@bayabooks: 🐺 የለምድ ለባሾች ሚስጥር ቁጥር 1፦ የጥፋተኝነት ወጥመድ! ጥፋታቸውን ስትነግራቸው ታሪኩን ገልብጠው አንተኑ ጥፋተኛ የሚያደርጉህ ሰዎችን በዝምታ የምታሸንፍበት ህግ። Never defend yourself to a manipulator who plays the victim—every explanation you give is just another rope they use to control you. #ለምድለባሽ #insheepsclothing #psychology #manipulation #habeshatiktok