@farxodlover:

𝐅𝐀𝐑𝐗𝐎𝐃
𝐅𝐀𝐑𝐗𝐎𝐃
Open In TikTok:
Region: KZ
Thursday 29 October 2026 18:58:28 GMT
46
10
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @farxodlover, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

✅                      💖 [  † እንኳን ለግሼን ደብረ ከርቤ: ለብዙኃን ማርያምና ለቅዱሳኑ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። †  ] ❝ የልዑል እግዚአብሔር እናቱ  ድንግል ማርያም ሆይ ከኪሩቤል ትበልጫለሽ፡፡ ከሱራፌልም ትበልጫለሽ፡፡ ለሚያበራው የምስጋና ዙፋን አንቺ ነሽና፡፡ በዘመን የከበረ እግዚአብሔር በላዩ የተቀመጠበት ፣ የሚያንጸባርቅ የእሳት ሰረገላም አንቺ ነሽ፡፡ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ዳንኤል ያየሽም አንቺ ነሽ፡፡ ድንግል ሆይ አንቺ ደመና ነሽ፡፡ ልጅሽም የይቅርታ ዝናም ነው፡፡ አንቺ መዝገብ ነሽ ልጅሽም የሀብት መገኛ ምንጭ ነው፡፡ አንቺ የወይን ሐረግ ነሽ ፣ ልጅሽም ፍሬ ነው፡፡ የእስራኤል ንጉሥ የዳዊት ልጅ ሙሽራ ሆይ በልመና እጠራሻለሁ ፤ በፊትሽም እማጸናለሁ፡፡ ከሚያስለቅስ የኀዘን መቅበዝበዝም አረጋጊኝ፡፡ የማይጎድል ሙሉ ደስታንም ስጪኝ፡፡ በዘመኔ ሁሉም ጤነኛ አድርጊኝ፡፡ ለዘላለሙ አሜን። ❞ †                        †                        † 💖                    🕊                     💖

About