@melegnaa: ይህን የቁርስ አይነት አንድ ከአረብ ሀገር የመጣች ወዳጃችን ያሳየችን የፉል አይነት ነው ፤ እኛም ቀምሰነው በጣም ስለወደድነው እንዴት እንደሚሰራ ከሷ በደንብ ልምድ ቀስመን ለእናንተ አጋርተናል ከተለመደው ፉል አይነት ለየት ያለ ከፈለጋችሁ ይህ ፉል ልዩ አማራጭ ይሆናችሃል ፤ የሽንብራ ዱቤውን እና የባቄላውን የመብሰል ሂደት ማፍጠን ከፈለጋችሁ እና ዘፍዝፎ ማሳደር ወይም ማቆየት ከሰነፋችሁ ቤኪንግ ሶዳ በመጠም ማብሰል ትችላላችሁ ፡፡ #foryou #fyp
Melegna መለኛ
Region: ET
Thursday 29 October 2026 08:22:41 GMT
Music
Download
Comments
selome :
አሹቅ
2026-10-30 04:44:43
29
user3686005832010 :
videochun lemndnew mawred yemaychalew??
2026-10-29 13:24:47
0
mahder.k :
ፋል ሓጃ''በብዛት በሱዳን እና ምዕራብ ትግራይ እንደ ዕለታዊ ምግብ ነዉ።
2026-10-30 08:49:04
13
𝑆𝑢𝑚𝑒𝑦𝑎🧸🎀 :
አረ ለቁርስ ሚሆን ቀለ ል ያለ ስልስ አሳየኝ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2026-10-31 12:55:30
1
🌼 Nina 🌼 :
“Ashuk “if we toast it and add mitmita 🤌🤌🤌
2026-10-29 08:55:41
14
Emu Emuti :
ene endi seraw😂
2026-10-31 11:35:35
5
Ibro Khalil :
አይቀዘቅዝም
2026-10-31 08:11:55
0
H ነኝ የ y ናፋቂ :
ፉል ሳይበስል ይቻላል ማለት ነው🙄
2026-10-30 12:41:41
0
pomi :
ፉል ሱዳኒ ይባላል
2026-10-29 18:14:28
1
umu abdulmelik :
እውነትም መለኛ ማሻ አላህ
2026-10-29 17:02:44
3
mare :
ያለ ወይራ ዘይት አይሆንም?
2026-11-02 17:24:03
0
zeyneb :
አሪፍ ነው ግን ለምን ስልክህን በርበሬ ለማዘዝ
2026-10-29 11:33:27
0
Aklilu :
ashuke yebalal bakela tekekelo sebela
2026-10-29 21:48:11
3
Neimiti :
በኛ አካባቢ ድፍን ባቄላ ሲቀቀል አሪኮ ይባላል
2026-11-02 16:50:08
1
patriciatysonmusic 🇺🇸2 🇪🇹 :
that looks delicious
2026-11-02 16:04:32
1
mahiii gach :
asuke
2026-10-31 12:14:37
1
as :
cumun binorew demo
2026-11-01 17:18:36
1
fafi :
ያበደ ነው
2026-10-31 08:47:28
1
romanyma24 :
ባቄላ ፈስ ያበዛል
2026-10-29 09:03:49
1
Samrawit Tilahun :
ashuk
2026-10-29 19:00:59
1
Ab Lakate :
የሱዳኒ ፉል ትዝ አስባልከኝ whait cheese ቢኖረው ደሞ
2026-10-29 20:51:15
3
📍🅓︎🅐︎🅝︎🅘︎📍 :
እኔ እኮ አልወድም ሌላ አሰራል አሳየን እና መፍጫ የለኝም
2026-10-29 08:53:45
2
maryamawit :
ቫቫቫ
2026-10-29 14:56:41
1
Hana Tadese :
እጅግ ይባረክ
2026-10-29 11:46:37
1
mafu😍📿 :
konjo sra
2026-10-29 08:31:02
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.