@yezare_weg: 🇪🇷🇷🇺 ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ — የኤርትራ ፕሬዚዳንት እንዳሉት "በአፍሪካ እና በሩሲያ መካከል እውነተኛ ስልታዊ አጋርነት መሠረት ለመጣል እነዚህን ተግዳሮቶች በብቃት መወጣት ግድ ይላል። አሁን ላይ ጉዳዩ አንድ ነጥብ ማካተት ወይም አለማካተት ብቻ አይደለም፤ በዘላቂነት መፈታት የሚገባቸው እጅግ መሰረታዊ ጉዳዮች አሉ።" #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #isaiasafwerki i #asmara #HornOfAfrica #eastafrica
የዛሬው ወግ | Yezarew Weg
Region: ET
Thursday 29 October 2026 11:12:58 GMT
Music
Download
Comments
Zak Sum :
ያኔ ባይገነጠልስ እሱም የኤርትራ ህዝብም እንዲ በድህነት አይሰቃይም ነበር
2026-10-29 21:10:45
12
chachi :
ስማ የኤርትራ ሕዝብ እያንዳንዱ ሃብታም ነዉ ቢያንስ ከአንድ ቤት 2-3 ሰው አውሮፓ አንግሊዝ ሰው አላቸው
2026-10-30 17:04:30
1
Tesfaye Balecha :
ለመሖኑ ኤርትራ ኤክስፖርት ልማት የለ እኖደባለፈው ስንዴ ፑቲን ለ5 ሐገር ሰቶ ነበረ ኢትዮጵያ አልተቀበለችም ኤርትራ ኡጋንዳ ግብጽ ቡርኪና ፋሶ ሊለምን ነው የሔደው ዘንድሮ ምንም አልተሸጠም ሑሉሞ በባዶ ኢሱ ግራ የገባው መልስ ለጋዜጠኛው ግራ የገባው ስለሐገሩ አያወራም
2026-10-30 18:25:55
0
igo :
2026-10-30 16:07:36
3
Life :
በነገራችን ላይ ኢሳይያስ አቆም አለው
2026-10-31 03:53:15
1
Asne gutu :
man of a knowledge
2026-10-31 19:49:31
0
ሠናይት ሠናይት :
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
2026-10-30 14:40:29
2
Kbrom Gebretnsae :
ዋው english ይለያል በእውነት
2026-10-31 19:47:43
0
K H :
ዘንድሮ መችም ሀንግ ነው
2026-10-31 08:46:26
0
Asrat :
ኢሳያስ አንተ ሳትኖር ሩሲያና ኢትዮጵያ ወዳጅ ነበሩ
2026-10-31 02:18:20
0
mesay_alazar09 :
አለማቀፍ ችግር መፍታት ንው ሚፈልገው😇😇
2026-10-30 18:29:22
0
selam 🌴🌴🌴🌴🌴🌴 :
በጣም
2026-10-30 21:06:05
0
ሁሱ የበረሃው ወዳጅ :
👍
2026-10-30 14:40:09
0
Zak Sum :
ምርጫ የለ ዲሞክራሲ አይታወቅ በቃ በጭፍን መጓዝ
2026-10-29 21:07:56
0
igo :
2026-10-30 16:07:58
2
Tesfaye Balecha :
ምንድነው ሚየወራው
2026-10-30 18:26:51
0
igo :
2026-10-30 16:07:53
1
igo :
2026-10-30 16:08:14
0
grmay minas :
2026-10-30 17:24:58
0
ወንድ ልጅ አይጣ :
ሰውየው እዛው ነው✌️✌️✌️
2026-10-30 03:29:34
0
Anfield :
እሄን እንግሊዝኛ አብይ ካወራው 100,000 ዶላር እሽልማለው
2026-10-29 20:35:59
4
Muktar Hashim :
ወረ ብቻ !
2026-10-29 18:05:26
1
Zak Sum :
አባባ ኢሳያስ እኛ አሁን የምንፈልገው ተረት ተረት ወሬ ሳይሆን ታላቋን ኢትዮጵያ ለማኮሰስ አቶ መለስ ዜናዊና እርሰዎ ያኔ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ወታደራዊ ጫና በመፍጠር አንገቱን አስደፍታችሁ ሳይስማማበት የባህር በራችንን ሀሰብን የውጭ ተልዕኮ ተቀብላችሁ የወሰዳችሁብንን መልሱልን አለቀ አለበለዚያ ነገሮች ይከብደወታል ።
2026-10-29 18:44:01
1
Mimi Bayu425@, Yonas :
ሻቢያ ሀገሪቱን ገደልካት እኛንም ሰላማችንን አሳጣን እባክህ በቃ
2026-10-29 20:28:36
0
እዩ💝🌷🌷31" :
እናንተኢትዮጸጵያንየሸጥባችሁትምክንያትለጊዜያዊአለማዊተቀባየይነትለማግኝትነበር
2026-10-29 21:32:09
1
To see more videos from user @yezare_weg, please go to the Tikwm
homepage.