@yahyaibnunuhe: “ኦርቶዶክስ መጽሐፍ ቅዱስ የላትም!” - የኦርቶዶክስ መምህር ሲሳይ አዳነ ከሰሞኑ የተናገሩት ንግግር! ለዘመናት እኛ ሙስሊሞች «መጽሐፍ ቅዱስ በዘመናት መሀል ተበርዟል» ስንል፣ ብዙዎች "እንዴት የእግዚአብሔር ቃል ይበረዛል?" በማለት ሲሞግቱን፣ አንዳንዶችም ሲዘብቱብን ኖረዋል። እነሆ ዛሬ ግን እውነቱ ከራሳቸው አንደበት በሰፊው እየወጣ ነው! ምስክርነቱም የመጣው ከሌላ ሳይሆን ከራሳቸው ከታወቁት የኦርቶዶክስ መምህር አንደበት ነው! በዚህ ቪዲዮ ላይ መምህር ሲሳይ አዳነ የክርስትናን መሠረት የሚያናውጥ እውነት በድፍረት ሲመሰክር ትሰሙታላችሁ፦ ➩ "ኦርቶዶክስ መጽሐፍ ቅዱስ የላትም... በድፍረት ነው የምናገረው፣ የላትም!" ➩ "የ2000ው ዕትም ብቻ ሳይሆን፣ መጽሐፈ ሄኖክን ጨምሮ በርካታ መጻሕፍት ተበራርዘዋል!" ➩ "የሥነ-መለኮት ፍላጎታቸውን ለማሟላት ቃላትን እንደፈለጉ እየቀያየሩ ትርጉም አዛብተዋል!" እኛም ለክርስቲያን ወገኖቻችን አንድ ጥያቄ እናነሳለን፦ የራሳችሁ መምህራን መጽሐፉ "ተበርዟል"፣ "ትክክለኛው መጽሐፍ ቅዱስ የለንም" እያሉ በአደባባይ እየመሰከሩ፣ በምን ሚዛን ነው ስለ ሃይማኖት እውነትነት የምትከራከሩት? የተበረዘ መጽሐፍ ይዞስ መዳን እንዴት ይቻላል? የቁርኣን እውነተኝነት (የቀደሙ መጻሕፍት ስለመበረዛቸው የነገረን መለኮታዊ ቃል) ከዚህ በላይ ለእናንተ ሕያው ምስክር ከየት ይመጣል? ቪዲዮውን ተመልክታችሁ እራሳችሁ ፍረዱ!
የሕያ ኢብኑ ኑህ | Yahya Ibnu Nuhe
Region: ET
Thursday 29 October 2026 12:24:33 GMT
Music
Download
Comments
JEMAL AWAL :
እሰይ ተባረኩ እውነት ነው
2026-10-29 17:30:40
5
AB :
ገና ብዙ እንሰማለን🤣
2026-10-29 14:29:50
6
M ነኝ የአላህ ባሪያ የሩቲ ናፋቂ😘 :
የወንድሞች የዑስታዞች ውጤት ነው 🥰🥰🥰🥰
2026-10-29 15:55:03
5
Seada :
ገና ጉድ እንሰማለን🥰🥰🥰
2026-10-29 14:21:21
2
Jaz min :
Alhamdulillah Muslim largegn geta
2026-10-29 15:50:06
2
GAZA✊️🥹 :
ከድፍረትና እውነት ወደ ፍርሀት
2026-10-29 17:02:09
1
sara :
ሀቁን ተናግረዋል አባ በወከባው ይቅርታቢጠይቁም
2026-10-29 17:19:21
1
𝔰𝔲𝔰𝔲🦋😍 :
2026-10-29 15:43:36
1
ZED EMU HALID :
bertu edzhi ewntun agltu
2026-10-29 22:07:42
0
itsliyu8 :
ገና እንሰማለን
2026-10-29 12:35:19
1
M Ll :
አላህ ያቆየን እንጂ ብዙ እንሰማለን እውነት ተደብቃ አትቀርም።
2026-10-29 12:46:52
2
Z.H.H😍 :
ይቅርታ አስጠየቁት እዴ😳😳😳
እነዚህ ሰዎች ዘድሮ መተላለቃቸው ነው
2026-10-29 17:15:46
1
እውቀት ጨለማን ይገፍል!! :
2026-10-29 16:07:15
1
𝗔𝗟-𝗘𝗠𝗥𝗔𝗡 🛡️ :
ዑነታዋ እፋ ወጣ 😂
2026-10-29 13:16:41
2
🌸🌸🌸 ☝z :
ክክክክ
2026-10-29 12:28:20
1
mustefa sebir :
እፎይ ድረስስስ
2026-10-29 15:47:42
0
Muslim ☪️ :
👍👍👍
2026-10-29 17:43:19
1
lol :
@🦋𝐙𝐚𝐛𝐮𝐭𝐢 𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧🦋👑
2026-10-29 17:22:00
1
Neba🌸 :
😂😂😂
2026-10-29 16:04:15
1
hayat 💫📷 :
😂😂😂
2026-10-29 15:45:05
1
ፎዝያ 🧕💞 :
😂😂😂
2026-10-29 14:48:45
1
Qubsa Wako :
❤️❤️❤️
2026-10-29 13:39:50
0
iftuu jimmaa ☪️🕋🕌🇪🇹❤️ :
🤭🤭
2026-10-29 16:54:44
1
JJ🚶✌ :
@Sαlαɦ 𝓩αiη⁷✪ @E҉ɱrαɳ @Abubekeř ابوبكر እረ እንዲህ አይነት መረጃ ሲገኝ ስሩበት 🙄
2026-10-29 20:30:53
0
user49112331556098 :
🥰🥰🥰
2026-10-29 12:27:33
0
To see more videos from user @yahyaibnunuhe, please go to the Tikwm
homepage.