@gmuridzt2ox:

Mezmure Dawit
Mezmure Dawit
Open In TikTok:
Region: CA
Thursday 29 October 2026 18:50:13 GMT
88
3
2
1

Music

Download

Comments

gmuridzt2ox
Mezmure Dawit :
ላም አለኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ!! (መዝሙረ ዳዊት) ጠብቄያቸው ነበር ላመሌ፤ በአራት ኪሎ ክልሌ፤ በሞያሌም ይምጡ በሰላሌ፤ በባሌም ያርጉት በደዋሌ:: መንገዳቸውን ስተው እነ-እገሌ፤ ተከዜን ዋኝተው በሃምሌ፤ ለካስ ደርሰዋል መቀሌ:: አይኑ የሚንከራተት ባተሌ፤ ዐመድ አፋሹ ዕድሌ፤ አበባ ይዤ መዋሌ:: ምንምን ስጠብቅ መዋለሌ፤ ውሃ የበላቸውን አሞሌ፤ ቃል የቀረጠፉን አልባሌ፤ ግብረ ጴጥሮስና ምሳሌ:: አዲዮስ!!
2026-10-30 00:51:12
0
kimjongoun1288
ኪም JONG ኡን⚔️🛡 :
😂😂😂
2026-10-29 20:09:10
0
To see more videos from user @gmuridzt2ox, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About