@alwaysfu: #onthisday

Fufu444
Fufu444
Open In TikTok:
Region: GB
Friday 30 October 2026 00:09:55 GMT
70137
1535
73
324

Music

Download

Comments

frehiwet.bekele2
frita :
እኛ ልጆች ሆነን ጡሩንባ አበባ ብለን ቀጥፈን እንጫወትበት ነበር ለዛ እንዳይሆን ደንዝዘን የቀረነው
2026-10-30 09:42:05
47
yap5611
yap :
this is about evil spirit it not about the plant it self
2026-10-30 14:16:46
0
racheltakala8
ማሂ :
ውሸት ውሀ በየቦታው ይገኛል የሆነ የተራቀቀ ዘዴ ይኖራል እንጂ ያልከው ሁሉ ውሸት ነው
2026-10-30 10:57:50
11
user7288860987028
Esuyawkal Adane :
respect
2026-10-30 12:59:54
0
selamselam5448
Daniel Abebe :
ውሸት ነው አይሰራም በሌላ ነው ሿሿ የሚሰሩት
2026-10-30 13:54:25
1
wasihun.gashaw0
Wasihun Gashaw :
እኛ ልጆች ሆነን ራሳችን ሲቆስል አሽተን እንቀባዋለን ያድናል ሀገራችን በደንብ አለ
2026-10-30 11:26:49
3
z.h.n545
Zinet🇪🇹💚💛❤️ :
ስንጫወትበት ነው ያደግንበት እራሱ ነው በየቤታችን በር አለ
2026-10-30 11:22:42
2
wedi517
ቡና ገበያ🇦🇷🏅⚽ 10 :
ስራዬን ልቀይር በቃ ወገን[Lacrime di gioia][Lacrime di gioia][Lacrime di gioia]
2026-10-30 00:53:47
0
kibru854
kibru :
ፈጣሪ ከክፉ ወጥመድ ይጠብቀን፣ ያሳልፈንም🙏
2026-10-30 10:02:22
3
khalid.ali3661
Khalud :
You shouldn’t even show it on social meadia. You could have just passed the message without mentioning the plant.
2026-10-30 08:06:34
1
daniel.b837
Daniel Bቻ :
ሥራ እየፈጠርክ ነው ?
2026-10-30 12:13:24
1
user1480347137039
user1480347137039 :
ይሔ አበባ በልጅነቴ አባቴ አስም ነበረበትና ካለበት ፈልገን አድርቀን ሲያጨሰው አስሙን ያድነው ነበር ለጊዜው ያሽለው ነበር።
2026-10-30 05:02:34
2
silence.is.good7
SILENCE IS GOOD :
era ethiopiam ale
2026-10-30 09:28:52
2
honeyahmedin3
Honey ahmedin :
እረ እኔ ቤት አለ
2026-10-30 11:20:21
1
selina85715
Selina. :
betam.merezama.ese.new
2026-10-30 09:46:19
1
user4524720343467
Lelmem :
@ዋይፋከፍይግቢዬልገባሥልአባክውሃሥጭኝብሎውሃውንአንደሠጠሁወርቆዷላሮሂሮየሠውሥጪልኝብለውወዘተያልሠጠሁነገርየለምከሄደበሃላበሁለተኛውቀነውየነቃሁት።
2026-10-30 09:39:39
1
user9405150804474
shewaye :
አስተናግር ኮነዉ ሁሌም አከባቢያችን አለ በፈጣሪ
2026-10-30 09:48:52
1
userii238675
Userii238675 :
ውዴ አረዘምከው
2026-10-30 14:36:47
0
haider.joyfashion
Haider Joyfashion :
ህዝበ ሙስሊም ሆይ የጣዋትና የማታ ዚክር ዘክረህ/ሽ በሰላም ወጥህ ግባ 😊😊
2026-10-30 09:52:21
13
taibayimam
taibayimam :
ይህ ሰሜንወሎ አከባቢ ባጀ ይባላል
2026-10-30 13:48:19
0
author_solomon_merid
Author Solomon Merid :
amen
2026-10-30 13:26:36
0
user45431697636542
user45431697636542 :
እንደጌጥ አዳማ ውስጥ በየቤቱ አለ ማንም እንዲህ እደሚያደርግ አናውቅም
2026-10-30 16:19:08
0
silencemove.x
silencemove.x :
ውሸት ነው እሚባል ነገር የለም
2026-10-30 13:52:25
0
zemedkungebre
zemedkungebre :
የምታወራው ሰህተት ነው ንብ ይቀስመዋል የሚያደነዝዝ አይደለም ። ወፎችም አበባው ይቀሰሙታል ። ነብ የሚቀስመው ወፎች የሚቀስሙት አበባ አደጋ አንደሌለው ማረጋገጫ ነው።
2026-10-30 13:48:45
0
eyobshitaw06
Eyob Gemstones :
አሁን ያነሳሁት ፎቶ ነው።
2026-10-30 13:59:31
0
To see more videos from user @alwaysfu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About