@nigist2112: Replying to @👀 የማንፈልገዉን ልብስ እዴት ካንስል እናድርግ ቀጣይ እድሰራላችሁ ከፈለጋችሁ 2 ቁጥር ፃፋልኝ🥰⁠#sheintutorial⁠ ⁠#howtoordershein⁠ ⁠#sheinhacks⁠ ⁠#sheintips⁠ ⁠#onlineordering⁠ ⁠⁠

Nigist👩‍🦱🫀🤏🏾
Nigist👩‍🦱🫀🤏🏾
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 29 October 2026 08:34:57 GMT
63153
1583
96
537

Music

Download

Comments

fyorina87124
Fiyorna🔴👑 :
የኔ ደግሞ ካሽ እንቢ አለኝ😢
2026-10-29 13:07:39
8
mekdes.mare
ማን ✟እደናት🇪🇹 :
በማርያም እኔን ከሽ እቢይ አለኝ እዴት ላርገዉ🙏🙏
2026-10-29 12:18:24
6
user755medi4
Medi :
ምን ችግር አለው በካርድ ብንከፍል
2026-10-29 13:57:26
1
elsa67645
ህልሜን ኑሩልኝ እኔ ላሽቃብጥ :
እኔ ያለሁበት በጣም የወጣ ገጠር ነው እና ካለሁበት ያመጣልኛል ውዴ መልሽልኝ ሰወቸም ልብስ ልግዛ ሱቅ ውሰዱኝ ስላቸው እምቢ አሉኝ
2026-11-03 13:36:30
1
samirawetlulelule
samri🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝 :
እኔ ደግሞ ዋጋው ከመረጥኩ በኋላ በጣም በእጥፍ ነው ሚጨምርብኝ ለምንድነው
2026-10-29 12:16:53
1
neima.ahmed25
Neima Ahmed :
የኔ እንደዚህነዉ የሚመጣ ሰሚንም ቁጥሬንም ሳስግባ የመልሳል እባክሽ ነገሪኝ ስሬና
2026-10-30 21:07:18
1
sa243269
👀 :
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ስልኬን ሳስገባ in correct እያለ እምቢ አለ
2026-10-29 09:06:07
2
rut80915
rut :
ብራንድ መሆኑን እንዴት ነው የምናዉቀዉ🙏🥹
2026-10-29 11:39:14
2
user1091568578238
እየሠሙ መቻል ለመኖር ይመቻል💖🌹 :
ለኔ ከመጣ በሗላ መመለሻዉን አሳይኝ🥰🥰
2026-10-29 08:45:29
0
genet7911
𝓰𝓮𝓷𝓲 :
በጣም ትንሹ ሳይዝ ምን የሚለው ነው እህቴ
2026-10-29 18:26:14
0
sntayehubekele.be
ሜሎና የፃድቃኔዋ :
ካሽ ይጨምራል አሉ
2026-10-29 12:34:12
0
user7729314085309melkam
አምላኬ ታርኬን ቀይረዉ :
የኔ ካሽ የለዉም ለምድነዉ
2026-10-29 14:14:01
0
user9671504561396
🥀 :
እናመሰግናለን የኔ ወርቅ
2026-10-29 09:13:54
1
user26626188744976
አይ ሞት ክፋቱ 😭😭😭😭😭 :
ውደ ካሽእምቢአለኝ ምድነው
2026-10-29 19:58:59
1
amharafano1112
አቢሲኒያ ኢትዮጵያ🙏🙏 :
ቀለል ያሉ ረዘም ቀሚሥ ብራድ አሣይን❤
2026-10-29 12:05:05
0
rihana.muf
Rich :
በስንት ቀን እንደሚመጣ በምንድነው ምናቀው
2026-11-07 23:11:27
0
fetiflsaha1
𝐅e𝐭𝐢❥የወሎዋ꧂6️⃣🇦🇪 :
የጸጉር ብራንድ አሳይኚ ውዴ
2026-10-29 18:06:20
0
faven1123
Feben👸✨ :
ለኔ ደሞ ከዴዚ እና ከሺኤን በአንድ እንዴት እንደሚመጣ ስሪልኝ ውዷ 🥺😍😍
2026-10-29 14:53:37
1
user26279994484
ባለ ማህተቦ✝️🙏💒 :
እኔ ደሞ ስጠልብ እጥፍ ይጨምርብኛል መፍትሄ ካለው ንገሩኝ
2026-11-17 22:18:35
0
wudeyene2
ፀናት ብቻ :
hi
2026-11-13 11:49:15
0
selu___01
Śélú 💎🦋 :
በካርድ ኣሳይኝ ማሬ
2026-11-11 04:14:21
0
user8607335284978
ትንሿነኝየማሂእህት :
ሽኢንአጠላለብአሳይኝ
2026-11-09 22:53:15
0
brtukanmulugita
friweyn 21,27 :
ማለት የምፈልገውን ከመረጥን ብኋላ እዴት ነው ውዴ
2026-11-08 08:29:24
0
brtukanmulugita
friweyn 21,27 :
እኔ አጠላለቡን አሳይኝ ቀስእያልሺውዴ
2026-11-08 08:26:59
0
hggfddhhg
ይፋቴዋ👸🎀 :
ዲሥካውንት እንዴት እናደርጋለን አሣይን ማሬ
2026-10-29 10:15:15
0
To see more videos from user @nigist2112, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About