@husugpstechnology: መኪናችሁ ውስጥ ሌባ የማያየው ሚስጥራዊ ጠባቂ! (እንዴት እንደሚገጠም እዩት!) ሌባ መኪና ሊሰርቅ ሲል መጀመሪያ ጂፒኤስ ይፈልጋል... ግን የ ጂፒኤስ ( GPS) ፈጽሞ አይገኝም! መሣሪያው ከዋናው የኤሌክትሪክ ሽቦ ጋር ተያይዞ ማንም በማያስበው ቦታ ነው የሚደበቀው! አንዴ ከተገጠመ በኋላ፣ መኪናችሁ የት እንዳለ በስልካችሁ አፕ (App) ታያላችሁ... ከተሰረቀም በስልካችሁ አንድ ቁልፍ ነክታችሁ ሞተሩን ታጠፉታላችሁ! #gps #carsaftey #ti̇ktok #gps
Husu Gps
Region: ET
Thursday 29 October 2026 07:32:47 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @husugpstechnology, please go to the Tikwm
homepage.