@itsomgbeauty: GAWAT, promo ombre lips lagi ambyar! 😭💋 siapa cepat dia dapat, langsung serbu LIVE OMG! #OMGBeauty #OMGOmbreLipCream #SVS

OMG
OMG
Open In TikTok:
Region: ID
Thursday 29 October 2026 11:00:00 GMT
2882
19
5
0

Music

Download

Comments

nathasyaolievia21
Nathasya claretta :
wow
2026-10-29 11:25:20
0
nisapratama92
Itz.meysacan🎀 :
iii mauuuu😍
2026-10-29 11:20:19
0
akun_berdua24.0
Shell🅰️&f🅰️hmi :
kak warna no 13 kok jadi coklat yaa kaya no 14 yang duluu
2026-10-29 13:56:02
0
To see more videos from user @itsomgbeauty, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ዛሬ የመጀመሪያዎቹ 26 የከተማ አውቶብሶች ከነዳጅ ወደ ተፈጥሮ ጋዝ ተለውጠው ሥራ ላይ በመዋላቸው የተሰማኝን ደስታ መግለጽ እፈልጋለሁ። ባለፉት ጥቂት ወራት የተፈጥሮ ጋዝ ምርትን ከሚመረትበት ስፍራ ወደ አዲስ አበባ የማጓጓዝ፣ የጋዝ ማደያዎችን የማዘጋጀት እና የከተማ አውቶብሶችን ወደ ተፈጥሮ ጋዝ የመለወጥ ሰፊ ሥራዎች ሲከናወኑ ቆይተዋል። ይህ ታሪካዊ እርምጃ በነዳጅ ግዢ ላይ የሚወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ በከፍተኛ ደረጃ ያስቀራል። በተጨማሪም የሕዝብ ትራንስፖርት የሥራ ማስኬጃ ወጪን በመቀነስ የዜጎችን የጉዞ ታሪፍ በግማሽ ያቃልላል። በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን በራስ አቅም ወደ ተፈጥሮ ጋዝ የመለወጡ ተግባር ደግሞ የሀገር ውስጥ አቅምንና የቴክኖሎጂ ሽግግርን በተግባር ያረጋገጠ ነው። በቀጣይም በነዳጅ ላይ ያለንን ጥገኝነት ሙሉ በሙሉ ለማስቀረት እና ሀገር ውስጥ እያመረትን ያለነውን የተፈጥሮ ጋዝ በስፋት ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችሉ 400 አዳዲስ በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ አውቶብሶች በቅርቡ ወደ ሀገር ውስጥ ይገባሉ። በምግብ፣ በቤት እና በትራንስፖርት ዘርፎች ላይ ተጨባጭ ሥራዎችን በማከናወን በዜጎች ሕይወት ላይ መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት የተጀመሩት አበረታች ጥረቶች ተጠናክረው ይቀጥላሉ። Today, I am thrilled to announce that the first 26 city buses have been converted from fuel to natural gas and are now in service. Over the past few months, we have successfully managed the logistics of transporting local natural gas to Addis Ababa, establishing fueling stations, and retrofitting buses. This historic milestone slashes foreign currency spending on fuel, cuts public transit operational costs, and reduces passenger fares by half.  Performing these conversions locally also proves our growing domestic capacity and technology transfer. To completely eliminate fuel dependency, 400 new natural gas buses will arrive soon. We will continue our momentum to bring tangible, lasting improvements to our citizens' lives across the food, housing, and transport sectors.

About