@moatewahdo2: #creatorsearchinsights #ethiopianorthodoxdeacon የሞዓ ተዋህዶ ግበረሃይሎች @Fantahun Wakie ፋንታሁን ዋቄ #መምህር_ፋንታሁን_ዋቄ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #fyp @የዝክረ ቅዱሳን ተማሪ።✝️💒💚💛❤️💒✝️

ሞዓ ተዋህዶ ☦️⚔️
ሞዓ ተዋህዶ ☦️⚔️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 29 October 2026 15:19:16 GMT
10667
1779
61
1459

Music

Download

Comments

markonhg2
@.marko :
ere enem alew adrajune
2026-11-10 06:03:04
0
daniellisanewrk
ዳ ን ኤ ል ፡ ል ሳ ነ ወ ር ቅ 🎧 :
ቀድመው የነቁና ብዙ ኦርቶዶክሳዊያን ነገሩን ባለመረዳታቸው ሲወቅሷቸው የነበሩ ድንቅ ሰዎቻችን ናቸው።
2026-11-10 06:47:45
2
gashaw.kassa3
Gashaw Kassa :
እኔም አበባል ነኚ
2026-11-09 11:51:17
0
brhanemeskelzsina
brz :
ቀድመህ የነቃህ ጀግና
2026-11-08 06:13:56
12
user71735531277
user71735531277 :
ዶክተር ፋንታሁን የዘመናችን ሰማእት !!!እድሜ ጤና ነው የምመኝልህ !
2026-11-07 06:44:52
12
ashu.ashu109
Ashu Noir🦁 :
መመርያ ይዘጋጅልን☦️✊
2026-11-09 19:39:38
4
user8824337376157
ዋሴ ጥጋቡ :
ክብር ይስጥልን መምህር አባቴ ጋሽ ፋንቱ ዋቄ
2026-11-08 13:16:54
7
yonas9895
Y :
በርቱ ከጎናችሁ ነን ፦ እንደራጅ ።
2026-11-09 20:06:31
3
lijgech1
Lij Gech :
ፍትህ ለአርሲ ኦርቶዶክሳዉያን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-09 16:57:37
3
bini.gonedraw
bini gonderiw :
በገንዘባችንም ህይወታችንም እገብራለን መሪ ካገኘን
2026-11-08 11:43:43
5
vjv548
God knows :
በርቱ ከጎናችሁ ነን።።
2026-11-05 10:33:01
4
helenkebede68
Helen :
ድረሱልን እንባችን ደርቋል እንቅልፍ እየተኛን አይደለም መንግሥት አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ ከሆነ ስንብቷል በመንግስት የተደገፈ ጄኖሳይድ ነው ፡፡
2026-11-09 17:43:21
1
tsehayee21
tsehayee21 :
በርቱልን
2026-11-09 19:00:18
1
heran192
Afomia :
በርቱ ከጎናችሁ ነን እግዚአብሔር ይረዳናል
2026-11-08 11:10:55
2
d...werku222
D...2227 d :
gad yilal 🥰
2026-11-09 20:21:34
1
wwwtitok474
ኃይልን በክንዱ አደረገ ሉቃ 1 ÷ 51 :
መምህር ፋንታሁን ማወቅ ስለፈለኩ ነው። ሞዐ ተዋህዶ ምንድን ነው?
2026-11-04 18:14:02
0
user730138069
lulu li :
ምንማለትነው ሞሀ ተዋህዶማለት
2026-10-29 16:13:00
2
adamuamsalu8
Adamu Amsalu :
መደራጀት መፍቴ አለው
2026-11-08 17:31:02
1
papaman12
papa :
ሞዓ ተዋህዶ 👍
2026-10-29 15:41:12
1
mebrate1995
አቤ Aba :
የት ናቸው
2026-11-10 05:36:00
0
dawithaile181
Dawit Haile181 :
ያኔ ሁሉም አግዟቸው ቢሆን ኖሮ ዛሬ እንዲ ባልሆንን ነበር ።አሁንም አልረፈደም
2026-11-10 07:03:09
0
kiya27tadesse103
kiya27tadesse103 :
አባታችን ክቡር አቶ ፋንታውን ዋቄ ትግላችን ከዳር እንዲደርስ እግዚያብሄር መልካም ፍቃዱ ይሁን እርሶንም እግዜር እድሜ ከጤና ይስጥልን ።
2026-11-10 07:20:33
0
navergiveup.2775
Never give up :
እኛም ሞዐ ነን
2026-11-10 06:48:20
0
habtamuworku888
ጉርሻ የ23 :
አሁን ወደስራ መግባት ብቻ ነው የሚስፈልገው
2026-11-10 06:59:12
0
user1752829248805
M :
በጣም ጥሩ ነው
2026-10-30 18:24:20
0
To see more videos from user @moatewahdo2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About