@beniym369: 🌿🌿👉 ከኢትዮጲያ ታላቁ የስነፍጥረት መፀሀፍ የሆነው ? መፀሀፈ ሄኖክ ፦ ከተዘረፈ በዋላ እቺን አለም የሚዘውሩዋት ፣ ግማሽ ሰው ግማሽ ኔፍሌሞች ..... አምላክ ያልነጠቃቸው ። ጥበብ እንዳለ ሆኖ በይበልጥ ደግሞ እንዲያዳብሩት የረዳቸው ። መፀሀፈ ሄኖክ ይባላል ። የመፀሀፉ ባለቤትም ኢትዮጲያ ናት 👉 አለም እዚህ ደረጃ እና የመራቀቅ ስልጣኔላይ እድትደርስ ያደረጉት በእግዚያብሔር ዘንድ የተናቀ ጥበባቸውን የሚጠቀሙት ( ኔፍሌሞች ናቸው ) 🌿 ...... በመፀሀፉ መዘረፍና በዋናው መፀሀፍ ቅዱስ ውስጥ እንዳይካተት ያደረጉበት ምክንያቱም ??🤔 የሰው ልጅ ስለወደቁት መላእክቶችና 🤔 ስለታሰሩበት ቦታ ጭምር አንብቦ እንዳይረዳ ፨ መጨረሻቸውስ ? ምንድነው ? ? ብሎ እንዳይጠይቅ ? ይህንን መፀሀፍ .. የሮያል ፋማሊዎቹ ፣ ደብቀው እነርሱ ብቻ እየተመራመሩበት ፣ ስለ አፅናፍ አለምና 🤔 ስለ ስነፍጥረታት ፤ ወዘተ ጥናት በማድረግ በዝች አለም ላይ በዝግመተ ለውጥ የሚታይ ስልጣኔን አምጥተዋል ። 100% ብለን ባንደመድምም 95% የምድራችን ስልጣኔ የእነርሱ ነው ። 🌿🌿🌿🌿👇 🌿🌿👉 ዛሬ እኛ Al እና አንዳንድ ቴክኖሎጂዎችን እያየን ብንደመምም 🤯🤯 ...እነዚህ ዛሬ ይፋ የሚደረጉት ቴክኖሎጂዎች በ 14 ተኛው መቶ ክ/ዘ መን የተሰሩ ናቸው ። ሊደንቀን የሚገባው ነገር ከዚህ በዋላ የሚመጡት ቴክኖሎጂዎች ለጦርነትና የታሰሩትን አጋንንቶችም ሆነ አለቃቸውን ፦ ሳጥናኤልን ለማስፈታት የሚጠቀሙባቸው 🤯 ረቂቅ ቴክኖሎጂዎች ናቸው ። እና አይግረማቹ አንዱ ማሳያም ? አፋር ኤርታሌ ፣ አንታርቲካ ፣ ፔርሙዳ ፣ የግብፅ ፒራሚዶች ፣ ኤፍራጠስ ወዘተ በእነዚህ ቦታዎች ላይ ከፍተኛ ጥናት እየተደረገ ይገኛል 🌿👉 ይህም አቅጣጫውን የጠቆማቸው ? መፀሀፈ ሄኖክ ነውና ። ስልጣኔያቸውን ሳያስነቁ የሰው ልጅ እውቀት በማለት ለ ሳጥናኤል ግልጋሎት የሚውሉ ውጤቶችን አምጥተዋል ። ያሸንፉ ይሆን ?? 🤔 ......... መኮመንት 👉 ሪፖርት እየተደረገብኝ ስለሆነ ። ኮፕሊንክ አትርሱ ወገኖቼ .........ይቀጥላል 👇👇

ዘረ_ደሼት_ዘ_ኢትዮጲያ ትንሳኤ 🤴
ዘረ_ደሼት_ዘ_ኢትዮጲያ ትንሳኤ 🤴
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 29 October 2026 15:00:34 GMT
560
47
3
21

Music

Download

Comments

gebo.232323
gebeyaw mequanint :
😳😳😳የላይኛውን ንጉስ ነው 😁😁😁😁😂😂😂😂 አናመሰግናለን
2026-10-29 16:25:15
0
tadele.alemu45
Water well drilling :
አንተን
2026-10-29 15:55:24
0
wonde.com
wonde mobile🌊💨 :
👍👍👍
2026-10-29 16:57:03
0
To see more videos from user @beniym369, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About