Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@memar846: Amharic TikTok Starter Pack, This Amharic Sound Hits Different #amharic #habesha #ethiopiantiktok #ethiopianmusic
መማር አለባቸዉ-memar
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 29 October 2026 09:05:39 GMT
22170
430
26
58
Music
Download
No Watermark .mp4 (
14.35MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
14.35MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ashu 07 :
ባጃጅ ከ35 አመት አታስቀኝ 2001 ነው የገባች
2026-10-29 14:03:35
4
ምንሊክ :
ደመላሽ የመርህ ሰው ንግግርህ ሃሳብህ እጂግ ሊጠቀምበት የሚገባ አካል ካለ ትልቅ ሃሳብ ነው በርታ እንደ አንተ አይነቱ ሰው ወደ ፊት ቢመጣ ብዙ ችግሮች ይቀረፋሉ
2026-10-31 11:30:22
0
ስለማይነገር ስጦታው ፈጣሪ ይመስገን :
ጎበዝ የትራንስፖርት ስምሪት በዚህ መልኩ የሚቀጥል ከሆነ ህገወጥነትን እያበረታታን እንደሆነ መታወቅ አለበት። የስምሪት ዘርፉ በአሰራርና በመመሪያ ያለውን ተጨባጪ ችግር መነሻ በማድረግ መፍትሄ ማስቀመጥ እየተቻለ አይደለም።
2026-10-29 18:26:58
2
azi ye asabie lij :
ሀላፊነት የጎደለው ሀሳብ መስጠት የአምሮ መቀንጨርን ያሳያል በ70 ሺ ብር ታግሮ ባጃጅ ላይ ህልውናው የተንጠለጠለ ቤተሰብ አለ እና በዚህ ቤተሰብ ላይ እንዳይበሉ መፍረድ ማለት ነው
2026-10-30 07:58:42
1
መማር አለባቸዉ-memar :
በትክክል ባጃጅ ባጃጅ ነዉ።በቃ የባጃጅ ቦንዳ ከተማዉን እኮ በከለዉ።
2026-10-29 15:53:18
1
@sewnet9311 :
ተናጋሪው ሰው በጣም ጎበዝ ነው
2026-10-30 17:33:14
0
YA Lion :
ኤሌክትሪክ ባጃጅ ጥሩ ነው ግን ያርጀ ያፈጀ ታክሲ ለምን አታስወጡትም?መንግስት የፈቀደው አንተ እደልብህ ታግዳለህ ትፈቅዳለህ።
2026-10-29 17:57:23
1
እንኑር እስቴ :
ትክክል ተናግሯል
2026-10-31 05:50:36
0
Belsty Tewachew :
ዋው ደሥ ትላለህ
2026-10-30 01:20:15
0
Zerehun :
ኤርፖርት የምሄደውን ሰው ችግር ለምን ተክሲ እንዲፈቀድ አታወራም ህዝቡ እየተበዘበዘ 400ብር አየተከፈለ የ20(30በር የማይሞላ
2026-10-30 04:47:46
0
Yeshiwas :
ኸደ መጋቢ ከተሞች የሚሄዱት ማለት ባጃጅ ያልሞላው ከተማ አለ? ከአቅም በላይ ነውኮ የክልሉን ከተሞች ባጃጅ የሞላው። ምክንያቱም ሌላ የስራ አማራጭ የለም።
2026-10-29 18:10:17
0
Getie Bajaj spar part bahir da :
አይኑ
2026-10-29 15:57:16
0
🦋 Kiyu🧡🌸 :
ማን ነዉ አያስፈልግም ያለዉ በጣም አስፈላጊ ነዉ እንጂ
2026-10-29 12:48:28
0
መማር አለባቸዉ-memar :
