቨርስቲ ነበርኩኝ ወዴ በት ብሄድ ጦርነት እዛ ቁጭ ካልኩ የዩኒቨርስቲ ምግብ ተጨረሸ ተባልን 😥 ከዛ ኣንድ ኣመት ሙሉ ቁርስ ምሳ እና እራት የተቀቀለ ስንዴ በላሁ ሶስት ቀን ያለምግብ ኣሳልፈን ኣንድ ኣስተማሪያች ሞኮረኒ ሰሪታ ኣመጣችልን ኣንድ ኣመት ሙሉ የተጠጠቀ ጥሬ ስንዴ በላሁ
2026-10-29 19:08:26
29
ethiopiawedefit1
Earth :
በጣም ነው ያዘንኩት እኔ እቤቴ ሰው ሲመጣ ካልበላ በጣም ነው ቅር የሚለኝ በቃኝ እንኳን ቢል እኔ ልበላ ነው እስቱ ቅመሱት ትንሽ ትንሽ እያልኩ ወጡን በዛ አድርጌ ጭምር አደርግና ወጡ በዛ እንጀራ ይጨመር ብዬ አስበላለሁ እናቴም አባቴም ሲያሳድጉኝ ይህንን እያየሁ ነው ያደኩት። በዚህ ውስጥ ያየሁት ኮሜንት በጣም አሳዝኖኛል። ዘመናዊነት ያመጣብን ጣጣ ነው
2026-10-29 20:12:14
36
_user_kal_21_
ቃልኪዳን🧚‍♀️🦋 :
እኔ ደሞ የእናቴን ልንገርሽ እናቴ እናቷ የሞተችው አራስ ህፃን እያለች ነው እና አታቃትም ያደገችው በአያቷ እጅ ነው እና እኔ የመጀመሪያ ልጇ ነኝ 3ተኛ ልጇን ወልዳ ታማባት ሆስፒታል ገብታ ተርባ እህል ውሀ ሚያቀምሳት አልነበረም ከ አራት ቀን በኋላ ይዘሻት ወደ ቤት ግቢ አሏት እቤት ስትገባ ምንም ሚላስ ሚቀመስ አልነበረም ከዛ የአባቴ እናት መጣች እሰይ መጡ እርቦኛል እባኮትን ያለውን ነገር አቅምሱኝ አለቻቸው ከዛ አባቴ በጣም ተናዶ ስለነበር እነዴት አንቺ እያለሽ ብቻዬን እንከራተታለው በሚል ጥል ጀመሩ ከዛ እባካቹ መጣላቱን አቁማቹ አፍ ከከንፈሬ ደርቋል ስትላቸው አንደሚሰራ ሰው ማንደጃውን ወደ ውጪ ይዛ ወታ በዛው ወደ ቤቷ ሄደች እናቴ ምግቡ ከመች ከመች ይመጣል ብላ ስትጠብቅ ለካ ወደ ቤቷ ሄዳለች ያ የአራስ አንጀቷ በእረሀብ እንደታጠፈ ምንም ሳትቀምስ አደረች ልጇንም አጣች እና አራስ ቤት ብዙ መከራን አሳልፋለች እናት ስትኖር ነው ሁሉም ነገር እሚያምረው የሰው እናትንም መቼም የራስ አትሆንም እግዚያብሔር ይመስገን እኔ ደርሼላት የአራስን ወጉን አየችው አንደ እናቷ ባልሆንም
2026-10-29 20:04:11
15
linalinutaaa
sebri :
አንጀቴን በላችኝ ወላሂ
2026-10-29 07:57:32
136
umusemir0
ኡሙ semir zuzu :
እኔ ደግሞ እናቴ በ 4 አመቴ አረብ ሀገር ጥላን ሂዳ እኔና ወንድሞቼ እንጀራ እናታችን ጋ አባቴ ወሰደን ምግብ ለልጆቿ ስትሰጥ ለኛ አትሰጠንም ነበር በጣም ከመክሳታችን የተነሳ ጓደኞቻቺን በንቀት ገፍተር ካደረጉን እንወድቅ ነበር እና ብዙ ጊዜዬን የማሳልፈዉ ወፍጮ ቤት ነበር እዛ የፈሰሱ ጥሬወችን እየቆረጠምኩ እዉላለሁ ወንድሞቼ በግ ያግዳሉ ቁርቁራ እየለቀሙ በልተዉ ይዉላሉ ካደኩ ቡሀላ ራሱ አባቴ ሚስቱን ፈትቶ ሌላ አግብቶ ከተማ ገባ እኛን ከባዶ ቤት ጥሎን ሂዶ ምን እንቅመስ ከዛም ከአጎቴ ቤት እንጀራ ሰርቄ ደረቁን በልቼ አቃለሁ የኔ ታሪክ ተፅፏል መቼም ቢነበብ አያልቅም ረዝም ነዉ 😥😥 ምድር ላይ ማየት የምፈልገዉ የ እንጀራ እናቴን አወዳደቅ ነዉ
2026-10-30 10:32:58
9
semehal.semu20
semehal semu#20 :
አሁን ሲያልፍ ተረሳ እንጂ አራስ ቤት ብቻዬን በረሀብ ያሳለፍኩት ጊዜ ፈጣሪ ይቁጠረው ከምግብ ቤት ሁሉ ምግብ አስጠይቅ ነበር😭😭😭😭
2026-10-29 17:26:07
11
eme4623
Bete eme :
እረ እንተዛዘን በስስት ለስዉ ምግብ የሚከለክል አለ አንዳንዱ በብልጠት የስዉን ቤት እያራቆቱ የራሳቸዉን የማይስጡ አሉ እና ቤታቹ ስ ዉ ሲመጣ ምግብ ስጡ አትሰስቱ በብልጠት የስዉ ቤት የምታራቁቱም ስረአት ያዙ
2026-10-29 13:03:13
22
sara.mekuria
Sara Mekuria :
ምን ያላልፍነዉ አለ ተመስገን
2026-10-29 09:10:46
35
raidedera
DeRa :
ልብ ሳንል ስንቶችን መርዳት ሳንችል በዚህ ሁኔታ ያሉትን አልፈን ይሆን ማስተዋልን አድለን
2026-10-29 16:58:28
36
user02665858
honey honey :
ለዚ ነዉ እቤቴ ሰዉ ሲመጣ ቤት ያፈራዉን የማቀርበዉ😳
2026-10-29 14:05:39
13
elsa3155538240755
ኤልሲ :
የኔ ሳይሆ የጓደኛዬን ታሪክ ባጭሩ እናታቸዉ ከመሞታበፊት በቀን አራቴበልዉ ያማራቸዉ ተሰርቶላቸዉ ነዉ ነገርግን እናትየዉ ከሞተች በኋላ ነገሮች መቀያየር ይጀምራሉ ምግብ ይጠፋል የሚበሉት ያጣሉ አባታቸዉ ስራ ያጣል ከተገኘ ቁርስ ይበላሉ ካልተገኘ ቁምሳ ይበላሉ ካልተገኛ ቁ ም ራ ይበላሉ ቤቱዉስጥ 3ወንድ እና2 ሴትናቸዉ ከሌሎቹ በእድሜ ሻል የምትለዉ ጓደኛዬነበረች የምታዉቃቸዉ ሰዋች ቤት እየሄደች በርበሬ ሽሮ ይሰጧታል ያን ለነሱ እያበላች እሷ ብዬ ስሏት አሁንበላዉ በቃብላ እየራባት ትተኛተች ይሄነገር ለተከታታይ6 አመት ቀጠለ በርግጥ አሁንላይ ያለችበትን ባላቅም የሰዉልጅ ቆንጆስለለበሰ እየበላነዉ የማያድረዉ ማለት አይቻልም በተለይ በሀዉኑ ግዜ
2026-10-29 19:06:28
7
baki75982
beki :
ኧረ የወንዶች ይብሳል🥺🥺🥺
2026-10-29 07:08:19
112
user2814035393152
reqiquwa1212 :
hulum eko lebso ytayal enji wustu sent neger teshekmuwal
2026-10-29 09:57:18
23
seblegetachew696
kiddy gech :
🥺🥺we they see us outside dressing normally they think we are doing great no one knows 🥺🥺🥺🥺.......
2026-10-29 10:09:16
17
kunet01
Ku mala :
I suddenly started to live by myself and after rent payment I dont have any money for 5 days until next salary. I walked to the office for the whole week , the good thing I have already bought asbeza so I took my lunch. Nobody knows about this. I'm sure they could feel so sad for not asking for support.
2026-10-29 11:15:59
9
fekirlema
winna✨ :
It’s yemiyasakek not yemiyask 🥺
2026-10-29 15:51:50
10
tibledas8mz
ሆነ :
የኔ ገጠመኝ ደሞ በአል ነዉ ፋሲጋ ፆም መፍቻ ነዉ እኔና ልጆቼ አክስቴን ሁሌ በቀበሌ እንረዳለን ያዉ ይሰጡናል የዛኔ ለሊት ኑና ተቋደሱ መንግስት አብሏቸዉ ብሎናል ለሊት 10ሰአት እንድትገኙና የደሀደሀ የተዘጋጀዉን እንድትቀምሱ ተብሎ እሺ ብለን እየተጓተትን መሄድ ስኔድ ሰዉ የለም መንገድ ላይ ጠፋብን ከዛ ቤተክርስቲያንም የፆም መፍቻ እየታደለ ስለነበር አልፈን ሄድንና በሰልፍ በግፊያ ገባን ያዉ ብፌ ነዉ እኔ ገብቼ ለካ አክስቴ ቀረችብኝ አንዱ ልጄን ይዤ ገብቼአለዉ አንዷን ይዛ ተዘጋባት ሳትገባ እኔ ደሞ ካለ እነሱ እንዴት ልብላ አንዳ ልጄ ዉጪ ቀርታብኝ ከዛ ሸዉጄ ቀስብዬ ስከፍት ግር ብለዉ ገፍትረዉ ሊገብ ሌሎችም ከዛ አንዱ ጠባቂዉ አነቀኝ እንዴት ትከፍቻለሽ የራስሽን አበይም እንዴ ብሎ ከዛ አሶጣኝ እኔንም ሳልበላ ከዛ ተመልሰን ስንድ የተጠራንበት ሰዉ በልቶ ጠጥቶ ሲወጣ ተገናኘን በሉ ግቡ እዚ እኮ ነዉ ጠፋባቹ እንዴ ተብለን በመጨረሻ ቀመስንና ወደቤታችን ተመለስን።
2026-10-29 15:58:21
7
yemikgkpvgs
yami yami :
ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ትላለች አያቴ🥺🥺🥺
2026-10-29 09:04:30
10
To see more videos from user @nani92_queen, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About