@passportservice7: የአሜሪካ DV-2027 (የዲቪ ሎተሪ 2027) ማመልከቻን በተመለከተ በይፋዊ ምንጮች የተረጋገጡ ዋና ዋና መረጃዎች ይፋ ሆነዋል! አሁን አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት የምታደርጉበት ጊዜ ነው።ኦፊሴላዊው የዲቪ ሎተሪ ማመልከቻ ድረ-ገጽ/#Link comment ስር አስቀምጫለዉ ​👇 ጠቃሚ ቀናት እና አዳዲስ መስፈርቶች ከዚህ በታች ይመልከቱ 👇 ​📅 1. የማመልከቻ እና የውጤት ጊዜ ​የመክፈቻ ቀን፡ ኖቬምበር 1, 2026 (November 1, 2026) ​የጊዜ ቆይታ፡ ማመልከቻው ለ30 ቀናት ብቻ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ​የውጤት ማስታወቂያ፡ ዲሴምበር 3, 2026 (December 3, 2026) ይፋ ይሆናል። ​🔑 2. አዳዲስ እና ዋና ዋና መስፈርቶች ​🛂 የፓስፖርት መስፈርት፡ የጸና ፓስፖርት መያዝ እንደገና ግዴታ ሆኗል። ​💵 የማመልከቻ ክፍያ፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የ$1 (አንድ ዶላር) ክፍያ ተደንግጓል። ​🎓 የትምህርት/ሥራ ልምድ፡ የ12ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቁ ወይም ባለፉት 5 ዓመታት ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመታት የሙያ ሥራ ልምድ ያላቸው። ​📸 የፎቶ መስፈርት፡ ባለፉት 6 ወራት ውስጥ የተነሱት (600x600 ፒክሰል፣ ነጭ ጀርባ)። ​🌐 3. የማመልከቻ ቦታ ​ማመልከቻው የሚሞላው በይፋዊው የዩኤስ ስቴት ዲፓርትመንት ድህረ ገጽ dvprogram.state.gov ብቻ ነው! ​ቅጹን ከሞሉ በኋላ የሚሰጥዎትን Confirmation Number በጥንቃቄ መያዝ አይርሱ። ​⚠️ አስፈላጊ ማሳሰቢያ፡ የDV-2027 ሂደቱ በተፋጠነ ሁኔታ የሚከናወን በመሆኑ፣ እድሉ ለደረሳቸው አመልካቾች የቪዛ ሂደታቸውን እስከ ሴፕቴምበር 30, 2027 ባለው ጊዜ ውስጥ ማጠናቀቅ አለባቸው። ​👉 አሁኑኑ ተዘጋጁ! ለወዳጅ ዘመድዎም SHARE በማድረግ ያድርሱ 📞0908083399 @Epass7

passportservice7🫆
passportservice7🫆
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 29 October 2026 16:52:52 GMT
2232
105
3
8

Music

Download

Comments

.saba.nega
Saba nega :
አዎ አዎ
2026-11-02 11:01:15
1
44nigatu
Nigatu_A🎵 :
yes
2026-11-01 20:59:28
1
hiyotgetu
ማርያም ማርያም 21 :
❤️❤️❤️
2026-10-29 22:21:02
1
To see more videos from user @passportservice7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About