@መማር አለባቸዉ-memar:#በሰሃቱ እማ ጋሬም አገልግሏል።ግን ጋሬ አገለገለ ተብሎ እድሜ ልኩን ከተማ አይወጣም አይባልም።በሰሃቱ ደሞ ባጃጅም አገልግሏል፤አሁን ግን ይበቃል።ወደ ደንበር ወጣ ብለዉ ይስሩ።ስንት ሰዉ ቤት ፈርሶ በተሰራ ኮሪደር አስፓልት ላይ የዛሬ30 አና 35 አመት የተገዛ ታግሮ ባጃጅ መንኮራኮር የለበቶም። እንዴ አይደብርም።ቤትም ፈርሷል አይደለም ያንተ ባጃጅ ከባህር ዳር መዉጣት።
2026-10-29 09:55:12
0
መማር አለባቸዉ-memar :
#በሰሃቱ እማ ጋሬም አገልግሏል።ግን ጋሬ አገለገለ ተብሎ እድሜ ልኩን ከተማ አይወጣም አይባልም።በሰሃቱ ደሞ ባጃጅም አገልግሏል፤አሁን ግን ይበቃል።ወደ ደንበር ወጣ ብለዉ ይስሩ።ስንት ሰዉ ቤት ፈርሶ በተሰራ ኮሪደር አስፓልት ላይ የዛሬ30 አና 35 አመት የተገዛ ታግሮ ባጃጅ መንኮራኮር የለበቶም። እንዴ አይደብርም።ቤትም ፈርሷል አይደለም ያንተ ባጃጅ ከባህር ዳር መዉጣት።
2026-10-29 09:54:29
1
𝒟𝒶ℊ𝓃ℯ 𝒟𝒾𝓈𝒽 :
ሲያምህ ባጃጅ ጥራ እያልክ አሁን ባጃጅ ይውጣ ትላለህ
2026-10-29 17:25:46
2
Mati :
በርጫ
2026-10-30 09:33:35
0
user34325085114052 :
ያጨሰታክሲ ይዉጣልን እባካችሁ
2026-10-30 05:20:13
0
እምነት፣ ተስፋ፣ ፍቅር :
ባጃጅ ባጃጅ ነው። ከከተማ ክልል ውጪ ነው መሠማራት ያለባቸው።
2026-10-29 15:41:24
0
Lakachew anley :
እውነትነውታክሲልጅይዘንእድንሳፈርአይፈልጉምትርፍመጫንስለሚፈልጉበደብአይተኳቸዋል
2026-10-31 05:46:52
0
A D :
ትራንፓርቱ በደለለ ሳይሆን በባለሙያ በመል
2026-10-29 12:08:30
0
አላማርርህም አምለኬ :
ባጃጅ ባጃጅ ነው
2026-10-29 17:32:24
0
Adane Ashebir :
ደመላሺ ወደድክም ጠላህም ዘመናዊ ሁን ዘመናዊነትን ተከተል ዘመናዊ ትራንሥፖርትን አበረታታ ወደድክም ጠላህም አሸናፊው ኤሌክትሪክ ባጃጅ እና ሚኒባሥ ከተመውን ይቆጣጠረዋል አሮጌ ትራንሥፖርት ይውጣ ጥግ ጥጉን ይያዝ ዘመናዊነት አሸናፊነው
2026-10-29 17:31:22
0
mule :
😁😁😁
2026-10-29 18:26:23
0
family bajaj :
🥰🥰🥰
2026-10-29 18:38:33
0
To see more videos from user @memar846, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#artist #henna #fyp #morocco #viral
🪫😞👎🏻#حمو_الطيخا #تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬 #ترند #foryou #fyp
#Capcut #xh
불닭+짜장백목이 팽이버섯 먹방🔥🍚 아주 밥 반찬 저리가라여~~~ #먹방 #불닭백목이 #불닭팽이버섯 #mukbang #asmr
It’s my spicy pc!
Start the school year off strong with @grammarlyofficial Link in my bio to download! #BackToSchool #WriteYourFuture #Grammarly #ad
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy