@doka_podcast: አርብ ጥቅምት -20አመሻሽ 11:00 በዶቃ ፖድካስት ላይ ይጠብቁን።@ጌዲዮን ሀይሉ #doka_podcast

doka_podcast
doka_podcast
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 29 October 2026 14:45:31 GMT
227725
9136
298
1503

Music

Download

Comments

demsachen_yisema
የሜትር ታክሲዎች ድምፅ :
ጆርዲ ምን አለች??
2026-10-29 17:12:49
454
ahmedingetu
አቡ ተምኪን :
ከራሱ ባህሪ የተገኘ እውቀት ነው ሰው እራሱን ነው የሚገልፀው
2026-10-29 22:01:07
318
user81088422852210
ሚጢሚጣ :
በጣም ትክክል ነህ ወንድ ማገናዘብ አይችልም
2026-10-30 03:24:38
280
search5297
search :
እውነት የሚናገር ተቃዋሚ ይበዛዋል
2026-10-30 05:33:13
107
abel.mesfn8
abel mesfn :
እኔ ወንድ ነኝ ማንንም በፍጹም የመድፈር ሀሳብ የለኝም ! የራስህን በሀሪ ነው ያውራው ! ብዙ ወንድ አለ ! ወንድ ብለህ ሁሉንም ጨፍልቀህ አውራህ ይህ ስህተት ነው !
2026-10-31 12:10:45
13
atikilt.abew
Atikilt Abew :
you're right
2026-10-29 18:39:09
41
babijr.1998
Babi JTJr. :
Modesam
2026-10-29 17:45:10
37
tihitinamamecha
Tihitina Mamecha :
ስለሴት እና ወንዱ ይቆየኝ። ስለድብ ያወራኸው ነገር ፈፅሞ ስህተት ነው። ነገር አማረልኝ ተብሎ ዝም ተብሎ አይተነተንም ድብ የሰውን ልጅ ሲያይ primarily እንደ prey ነው ሚያየው
2026-10-29 17:03:27
41
0rangecat28
Cat1998 :
Try it
2026-10-29 17:35:11
18
lll272124
Alayt ✤✤🌼 :
አረ ተዉ ወንድን እንደ አዉሬ እንድናስብ አታርጉን
2026-10-30 13:59:57
6
nbd.human
Nobody :
እኔኮ ወንድ እና ድብን በምን መመዘኛ አንድ ሚዛን ላይ ማስቀመጥ ለምን እንደተፈለገ አልገባኝም። ናርሲስቲክ የሆነን ሰው(ወንድን ብቻ ስለማያካትት) ለይቶ መቅጣትና ማስተማር የሁሉም ባለድርሻ አካላት ሀላፊነት ነው። ነገር ግን በደፈናው ወንድ ብሎ ጄኔራላይዝ ማድረግ ሀላፊነት የጎደለው ንግግር ነው በአጠቃላይ ለወንድ ያለውን እይታ የተንሸዋረረ የሚያደርግ ነው። ደሞስ ወንዱስ ቢሆን የማህበረሰቡ ውጤት አይደል? ነው ወይስ ጥሩ ነገር ሲያደርግ ብቻ ነው የኛነት ስሜት ሚሰማን?
2026-10-29 21:37:20
7
nedem79
haki :
ልጅህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ ወንድሜ የተናገርከዉ እዉነት ነዉ
2026-10-30 04:18:50
9
ninnaaaaaaaas
Neju :
You are 💯 right
2026-10-29 17:10:57
63
user217496174288
user217496174288 :
በትክክል
2026-10-29 16:44:34
19
babytnsae
Miss Zed :
የደረሰበት ያውቀዋል
2026-10-31 18:52:05
5
kobe.kobe26
ፍቅር ብቻ❤ :
የኔም አባት ከአንተ እኩል አባት ነው
2026-10-29 17:16:56
12
selameluame
selina :
jordy already said but nk one lesson her[Applause][Applause][Applause]
2026-10-31 07:24:01
2
67102127anb
67102127anb :
Finally.......
2026-10-29 16:18:05
12
getshaalayou
Me :
agree 💯
2026-10-29 18:00:02
5
hailemichael2003
HMG :
ሰው በራሱ ልክ ነው ሌላውን ሚለካው
2026-10-30 15:50:50
5
adey1329
አደይ ዳን :
እንደዚህ ሰው የሚቀፍ ሀሳብ ያለው ሠው የለም[Cool] ሲሸክክ
2026-10-29 16:29:34
12
gediyon.belay
ጌዲዮን ሀይሉ :
መከራከርያ አምስቱንም አመንክዮ አስቀምጬላችሁዋለሁ ቢያንስ ከመተቸታችሁ በፊት አንብቡት
2026-10-29 18:06:14
7
kidscare19
Aster Kids Care :
True
2026-10-29 15:51:07
6
bibiii0394
bibiii :
exactly
2026-11-03 14:54:33
1
biruk..y
Biruk :
sewu endale abede bka
2026-11-03 22:26:44
2
To see more videos from user @doka_podcast, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About