@mekdiwalt: ቃጭል :- ከብረት፣ከብር፣ከመዳብ፣ከነሐስ ይሰራል። ከደወል ያነሰ በቤተክርስቲያን ውስጥ ለአገልግሎት የሚውል ድምፁ ''መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ'' ማቴ ፫÷፲፪ የሚለው የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ስብከት እና የወንጌላዊው ዮሐንስ የመስቀል ስር ልቅሶ ምሳሌ ነው። ቃጭል የሚመታባቸው ጊዜያት ፩.ቀዳስያን ከቤተልሔም ወደ ቤተመቅደስ ሲገቡ :- ካህናቱ ጌታ ከተወለደባት ከቤተልሔም ወደ ተሠዋባት ወደ ቀራንዮ/መቅደስ/ እየተጓዙ ሲመታ ''ሰው አምላክ ሆነ፣አምላክ ሰው ሆነ ''የሚለውን የቅዱስ ገብርኤል ብሥራት ለማጠየቅ ነው። :፦ለቆራብያን የቅዳሴውን መጀመር የሚያበስርነው። ፪,ፃኡ ንዑሰ ክርስቲያን ሲባል የክርስቲያን ታናናሽ/Catechumen/የሚባሉት ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን ለመቀበል ያልበቁ፣ወደ ክርስትና ለመመለስ/ለመጠመቅ/ አስበው ትምህርት ያላጠናቀቁ ማለት ነው። እስከዚህ የትምህርት ጊዜ ነውና ሥርዓቱን እየተከታተሉ ቆይተዋልና አሁን ፃኡ/ውጡ/ ይባላሉ ከእዚህ በኃላ ላመኑት ብቻ ነውና። ፫,በእግዚኦታ ጊዜ ካህኑ እየመራ ሕዝብ እየተቀበለ እግዚኦታ በሚደርስበት የቅዳሴ ሰዓት ንፍቁ ዲያቆን ከመጋረጃ ውጭ ሆኖ ቃጭል ይመታል።በዚህ ጊዜ የሚሰማው የቃጭል ድምፅ የሐዋርያት ልቅሶ ምሳሌ ነው። @eyasu waltengues @Hele Walt @Ermi_art @Kalkidan Taye @Diya Z bex kebede @Tibebe yiheyis

Ephani
Ephani
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 29 October 2026 14:06:55 GMT
929
294
8
38

Music

Download

Comments

eya_walt
eyasu waltengues :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-29 14:11:24
1
belen.yene
kiya 👸👸👸 :
🙏🙏🙏
2026-10-29 14:41:51
1
leul.lilay
ልዑል የስላሴው :
🥰🥰🥰
2026-10-29 14:11:15
1
meseret.gebru1
መሲ :
👏👏👏👏👏👏
2026-10-29 15:32:31
0
user233997435307
bossne :
😅😅😂😅😅
2026-10-29 16:44:49
0
To see more videos from user @mekdiwalt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About